cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኛ ተሰጦ

ሰው ሆይ አዋቂ ከሆንህ ውድቀትን ታውቀዋለህ አላዋቂ ውድቀትን አያቅምና እዚህ ቻናል ላይ ማንነተቹን ተሰጧቹን ታገኙታላችው። ግጥም ፁሁፍ ታሪክ ሙዚቃ ጥቅም ያለው ነገር ለመላክ ካስኛቹ ሀሳብ ሳይገባቹ እዚህ @Yibaw_love👈👈👈👈ያለሀሳብ ላኩልኝ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

misten gedlikwat😁😳😳😘 yhen voice sasmu endatalfu😍.....feta belulg @fenesiyaa
نمایش همه...
4.56 KB
የምትወደውን ሳይሆን የሚወድህን ተከተል #ብሎ_ታሪክ_የለም ዝም ብለህ የምትወደውን ተከተል🚶‍♀🚶
نمایش همه...
ውይይይ…… ሚስት ማግኘት ክብደቱ... ብዙ ወንዶች ቆሞ ቀር…… ሴቶች ደግሞ ቆሞ ጠባቂ የሆኑት ይላሉ ሙጋቤ እና መንጌ… እየተቀባበሉ የተጨዋወቱት ነው… ========================== 1. ቆንጆ ከሆነች አስተሳሰብ ዜሮ ትወርድብሀለች 2. አስተዋይ ከሆነች ኮስታራ ትሆንብሀለች 3. ሀብታም ከሆነች አታከብርህም 4. ጠንካራ ሠራተኛ ከሆነች ላንተ ጊዜ የላትም 5. ኮስታራ ከሆነች መስፈርቷ ይበዛል… 6. የዋህ ከሆነች ልቧ በሆነ ወንድ ተጎድቷል… 7. ኃላፊነት የሚሰማት ከሆነ ለፍቅር ደንታ የላትም 8. በጣም የተማረች ከሆነች ሁሌ ትክክል ነኝ ትላለች 9. ካልተማረች ስታርማት ታኮርፋለች ትቆጣለችም 10. ብልጥ ከሆነች በባዶ ሜዳ ሁሉ ትዋሻለች 11. ጨዋ ከሆነች የጨረሰች ሰነፍ ትሆንብሀለች 12. ፉንጋ ከሆነች ምግብ ላይ ቅመም ታበዛለች 13. ነጋዴ ከሆነች ባል ትሆንብሀለች 14. የቤት ልጅ ከሆነች ከወጣች አትመለስም 15. አራዳ ከሆነች ትወሰልትብሃለች – – – – – =>> #እና_በየት_በኩል_እናግባ ?…… #Join Share 👇👇👇👇👇 @yenatmert @yenatmert
نمایش همه...
ልጁ ቺኳን እየጀነጀነ "እኔ እንደሌሎቹ ወንዶች አይደለሁም" ይላታል "ማለት አንተ ታረግዛለህ ማለት ነዉ?" አላለችዉም?! 😂😂😂😂 መልስ አንደኛ እኮ ነሽ አቦ @yenatmert
نمایش همه...
Like plzze
نمایش همه...
Code 3 💞 Tsion Photo be @Amiraliyat bemelak mewedader tichilalachu Vote lemasdereg 🙏🙏 @cute_lady07 @cute_lady07
نمایش همه...
Short story of our family Dad : esat argut🗣 Mom: kana argut🗣 Me: MBC 2 argut🗣 Sis: Ethiopia lijoch argut🗣 This is our story 😂 @our_mood_staff
نمایش همه...
ሰላም ሰላም ጎደኛዬ ( ጎደኞቼ ) ዛሬ አሪፍ የቴሌግራም ቦት አግኝቻለው ስሙ Profile Checker ☑️ ሲሆን ጥቅሙም የአንተን ( የአንቺን ) የቴሌግራም ፕሮፋይል ፎቶአቹን ማን በብዛት እንደሚያየው የሚያዩትን ሰው ስም ዝርዝር ስንት ጊዜ እንዳዩት የቱን ፎቶ እንዳወረዱት እና ስንት ሰዓት እንዳዩት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም አሪፍ ቦት ነው። ⊙ አሁኑኑ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ሊንክ በመንካት በነፃ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።⇩⇩⇩ https://t.me/who_save_my_profilebot?start=r04453809110 Official Profile Checker Bot®
نمایش همه...
ለጎደኛዋ ያጋሩ 📣
​​ማጣት መሸነፍና መውደቅ ብዙ እውነትነት የሌላቸው ስሜቶች ናቸው። የተመኘነውን የማናገኘው ጊዜው ስላልደረሰ አልያም የተሻለ ነገር ስለታሰበልን ወይም ደግሞ ምኞታችን በመልካም መሰረት ላይ ስላልተመሰረተ ነው። #መሸነፍና መውደቅም እኛ የውሸት ማንነታችን ሲነካ የሚሰሙን ስሜቶች ናቸው። እያንዳንዱ እንቅፋት መንገዳችንን አስተካክለን እንድንራመድ የሚያግዘን አጋጣሚ ነውእያንዳንዱ ስህተት ከዚህ የተሻለ ማሰብ እንደምንችል የሚያስታውሰን ቅጣት ነው። በህይወት ውስጥ እያንዳንዱ እንቅፋቶች ከተማርንባቸው ምርጥ አስተማሪ ናቸው! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ *ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን* ✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
نمایش همه...

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.