fa
Feedback
Sami Tech

Sami Tech

رفتن به کانال در Telegram

sami-technologies.com አዳዴስ ላፕቶፕ ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር !! አድራሻ: መገናኛ በደራርቱ እና በስለሺ ህንፃ መካከል ሲቲ ሞል ( Siti Mali ) 1ኛ ፎቅ ላይ ። ሳሜ ቴክ ( Sami Tech) ስልክ :- 0928442662 0940141114

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Sami Tech

کانال Sami Tech (@samcomptech) در بخش زبانی انگلیسی بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 25 840 مشترک است و جایگاه 5 181 را در دسته فناوری و برنامه‌ها و رتبه 1 296 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 25 840 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 10 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -509 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -22 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 4.62% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.35% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 1 194 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 607 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 2 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند ssd, storage, inch, battery, 13th تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
sami-technologies.com አዳዴስ ላፕቶፕ ከ አንድ አመት ዋስትና ጋር !! አድራሻ: መገናኛ በደራርቱ እና በስለሺ ህንፃ መካከል ሲቲ ሞል ( Siti Mali ) 1ኛ ፎቅ ላይ ። ሳሜ ቴክ ( Sami Tech) ስልክ :- 0928442662 0940141114

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 11 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته فناوری و برنامه‌ها تبدیل کرده‌اند.

25 840
مشترکین
-2224 ساعت
-1087 روز
-50930 روز
آرشیو پست ها
Sami Tech
25 840
እግዚአብሄር ያመቻቻል ድንቅ ፀሎት ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ጋር 🕑-8:02Min💾-.25.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
ዮኒ ተወዳጅ አንተ ልዩ ስጦታችን ነህ::በገልጋይነት መንፈስ ዝቅ ብለህ ስታገለግል በሰው ልብ ውስጥ እንደ ንጉስ ተቀምጠሃል:: አክብሩኝ ሳትል ትንሹ ትልቁ ከውስጡ ያከብርሃል:: ለመወደድ ብለህ ትምህ
ዮኒ ተወዳጅ አንተ ልዩ ስጦታችን ነህ::በገልጋይነት መንፈስ ዝቅ ብለህ ስታገለግል በሰው ልብ ውስጥ እንደ ንጉስ ተቀምጠሃል:: አክብሩኝ ሳትል ትንሹ ትልቁ ከውስጡ ያከብርሃል:: ለመወደድ ብለህ ትምህርት ሳትሰራ በሚያምነው በማያምነው ሁሉ ትወደዳለህ:: ቀለል ያለ ኑሮ እየኖርክ ወይም ሳታካብድ በተለየ ሁኔታ ከብደሃል:: ወንጌሉ እንደሚያስተምረን በትህትና በሁሉም ፊት ዝቅ ብሎ ማገልግል"ከፍ ማለት ወይም ውጤታማ መሆን እንደሚቻል ትልቅ ማሳያ ነህ:: አገልግሎት የጀመርክበት ጥቂት ዘመን ቢመስልም የፈጠርከው ተፅዕኖ ግን በብዙ ርቀት ከጫፍ ጫፍ እንድትሰማ ሆነሃል:: ሁሉም በተሰጠው መስመር የፈጠረው ተፅዕኖ እንዳለ ባይካድም በብዙ ርቀት ቀድመሃል:: መሪ ማለት የተጠራበትን ጥሪ በታማኝነት እና በትጋት መፈፀሙ ላይ እንጅ በውጤት ብቻ እንደማይመዘን ከሙሴ መማር ይቻላል:: ሙሴ ይመራው የነበረ ህዝብ አመፀኛ በመሆኑ ምክንያት እግዚአብሔር ተቆጥቶ ይሄንን ህዝብ ላጥፋ ብሎ ሲነሳ እነሱን ከምታጠፋ እኔን ደምስሰኝ በማለት ከራሱ ይልቅ ህዝብን የሚያስቀድም ድንቅ መሪ ነበር:: እግዜርን ፊት ለፊት ያየና ቅን ሰው በመባል የተመሰከረለት ሙሴ የመራው ህዝብ ምድረበዳ ላይ ለምን ተንጠባብጥቦ ቀረ ከተባለ የህዝቡ አንገተ ደንዳናነት እና ያለመለወጥ ፍላጎት ብሎ መውሰድ ይቻላል:: ለመለወጥ መሪው ብቻ ሳይሆን ተመሪውም"አስተማሪው ብቻ ሳይሆን ተማሪውም ብዙ ሃላፊነት አለባቸው:: በዚህ ምክንያት ያለ እውቀት በሚሰነዘሩ አስተያየየቶ ከአላማችን ንቅንቅ አንልም:: ዮኒዬ እንደሚናገረ ወደፊት እየገሰገሰ ከመቀጠል ውጭ አማራጭ የለውም:: paster Tekeste Getnet ✍ @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የልህቀት መንፈስ 🕑-42:36Min💾-.39.4MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ የልህቀት መንፈስ 🕑-42:36Min💾-.90.0MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ በእምነት ያላዩ ድሮ እና ዘንድሮ 🕑-47:48Min💾-.44.2MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ በእምነት ያላዩ ድሮ እና ዘንድሮ 🕑-47:48Min💾-.115.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
መልካም ዜና ===================== ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በስነ መለኮት እና በክርስቲያን ሊደረሺፕ(በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ )ትምህርት መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ ሆሊስቲክ የመጽ
መልካም ዜና ===================== ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ በስነ መለኮት እና በክርስቲያን ሊደረሺፕ(በአማርኛ እና በእንግሊዘኛ )ትምህርት መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ ሆሊስቲክ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ይገኛል። ➡️በስነመለኮት እና በክርስቲያን ሊደርሺፕ-> በማስተርስ፣ በዲግሪና በዲፕሎማ ትምህርቱ ይሰጣል። ስለዚህ ጊዜና ሥፍራ ሳይወስኖት ትምህርቱን ባሉበት ቦታ ሆነው በኦንላይን በእጅ ስልክዎ ወይም በኮምፒውተርዎ ይማሩ። ኮሌጁ ያመቻቸውን እድል በመጠቀም ፈጥነው ተመዝግበው ትምህርቱን ይጀመሩ። ✅ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጫኑ-> https://bit.ly/3owkaEL ቀጥሎም ምዝገባውን በቴሌግራም መጨርስ ይጠበቅቦታል። በቴሌግራም ያናግሩን:t.me/infohbchawassa የክፍያ ሁኔታ ለስነ መለኮት በዲግሪ እና በዲፕሎማ በኦንላይን -በወር 150 ብር የምዝገባ 100 ብር -አጠቃላይ የሴሚስተር ክፍያ 1,000 ብር የክፍያ ሁኔታ ለክርስቲያን ሊደርሺፕ በዲግሪ እና በዲፕሎማ በኦንላይን -በወር 250 ብር የምዝገባ 100 ብር -አጠቃላይ የሴሚስተር ክፍያ 1600 ብር የክፍያ ሁኔታ ለስነ መለኮት እና ለክርስቲያን ሊደርሺፕ በማስተርስ ደረጃ በኦንላይን -በወር 400 ብር የምዝገባ 100 ብር -አጠቃላይ የሴሚስተር ክፍያ 2,500 ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉ: 📞 +251961416796 📞 +251977893457 Jion Our Telegram Channel 👇👇👇👇👇 t.me/hbchawassa t.me/hbchawassa አድራሻ፦ ሀዋሳ ፒያሳ አዋሽ ህንፃ ሁለተይኛ ፎቅ እንገይኛለን። Website:- www.holisticbiblecollege.com E-Learning Portal:- www.holisticbiblecollege.org

Sami Tech
25 840
አምላክ አለ! የትኛውም የዚህ አለም ችግር በአምላክህ ፊት እንደ ቁጫጭ ነው፤ ለምን ብቻህን ትታገላለህ? ያንተ ስራ እኮ ፈጣሪህን አጥብቀህ መጠየቅ እና የጠየከውን ለማግኘት በሙሉ አቅም መጣር ነው እንጂ መጨነቅ አይደለም እኮ። ወዳጄ ካንተ በላይ የሚያስብልህ አምላክ አለ! ሁሉንም ለርሱ አደራ ስጥ! ©Inspire In Ethiopia @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 840
ያመንክበትን አድርግ! በዚህ አለም አንተን የመሰለ ሌላ ፍጥረት የለም፤ እንደ ኮካ ኮላ ቢሊዮን ጊዜ አልተባዛህም፤ ወዳጄ ታዲያ ለማን ብለህ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል ሲያስገድዱህ በእነርሱ መንገድ እንድትጓዝ ሲጫኑህ ቁጭ ብለህ የምታየው? ራስህን ሁን! አስበህ ያመንክበትን አድርግ! አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም። ወዳጄ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ ፈጣሪ ነፃነቱን ሰጥቶሀል የመርከብህ ካፒቴን አንተ ነህ! መርከብህን ማንም እንዲነዳት እንዳትፈቅድ! ©Inspire In Ethiopia @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 840
ተመስገን በለው! ስለሁሉም ነገር ፈጣሪን አመስግን! ለተሳካውም ላልተሳካውም፤ ፀሎቴ አልተመለሰም አትበል! ካንተ በላይ የሚያስፈልግህን እርሱ ጠንቅቆ ያውቃል፤ ምስጋናህን አታቋርጥ፤ ደጋግመህ ጠይቀው በሩን ማንኳኳትህን ቀጥል። የፈጣሪ ምላሽ ከዘገየ በሁለት ምክንያት ነው፤ የምትፈልገው ሊሳካ ጊዜው አልደረሰም ወይ አንተ ከተመኘኸው ነገር ሁሉ የሚበልጠውን ሊሰጥህ ነው። አትርሳ ወዳጄ አምላክህ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም፤ ስለዚህ ተስፋህን በእርሱ ላይ ጣልና ተመስገን በለው! ©Inspire In Ethiopia @marsilchannel ❇️

Sami Tech
25 840
በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነህ(ሽ)?እግዚአብሄር_ያመቻቻል ይህን ድንቅ ፀሎት አብረውን ይፀልዩ ከአገልጋይ ዮናታን ጋር 🕑-7:21Min💾-.8.1MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነህ(ሽ)?እግዚአብሄር_ያመቻቻል ይህን ድንቅ ፀሎት አብረውን ይፀልዩ ከአገልጋይ ዮናታን ጋር 🕑-7:21Min💾-.26.1MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
እምነት ! አንተ የእምነትህ ውጤት ነህ ምን ብለህ ነው የምታምነው ? በእምነትህ ልክ ቀንህ ይወሰናል። ምን ስታደርግ ነው ቀንህ ጥሩ የሚሆነው? ምን ስታደርግስ ነው መጥፎ የሚሆነው ? ስወጣ ጥቁር ውሻ ካየው አይቀናኝም ፣ ነጭ እርግብ ካየው ገደኛ እሆናለው ፣ ቢጫ ልብስ ሳይ ስሜቴ ይረበሻል ፣ ሰማያዊ ሸሚዝ ካረግኩ እያልክ በውጫዊ ነገሮች ውስጥህን ቀንህን የምትቆጣጠር ከሆነ ራስህን ጠይቅ የራስህ እምነት እንዳያጥርህ ። ©inspire in Ethiopia @marsjlchannel ❇️

Sami Tech
25 840
#100% #scholarship in Italy 👉Study in Italy with 100% scholarship in different fields such as -Medicine -Economic -Nursing .
#100% #scholarship in Italy 👉Study in Italy with 100% scholarship in different fields such as -Medicine -Economic -Nursing .... Requirements 👉passport 👉10 and 12 national certificate 👉transcript from 9-12 👉recommendations letter 👉study plan 👉photos Note. For @MASTERS applicants, BA degree is required. Note:- The payment is (80,000birr) done only after visa is granted else You lose nothing. For registration 👇 @Mihretu4513

Sami Tech
25 840
➢ከመወለዱ ከ100 አመት በፊት እንደሚወለድ በትንቢት ተነግሯል ➢ከመወለዱ በፊት 15 ወራትን በእናቱ ሆድ ቆይቷል😱 ➢በትምህርት ቤት ትንሹ ፓስተር እየታባለ ይጠራ ነበር ➢ኑሮን ለማሸነፍ የዶሮ ኩስ መጣልን ይሰራ ነበር ይህ ሰው አሁን ላይ አለም እጅግ ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ አገልጋዮች መካከል አንዱ ነው 😱ማነው? ▼▽▼▽ሙሉ ታሪኩን ለማግኘት▽▼▽▼

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ህይወታችሁን ያመቻቻል 🕑-39:48Min💾-.36.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
. በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ህይወታችሁን ያመቻቻል 🕑-39:48Min💾-.84.8MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
#100% #scholarship in Italy 👉Study in Italy with 100% scholarship in different fields such as -Medicine -Economic -Nursing .
#100% #scholarship in Italy 👉Study in Italy with 100% scholarship in different fields such as -Medicine -Economic -Nursing .... Requirements 👉passport 👉10 and 12 national certificate 👉transcript from 9-12 👉recommendations letter 👉study plan 👉photos Note. For @MASTERS applicants, BA degree is required. Note:- The payment is (80,000birr) done only after visa is granted else You lose nothing. For registration 👇 @Mihretu4513

Sami Tech
25 840
. በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኜ ምስክርነቴ በአገልጋይ ኢየሩሳሌም አርአያ 🕑-12:22Min💾-.11.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△

Sami Tech
25 840
. በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆኜ ምስክርነቴ በአገልጋይ ኢየሩሳሌም አርአያ 🕑-12:22Min💾-.22.6MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△