cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🇪🇹 የጥበብ ገበታ

ንባብ ለጥበብ ዋነኛው ምሰሶ ነው!!! ማንበብ የስብዕና ልህቀትን ያጎናፅፋል!! አንብብ ብታነብ የሚቀቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው፡፡ የእይታህ መነፅር ሊሰፋ የሚችለው ስታነብ ብቻ ነው፡፡ በዚህ ቻናል የስነ ልቦና ምክሮች ከመፅሀፍት የተቀነጨቡ አስገራሚ ፅሁፎች እና ታሪኮች ግጥሞች እና ወጎች ፍልስፍና መፅሀፍትንበPdf ያገኙበታል For any comment @UTOR12 & @khaileab

نمایش بیشتر
أثيوبيا10 386امهری7 665دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
476
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"BE THE CHANGE YOU WANT TO SEE IN THE WORLD".... " ብርቅዬ አባባል አይደል? ብዙ ማውራት እንችላለን። ከነዚህ ብዙ ነጥቦች እስቲ ስለአንድ ነገር እናውራ። " " በዚህች ታላቅ በነበረች፤ አሁን ላይ ከውስጥም ከውጭም በደረሰባት ቡጥበጣ፣ ግፍገፊ ምክንያት፤ ከ5ሺህ አመት በላይ ታሪክ ያላት፤ አሁን ግን ተቦጥቡጣ ተቦጥቡጣ የ 18አመት ሸንቃጣ ችክ የምትመስለዋ ሀገራችን "ኢትዮጲያ" ላይ በእኛ በልጆቿ የሚዘወተሩ አባባሎች አሉ። ....."እዚህች ሀገር ላይ የህግ የበላይነት የለም"!! ......" ሁሉም ያው ነው። ህዝቡም፣ መንግስቱም፣ ሀገሪቱም ያው ናቸው። ያበላን ጣት ነካሽ።" አዎ ልክ ነው። ከታሪክ ባንማርም ብዙ አይተናል። የሆነው ሆኖ፣ የተበደለው ተበድሎ፣ የበደለው ተፀፅቶ ተቀጥቶ አምልጦ ... ምናምን ምናምን አልፏል። ይሄ ለኛ የሚጠቅመው አንድ ነገር ቢኖር ስህተታችንን እንዳንደግም ማድረጉ ላይ ብቻ ነው። ከዛ ውጪ ዘመን ያሻገረው በዳይነት እና ተበዳይነት ትርፉ የምፅዐት ቀንን ማፋጠን ብቻ ነው። ስለዚህ የኔ ጥያቄ፤ አክሱምን ላነፁ፣ ላሊበላን ለገነቡ፣ አድዋ ላይ በዠግንነት ለተዋጉ፣ ጣሊያንን ለ5አመት ሰላም አሳጥተው ለመከቱ፣ ኤርትራን ከኢትዮጲያ ጋር መልሶ አንድ ለማድረግ ለለፉ አብዮተኞች አይደለም። የኔ ጥያቄ የዚህ ትውልድ አካል ነን ለባዮች ነው። ?እስቲ በዚህች ሀገር ላይ አየኖራቹ ለሀገር ሸክም ከመሆን ውጪ ለሀገሪቷ የፈየዳቹት ነገር ምንድነው??????? ....ከአንድ የግቢ ተማሪ ጋር እያወራው መምረጥ ስለሚፈልገው (ፊልድ) ጠየቁት። ተማሪውም" የህግ ተማሪ መሆን ነው የምፈልገው" የሚል መልስ ነበር የሰጠኝ። ጥሩ ነው አልኩት። ከዚያም ለምን ህግ መማር እንደሚፈልግ አክዬ ጠየኩት። " ከሀገር ለመውጣት አሪፍ እድል ስለሚከፍትልኝ ነው" ነበር መልሱ።...... ቆይ ቆይ ልቡ ከሀገር ለመውጣት የሚመኝ ህግ አስከባሪ ይዛ ፣ ለኔ ከማለት ወጥቶ ለኛ የሚል ትውልድ ካጣች፣ ሁሉም አማራሪ ከሆነ የዚህች ሀገር ተስፋ ምንድነው።? ወገን ያጣነው እኮ ከዳር ቆሞ ችግር ጠቋሚ አይደለም። ከመሀል ገብቶ ችግር ለመፍታት የሚሞክር እንጂ። አዎ በሆነ መንገድ በsystemu ምክንያት የሆነ ነገር ሆነሃል። አዎ ለሆዳቸው ባደሩ አጋሰሶች ምክንያት ማግኘት የሚገባህን ተነጥቀሀል። ግን ደግሞ አስተውል የደረሰብህን ያደረሱብህ ሰዎችም አንድ ጊዜ ላይ በአንተ ላይ የደረሰው ደርሶባቿል። ሀገሪቷን የሞላው እኮ አኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ባይ ነው። .... ዐፄ ቴዎድሮስ የመቅደላን ጦርነት እንደተሸነፉ እርግጥ በሆነበት በዛች ቅፅበት መኳንንቱ " ጦርነቱን ማሸነፍ ባንችል ቢያንስ ለዚህ ጦርነት ምክንያት የሆኑትን ነጮቹን እንግደላቸው"ሲሉ ዐፄውን መከሩት። ዐፄውም " አንድ ላርግህ ብዬ ያንገላታውት ሳያንስ ለውጪ ጥቃት አሳልፌ አልሰጠውም" ነበር ያሉት። ኋላም ሀገሬው እንዲህ ሲል ለዐፄው ገጠመለት... "ከመቅደላ አፋፍ ጩኸት በረከተ፣ የሴቱን አናውቅም ወንድ አንድ ሞተ።"... እስቲ ሁላችንም "ሴት" ከተባሉት " አድር ባዮች፣ በትንሽ ነገር ተስፋ ቆራጮች፣ ምን አገባኝ ባዮች፣ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ባዮች" ከመሆን ወጥተን "ከራሳችን ጥቅም የሰው ጥቅም የምናሰቀድም፣ ትንሽ ተነካሁ ብሎ የሀገር ሰውን ሁሉ ምን አገባኝ ብሎ ከመተው የምንቆጠብ፣ በእኛ የደረሰው በሌላ እንዳይደርስ የምንከላከል የሀገር መከታ ሆነን" በታሪክ ባይሆን በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ኩሩ፣ ዠግና "ወንድ" ለመባል እንጣር። ደግሞ በሀገራቹ ተስፋ ከመቁረጣችሁ በፊት አንድ ነገር አስታውሱ፤ ሀገሪቷ እንዲህ ውጥንቅጧ የወጣው በየቀኑ እንደናንተ ተስፋ በሚቆርጡ ሰዎች ምክንያት ነው። "ስለዚህ እንዲለወጥ የምትፈልጉት ነገር ካለ ለውጡን ከራሳችሁ ዠምሩ"።።።። ፀሐፊ : የሱስራ """"""NO ROOM FOR RACISM""""" ሀሳብ ካላቹ leave comment 👇👇 @poemers @poemers @poemers @poemers @poemers
نمایش همه...
✍--------✍: ✍--------✍: ካለፈው መፋታት ካለፈው መፋታት ማለት የትናንትን ስህተት በማረም ወደ ፊት መዝለቅ ማለት ነው፡፡ ምንም ብሻሻልና መሳሳት እንደሌለብኝ ባውቅም እንኳ ስህተት ከመስራት ነጻ የምሆንበት ዘመን በፍጹም ሊመጣ እንደማይችል ማወቅ አለብኝ፡፡ ዋናው ቁም ነገር ስህተቴን በማመንና በማረም ወደ ፊት የመገስገሴ ጉዳይ ነው፡፡ ያለፈውን እያሰቡ በጸጸት መኖር የእስር ቤቶች ሁሉ እስር ቤት ነው፡፡ ራሱን በመምራት የበሰለ ሰው ካለፈው ስህተት ራሱን መርቶ በማውጣት የወደፊቱ ላይ ያተኩራል፡፡ ሁሉን ካረመና ካስተካከለ በኋላ ወደ ፊት ይራመዳል፡፡ ከስህተት ባሻገር ለመሄድ ልታስታውሳቸው የምትችላቸው እውነታዎች፡- 1. ከመንቀሳቀስ አታቁም፡፡ ስህተት የማይሰራ ሰው የማይንቀሳቀስ ሰው ብቻ እንደሆነ እወቅ፡፡ ስህተትን ፍራቻ የማይነቀሳቀስ ሰው ሌላ የከፋ ስህተት እየሰራ ነው፤ ያለመንቀሳቀስን ታላቅ ስህተት! እስከተንቀሳቀስኩ ድረስ መሳሳትና ተደናቅፎ መውደቅ የማይቀር ነው፡፡ 2. ለስህተትህ የምትሰጠውን ምላሽ አስተውል፡፡ የስህተትን ውጤት የሚወስነው ለስህተቱ የምትሰጠው ምላሽ እንጂ ስህተቱ ራሱ አይደለም፡፡ ብዙ ሰዎችን የሚያጠፋቸው የሰሩት ስህተት ሳይሆን ለስህተቱ የሚሰጡት ምላሽ ነው፡፡ 3. ስህተትን አትድገም፡፡ የስህተት አስከፊ ገጽታ ያለው ስህተት ተደግሞ ሲሰራ ነውና ስህተትህን ከአንዴ በላይ ላለመድገም ወስን፡፡ ስህተትን የሚሰራ ሰው፣ “ሰው” ይባላል፡፡ ያንኑ ስህተት ደጋግሞ የሚሰራ ሰው ደግሞ “ሞኝ” ይባላል፡፡
نمایش همه...
ርዕስ : እናትና ሚስት ፀሐፊ : እንዳለ ጌታ ምንጭ : የመኝታ ቤት ሚስጥሮች 🗣 : ሀይለአብ @poemers @poemers
نمایش همه...
20231101_101405.aac15.99 MB
ርዕስ : የመስዋዕት ልጆች ፀሀፊ : አሌክስ አብርሀም ምንጭ : ከዕለታት ግማሽ ቀን አቅራቢ : ሀይለአብ @poemers @poemers
نمایش همه...
24.58 MB
ሾለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ 🤔? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ሾል) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከhulu  ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ? በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን 🔰vip0 👉 $1=50 ብር በወር = #1500 🔰vip1 👉 $3= 150 ብር በወር= #4,500 🔰vip2 👉 $15=750 ብር በወር= #22,500 🔰vip3 👉 $35=1750ብር በወር= #52,500 🔰vip4 👉 $72=3600 ብር በወር= #108,000 🔰vip5 👉 $150 =7,500ብር በወር= #225,000 🔰vip6 👉 $280 =14,000ብር በወር= #420,000 ❇️ በተጨማሪም በርሶ ሾር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል። ለምሳሌ በርሶ ሾር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ። 💸 $3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ 3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው 🤑 5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን? hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ  ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ። ❇️ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን? 🔰 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ሾል ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ  USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል። 📈 ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያገኛል ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመመዝገብ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ። https://hulu61.com/#/pages/register?code=8899540 ሾለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ 🤔? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ሾል) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከhulu  ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ? በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን 🔰vip0 👉 $1=50 ብር በወር = #1500 🔰vip1 👉 $3= 150 ብር በወር= #4,500 🔰vip2 👉 $15=750 ብር በወር= #22,500 🔰vip3 👉 $35=1750ብር በወር= #52,500 🔰vip4 👉 $72=3600 ብር በወር= #108,000 🔰vip5 👉 $150 =7,500ብር በወር= #225,000 🔰vip6 👉 $280 =14,000ብር በወር= #420,000 ❇️ በተጨማሪም በርሶ ሾር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል። ለምሳሌ በርሶ ሾር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ። 💸 $3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ 3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው 🤑 5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን? hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ  ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ። ❇️ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን? 🔰 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ሾል ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ  USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል። 📈 ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያስገኛል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
نمایش همه...
ሾለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ 🤔? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ሾል) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከhulu  ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ? በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን 🔰vip0 👉 $1=50 ብር በወር = #1500 🔰vip1 👉 $3= 150 ብር በወር= #4,500 🔰vip2 👉 $15=750 ብር በወር= #22,500 🔰vip3 👉 $35=1750ብር በወር= #52,500 🔰vip4 👉 $72=3600 ብር በወር= #108,000 🔰vip5 👉 $150 =7,500ብር በወር= #225,000 🔰vip6 👉 $280 =14,000ብር በወር= #420,000 ❇️ በተጨማሪም በርሶ ሾር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል። ለምሳሌ በርሶ ሾር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ። 💸 $3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ 3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው 🤑 5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን? hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ  ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ። ❇️ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን? 🔰 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ሾል ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ  USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል። 📈 ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያገኛል ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመመዝገብ ከስር ያለዉን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ይችላሉ። https://hulu61.com/#/pages/register?code=9828593 ሾለ hulu ምን ያህል ያውቃሉ 🤔? 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1, hulu ፕላት ፎርም ምንድነው? hulu ፕላት ፎርም onlin ገንዘብ መስሪያ መንገድ ሲሆን ከ Facebook , Instagram , youtube እና tik tok ጋር ባደረገው ስምምነት ከላይ የተጠቀሱትን website በመጎብኘት ላይ በማድረግ የሚከፍል ፕላት ፎርም ነው 2, እንዴት hulu ላይ መመዝገብ እንችላለን? ለመመዝገብ የhulu ተመዝጋቢ የሆነ invitation link የሚያስፈልግ ሲሆን የስልክ ቁጥር እና ኢሜል አድሬስ ያስፈልጋል 3, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት ገንዘብ እንሰራለን? በየቀኑ ፕላትፎርሙ ላይ በመግባት የሚሰጠንን task (ሾል) በመስራት ዶላሮችን እንሰበስባለን 4, ከhulu  ምን ያህል ገንዘብ በየቀኑ መሰብሰብ እንችላለን ? በየቀኑ በ vip ደረጃችን የምንሰራቸው ገንዘቦች የተለያዩ ሲሆን 🔰vip0 👉 $1=50 ብር በወር = #1500 🔰vip1 👉 $3= 150 ብር በወር= #4,500 🔰vip2 👉 $15=750 ብር በወር= #22,500 🔰vip3 👉 $35=1750ብር በወር= #52,500 🔰vip4 👉 $72=3600 ብር በወር= #108,000 🔰vip5 👉 $150 =7,500ብር በወር= #225,000 🔰vip6 👉 $280 =14,000ብር በወር= #420,000 ❇️ በተጨማሪም በርሶ ሾር የተመዘገቡት ከvip0 በላይ ከሆኑ በየቀኑ ከሚሰሩት 3% ተጨማሪ ገቢ ይኖርዎታል። ለምሳሌ በርሶ ሾር የተመዘገቡ 40 vip1 ሰዎች ቢኖርዎት እነሱ ከሚሰበስቡት $3 ዶላር 3% ያገኛሉ። 💸 $3*40=120 *3% $3.6 ዶላር ያገኛሉ ስለዚህ 3.6*30 ቀን =$108 ዶላር ይሆናል ወደብር ስንቀይረው #5,400 በየወሩ በሊንካችን ከተመዘገቡት እናገኛለን ማለት ነው 🤑 5, በ hulu ፕላት ፎርም እንዴት vip ማሳደግ እንችላለን? hulu ፕላት ፎርም ለደንበኞቹ vip1 እንዲያገኙ እንደሽልማት ያቀረበ ሲሆን ደንበኞች በሊንካቸው 40 ሰው እና ከዛ በላይ አስመዝግበው ተመዝጋቢዎቹ በተከታታይ ለ3 ቀን ታስካቸውን ሰርተው ማጠናቀቅ አለባቸው (ፌክ የሆነ አካውንት እና ተመዝጋቢዎች በትክክል task ካልሰሩ ሽልማቱን አንሰጥም ) ተመዝጋቢዎችዎ  ታስካቸውን በትክክል ከሰሩ እርሶ vip1 እና $15 ተሸላሚ ይሆናሉ። ❇️ ከhulu ገንዘብ እንዴት ወጪ ማድረግ እንችላለን? 🔰 hulu ፕላት ፎርም አለም አቀፍ online ሾል ስለሆነ አለም አቀፍ የሆነ ከረንሲ ነው የሚጠቀመው ስለዚህ የሁሉ አባላት በሙሉ ገንዘባቸውን ወጪ ለማድረግ  USDT አድሬስ ሊኖራቸው ይገባል። 📈 ሀሳብዎትን እና ህልምዎትን እውን ለማድረግ ከ hulu ጋር ወደፊት ጠንክሮ የሰራ የስራውን ውጤት ያስገኛል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
نمایش همه...
00:57
Video unavailableShow in Telegram
1.01 MB
02:22
Video unavailableShow in Telegram
2.67 MB
06:12
Video unavailableShow in Telegram
8.13 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.