cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዜማዬ ፍቅር ነው 💖

♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 💞ሁሌም ቢሆን ዜማዬ ፍቅር ነው 😍 Creator by, @Jebraraye

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
169
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

​​​​🌹💌... ➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ 💕.............🍃🌹🍃..............🍃 ⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም አስቸጋሪ ነው። ❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤ ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤ አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ።❞ ➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤ ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን እራሱን ነውና የከዳው፡: ⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው። ,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,
نمایش همه...
👍 2
ፍቅሬ ልሙትልሽ፣ ትዝታሽ ይነቀኝ፣ እኔ ካንቺ ሌላ፣ ሰውም አይናፍቀኝ❤️ @Binitkursaw
نمایش همه...
😘 3
(መኖር ደከመኝ ) አንደበቴ ታስሮ፣ መናገር አቃተኝ፣ እግሬ አጥሮ ፣ መንገዱ እራቀኝ፣ አንተን እያለምኩ ፣ ደስታም የለኝ፣ ጭንቀቴ በዝቶ ፣ ማበዴ ሳያንሰኝ፣ ይባስብሎ ዛሬ ፣ መኖር ደከመኝ ። 😔😔😔 @Binitkursaw
نمایش همه...
👍 3
😔😔😔😔😔ልናወራቸው እምንፈልጋቸው ብዙ ሰዋች አሉ👦👧፤ግን አናውራቸውም፤ምክንያቱም እነሱ ባይፈልጉስ🤦‍♀እየረበሽናቸው ቢሆንስ🤦‍♂ብለን እየፈራን ልናወራቸው የነበረውን ነገር በልባችን ይዘን🙊ዝም እንላላን፤ግን ምን አለ🙍እንዲሰሙን የምንፈልጋቸው ቢሰሙን👂እንዲኖሩልን እምንፈልጋቸው ካጠገባችን ቢኖሩልን::
نمایش همه...
😘 3
​​✥-----🌹----✥🌹✥----🌹---- የኔ ፍቅር በጣም አፈቅርሻለሁ ❤️ አንቺን ለማግኘት ታምሜያለሁ ❤️ ተሰቃይቻለሁ አንቺም የኔ ❤️ የእውነተኛነት ፍቅሬን አውቀሽ ❤️ የፍቅር ዶክተር ሆነሽኛል ❤️ መቼም እንደማንለያይም ቃል ❤️ ገብተሽልኛል ምክንያቱም ❤️ አንቺም ከልብሽ ነው ❤️ መታፈቅርኝና ለዘላለም ❤️ አፈቅርሻለሁ 😘 ❤️…………………………………………………❤️ ❤️ፍቅር እኔ እና አንቺ😷 ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━ ❤️የልብ ትርታ💚 @Jebraraye
نمایش همه...
❤️ 3
Nifigfh0
نمایش همه...
❤️ 1
ከጭንቀትና ከስቃይ ነፃ ሊያወጣን የሚችል አንድ አስማተኛ ቃል አለ እሱም ፍቅር ነው
نمایش همه...
💖✨🌹እባክሽ🌹✨ ​​🌷......የኔ ውድ አውቃለሁ ፤ ዝምታሽ ቋንቋ ነው አይንሽ ሲርገበገብ ፤ ለእኔ መልክት አለው ከንፈርሽ ሲረጥብ ፤ ልቤ ትቀልጣለች ጉንጮችሽ ሲቀሉ ፤ ነፍሴ ትበራለች ግን ቢሆንም ውዴ ፤ እጠራጠራለሁ አታፈቅረኝ ይሆን...? ብዬ ተክዛለሁ ዝምታሽ ሲበዛ ፤ ውስጡ ነገር አለው እንደዛ እያሰብኩ ፤ እብሰለሰላለው ያንን ለማካካስ ፤ አፈቅርሻለው እያልኩ እለፈልፋለሁ እውነቱን ንገሪኝ ፤ እባክሽ ተንፍሺ እጎዳብሻለሁ
نمایش همه...
,ፍቅር በሁለት አካላት ውስጥ የሚኖር የአንድ መንፈስ ቅርፅ ነው
نمایش همه...
ትክክለኛ ፍቅረኛ የህይወት አጋር የነፍስ ጋደኛ መግኘትም ልክ አነጣጥሮ ዒላማን እንደመምታት ነው
نمایش همه...