fa
Feedback
Abune Gorgorios Lebu Branch G 8

Abune Gorgorios Lebu Branch G 8

رفتن به کانال در Telegram
1 435
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
-830 روز
آرشیو پست ها
ኣማርኛ መዝገበ ቃላት.pdf29.17 MB

ለትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የሥራ ሓላፊዎች፤ ለሰጡን የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ሙያዊ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን
+1
ለትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የሥራ ሓላፊዎች፤ ለሰጡን የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ሙያዊ ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን

መለማመጃ ጥያቄ መርሐ ግብር ጥቅም እና ዓላማ
+1
መለማመጃ ጥያቄ
መርሐ ግብር ጥቅም እና ዓላማ

የተማሪዎች መለያ ቁጥር የክፍያ መጠንና ጊዜ

በቀጣይ ... [እስከ ጥቅምት 15 ባሉት ቀናት]
መለማመጃ ጥያቄ 1 ይሰጣል ሁሉንም ተማሪዎች የሚያሳትፍ የጥያቄና መልስ ውድድር ይደረጋል ሙከራ 1 ይሰጣል የመጀመሪያው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥቅምት 01-10 [በተማሪዎቹ ስም፣ መለያ ቁጥር፣ በቀጥታ የባንክ ክፍያ] አሐዱ ባንክ 0000582310901
☞ በ2015 እና በ2016 ዓ.ም በየክፍል ደረጃው ተዘጋጅተው የነበሩ መለማመጃ ጥያቄዎችን እና ሙከራዎችን በቤተ መጽሐፍት ማግኘት ይችላሉ።
ክትትል እና ድጋፋችን አይለያቸው
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

በቀጣይ ... [እስከ ጥቅምት 15 ባሉት ቀናት] መለማመጃ ጥያቄ 1 ይሰጣል ሁሉንም ተማሪዎች የሚያሳትፍ የጥያቄና መልስ ውድድር ይደረጋል ሙከራ 1 ይሰጣል የመጀመሪያው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክ
በቀጣይ ... [እስከ ጥቅምት 15 ባሉት ቀናት]
መለማመጃ ጥያቄ 1 ይሰጣል ሁሉንም ተማሪዎች የሚያሳትፍ የጥያቄና መልስ ውድድር ይደረጋል ሙከራ 1 ይሰጣል የመጀመሪያው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥቅምት 01-10 [በተማሪዎቹ ስም፣ መለያ ቁጥር፣ በቀጥታ የባንክ ክፍያ]
☞ በ2015 እና በ2016 ዓ.ም በየክፍል ደረጃው ተዘጋጅተው የነበሩ መለማመጃ ጥያቄዎችን እና ሙከራዎችን በቤተ መጽሐፍት ማግኘት ይችላሉ።
ክትትል እና ድጋፋችን አይለያቸው
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

በቀጣይ ... [እስከ ጥቅምት 15 ባሉት ቀናት]
መለማመጃ ጥያቄ 1 ይሰጣል ሁሉንም ተማሪዎች የሚያሳትፍ የጥያቄና መልስ ውድድር ይደረጋል ሙከራ 1 ይሰጣል የመጀመሪያው ተርም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ከጥቅምት 01-10
☞ በ2015 እና በ2016 ዓ.ም በየክፍል ደረጃው ተዘጋጅተው የነበሩ መለማመጃ ጥያቄዎችን እና ሙከራዎችን በቤተ መጽሐፍት ማግኘት ይችላሉ።
ክትትል እና ድጋፋችን አይለያቸው
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

P2 Cont. from #Academic_Success
Concepts, Study Tips, Tips to Exam Preparation
1. ለትምህርት ሁሌም አዎንታዊ አመለካከት ይኑራችሁ 2. ላሏችሁ ችሎታዎች ተገቢ አመለካከት ይኑራችሁ ☞ በትምህርት ውስጥ መማር አዲስ ዕውቀትን ማግኛ ብቻ ሳይሆን ለሚፈለግ የጠባይ ለውጥም ወሳኝ ነው፤ ችግር ፈቺ መሆንን፣ የተደበቁ ተሰጥኦዎችን ማወቂያ በዚህም የተለያዩ ችሎታዎች የሚዳብሩበት ሂደታዊ የለውጥ መንገድ ማሳያ እና ማብቂያ ነው። 3. ጥሩ የጥናት ልምድን አዳብሩ ☞ የምታጠኑትን ነገር አጠቃላይ ይዘት ለማወቅ ውስጡን/ጉዳዩን ማየት፣ ማንበብ፤ ከዚያም በእያንዳንዱ ርዕስ ላይ ተመስርታችሁ ጥያቄ ማውጣት፣ ላወጣችሁት ጥያቄ መልስ ለማግኘት የበለጠ በርዕሱ ዙሪያ ማንበብ፣ ተዛማጅ ሙከራዎችን መስራት/የተለያዩ ዘዴዎችን መተግበር። 1. ዕቅድ ማውጣት ☞ የምታጠኗቸውን የትምህርት ዓይነቶች እና ምዕራፎች ብዛት መለየት፣ የጥናት ሰዓት በየዕለቱ በመመደብ የተወሰነውን ሰዓት በትምህርት ዓይነቶቹ እና ምዕራፎቹ ከፋፍሎ መመደብ ያስፈልጋል። 2. ቅኝት ማድረግ ☞ ቅኝት ማድረግ (የዳሰሳ ጥናት)፤ አንድን ምዕራፍ ለማንበብ ከመጀመራችሁ በፊት ጠቅላላ ይዘቱን፣ ርዕሶችን እና ንዑስ ርዕሶች ማየት፤ ተለይተው የወጡ ትርጉሞችን እና የሚነበበውን ነገር ጥቂት ደቂቃዎች በመመደብ ማየት። 3. ጥያቄ ☞ ስለ ምዕራፉ ይዘት ምንነት እና በምዕራፉ ውስጥ ጠቃሚ ሊባል የሚችለው ነገር ምን እንደሆነ ራስን መጠየቅ እና መልስ ከመጽሐፉ ወይም ከምታነቡት ነገር ለማግኘት ማሰብ፤ ይህም ምዕራፉን የምታነቡበትን ምክንያት ግልጽ ያደርግላችኋል። 4. ንባብ ☞ ማንበብ መጀመር፤ በንባብ ወቅት ቁልፍ ቃላት እና ፍችያቸው ላይ ማስታወሻ መያዝ። 5. የማስታወስ ስልቶችን ተግባራዊ ማድረግ ☞ ለማስታወስ ከምንጠቀምባቸው ዘዴዎች ውስጥ ለምሳሌ ስላነበብነው ነገር አሳጥሮ ማስታወሻ መያዝ (ዋና ዋና የትኩረት ነጥቦችን)፤ 6. ክለሳ ☞ በንባብ ወቅት ቁልፍ ቃላት እና ፍችያቸው ላይ ከያዝነው ማስታወሻ በመነሳት ዋና ዋና ቁምነገሮች ላይ በማተኮር በክለሳ መልክ ማንበብ።
ስኬታማ እንድትሆኑ…
☞ ትጉህነትን፣ ሥነ ሥርዓትን፣ በዝርዝር ጉዳዮች ትኩረት መስጠትን፣ ምክር ማዳመጥን፣ በአጠቃላይ ቀና አመለካከትን ይጠይቃል። 1. የእድገት አስተሳሰብ ይኑራችሁ ☞ የእድገት አስተሳሰብ አንድ ሰው በቂ ጊዜ ከተሰጠው እና ጥረት ካደረገ ማንኛውንም ነገር መማር ይችላል የሚል እምነት ነው። 2. የተግባር ሰው እና ልምድ የምታከማቹ ሁኑ ☞ የውጤታማ/ስኬታማ ተማሪ ማሳያ በእምነቱ ሳይጠራጠር፣ ማድረግ እችላለሁ የሚል፣ የሚጥር፣ የማይፈራ፣ የራስ መተማመን መንፈስ ያዳበረ፣ መልካም ልምዶችን የሚያከማች እና በትምህርቱ እና በእድገቱ እነዚህን የሚጠቀም ነው። 3. ውድቀትን የምትቋቋሙ ሁኑ 4. ግቦችን አውጡ --------------------------------
GUIDE/TIPS TO EXAM PREPARATION Strategies and Skills
Before the Exam: ☞ Be prepared. Learn your material thoroughly. ☞ A program of exercise is said to sharpen the mind. ☞ Approach the exam with confidence.  ☞ View the exam as an opportunity to show how much you've studied and to receive a reward for the studying you've done. ☞ Relax just before the exam.
During the Exam:
☞ When you take a test/exam, you are demonstrating your ability to understand course material, or perform certain tasks. The test/exam forms the basis of evaluation or judgment for your course of study. There are many factors, including your own attitudes and conditions, which influence how you perform during tests/exams. These suggestions may help. ☞ Come prepared; arrive early. ☞ Stay relaxed and confident. ☞ Be comfortable but alert. ☞ Read the directions carefully. ☞ Budget your time. ☞ Answer the test/exam questions in a strategic order. ☞ Review your work: Always review it before submitting it to ensure you have answered all questions and checked for errors.
AFFIRMATIONS TO HELP STUDENTS DOING EXAMS
☞ I pass exams easily. ☞ I enjoy studying for my exams and tests. ☞ I stay focused while studying for exams. ☞ I work both hard and smart to pass my exams. ☞ I always pass my exams. ☞ I look forward to a great result of my exams. ☞ I am easily able to sit for exams without stress or anxiety. ☞ I love the challenge of a tough exam. ☞ I will do my exams well. ☞ During the exams, I recall information quickly and easily. ☞ I know how to thrive under exam pressure. ☞ I begin studying well before exams are scheduled. ☞ I prepare for exams systematically and intelligently. ☞ I will pass my exam! ☞ I am always relaxed during exams. ☞ I am well prepared for every exam.
Final Thoughts
☞ Incorporating these effective strategies can greatly enhance your exam performance and contribute to overall academic success. You can build confidence and reduce anxiety by adequately preparing in advance, understanding the test/exam format, and practicing with sample questions. Remember to stay focused, maintain a positive mindset, and show your work when applicable. By consistently implementing these test/exam-taking skills, you can improve your ability to demonstrate your knowledge and achieve desired results.
“EDUCATION is a shared commitment between DEDICATED teachers, MOTIVATED students and ENTHUSIASTIC parents with HIGH EXPECTATIONS.”
All the very best! Mulualem Tadesse mulualemtad@gmail.com

P1 #ACADEMIC_SUCCESS Dear students, here are some important advices to you:-
How do you achieve academic success?
Setting achievable short- and long-term goals is one key to academic success. When you set actionable objectives and incorporate skills and behaviors like time management, good study habits, and resilience, it’s easier to create and execute an effective study plan, track your progress, and reach your milestones. Your academic success depends on a variety of factors, such as good time management, communication, critical thinking, note taking & study skills. Below are a few things to keep in mind to make the most of your study time.
Time Management
One of the most critical skills for academic success is effective management of your study time. Time management skills are essential because they help ensure you stay on top of all your readings, projects, and exams. Managing your time well also requires you to stay organized, prioritize your tasks, and plan out a daily, weekly, and monthly study schedule that you stick to. ☞ Set aside time to study & make this time a part of your regular schedule.  Much of our behavior is habitual, so it’s best to capitalize on this concept and make your study times a part of your regular routine. ☞ Make sure your study time is structured. Not only is this a time for completing immediate tasks, but also a time to prepare for future assignments. Review your class syllabi to ensure you are keeping up with your reading assignments. Reread your class notes to make sure they make sense. Look at your schedule to see when major assignments are due so you can plan your upcoming study sessions accordingly. ☞ Allot time for breaks during your study time. For every hour you study, be sure to take a ten minute break. Most importantly, pace yourself when it comes to studying. Marathon study sessions are not the best option; schedule smaller blocks of study time instead.
Effective Study Techniques
Strategies: Feynman Technique, Active recall, Spaced repetition, ...
Study Habits
Tips to improve your study habits:- Find a good place to study. Minimize distractions. Take breaks. Space out your studying. Set study goals for each session. Reward yourself. Study with a group. Take practice tests. Use your own words. Ask for help. Take care of yourself. ☞ Have a specific place to go whenever you study. A quiet, well-lit place with as few distractions as possible is preferable. Once you find a place to study and get into a routine, you will find it is relatively easy to switch into study mode and complete your work. ☞ To help keep distractions to a minimum, have a notepad nearby just in case you remember something that needs to be completed after you finish studying. This will allow you to remain focused and concentrate on your studying rather than worrying about what you need to complete once you’re finished. ☞ When possible, find a study partner. Studying together will encourage you and your partner to share and build upon your understandings of the subject matter. Verbalizing what you know oftentimes helps strengthen synaptic connections in your brain, which subsequently reinforces the learning process. Just be sure to stay focused and use your study time solely for its purpose; save socializing for afterwards.
Note-taking and Summarization
Learning the art of jotting down pertinent points and summarizing large swathes of information into concise notes can aid in better retention and understanding.
Critical Thinking
This skill extends beyond rote learning. It involves analysing information [evaluate information deeply and from multiple angles], discerning patterns, questioning assumptions, and arriving at informed conclusions.
Core Principle of Academic Success
It is about striving for excellence, pushing one’s boundaries, and cultivating a lifelong passion for learning. SUCCESS is a journey, not a destination. Stay focused, stay positive, and give it your all!       mulualemtad@gmail.com

+4
Children's Illustrated Dictionary.pdf30.99 MB

መስቀል ብርሃን እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል፤ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን
መስቀል ብርሃን
እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል፤ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን

2017 E.C Academic Calendar.pdf5.28 KB

Telegram Channels Click the link to join the channel Grade 1☞ @lebu2013grade1 Grade 2☞ @lebu2013grade2 Grade 3☞ @lebu2013grad
Telegram Channels
Click the link to join the channel
Grade 1@lebu2013grade1 Grade 2@lebu2013grade2 Grade 3@lebu2013grade3 Grade 4@lebu2013grade4 Grade 5@lebu2013grade5 Grade 6@lebu2013grade6 Grade 7@lebu2013grade7 Grade 8@lebu2013grade8 Tel. ☞ +251114713460/+251114713520 E-mail ☞ mulualemtad@gmail.com QXA #Information_Sources_and_Links

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሰን !
ለልጆቻችን ሁለንተናዊ እድገት፤ ሁላችንም ከሙያ፣ ከሓላፊነት እና ከልምድ በምናበረክተው፤ መሆን የሚጠብቅባቸውን እንዲሆኑ፣ መሆን የሚፈልጉትን እንዲሆኑ ለማስቻል፤ በጋራ ለሚከናወኑ ተግባራት የሥራ ክፍል ሓላፊዎች እና ተወካዮች የሚከተሉት መሆናቸውን እናሳውቃለን።
☞ ዳኛነሽ ማሩ +251934593179 [ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል የተማሪዎች ጉዳይ አስተባባሪ] ☞ ተመስገን ፈጠነ +251913566356 [ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የተማሪዎች ጉዳይ አስተባባሪ] ☞ ሰፊነው አረጋ +251918286761 [ምክትል ርዕሰ መምህር] ☞ ወርቁ ወንዳለ +251918177816 [ምክትል ርዕሰ መምህር] ☞ በእወቀቱ ይበልጣል +251913746093 [በትምህርት ቤቱ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በተማሪዎች መማር፣ የመማር ውጤት፣ በትምህርታዊ ውድድር፣ በልዩ ፍላጎት የክትትል እና ድጋፍ፤ በአጠቃላይ የተማሪዎች ሁለንተናዊ እድገት ከትትልና ድጋፍ አስተባባሪ]
ባላችሁበት በሁለትዮሽ ግንኙነት አግባብ መረጃ በመለዋወጥ በአብሮነት በጋራ ለምናበረክተው መልካም ነገር ከልብ እናመሰግናለን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።

የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ መልካም የትምህርት ዘመን
+4
የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መክፈቻ
መልካም የትምህርት ዘመን

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሰን !
ለልጆቻችን ሁለንተናዊ እድገት ከቤተሰባዊነት፣ ከሙያ፣ ከሓላፊነት እና ከልምድ በምናበረክተው፤ መሆን የሚጠብቅባቸውን እንዲሆኑ፣ መሆን የሚፈልጉትን እንዲሆኑ ለማስቻል፤ የሚከተሉትን የሥራ ክፍል ሓላላፊዎች እና ተወካዮችን ባላችሁበት በሁለትዮሽ ግንኙነት የልጆቻችንን የመማር ሒደት እንድንከታተል፣ እንድንደግፍ እና እንድናበቃ በጋራ እንድንሰራ ይሁን።
☞ ዳኛነሽ ማሩ +251934593179 [ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ዕለታዊ የተማሪዎች ጉዳይ አስተባባሪ] ☞ ተመስገን ፈጠነ +251913566356 [ከ5ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ዕለታዊ የተማሪዎች ጉዳይ አስተባባሪ] ☞ ሰፊነው አረጋ +251918286761 ምክትል ርዕሰ መምህር ☞ ወርቁ ወንዳለ +251918177816 ምክትል ርዕሰ መምህር
በትምህርት ቤቱ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል በተማሪዎች መማር፣ የመማር ውጤት፣ በትምህርታዊ ውድድር፣ በልዩ ፍላጎት እና መደበኛ የክትትል እና ድጋፍ አግባብ፣ በአጠቃላይ የተማሪዎች ሁለንተናዊ እድገት፤ በተማሪዎች እና በትምህርት ቤቱ፣ በወላጆች እና በትምህርት ቤቱ፣ በተማሪዎች እና በመምህራን መካከል ላለው የክትትል፣ የድጋፍ እና የለውጥ አመራር፤ ከሚከተለውን ተወካይ ጋር በቅርበት እንዲሰሩ ይሁን።
☞ በእወቀቱ ይበልጣል +251913746093
ባላችሁበት በሁለትዮሽ ግንኙነት አግባብ በአብሮነት በጋራ እንድንሰራ የትምህርት ተቋሙ የሥራ መሪ የሥራ ሓላፊነት እና ውክልናን መስጠቱን በአክብሮት ያሳውቃል።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።