cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Worshp time

የተለያዩ ትምህርቶች ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮች አምልኮዎች እና መፀሐፍ ቅዱስ ትምርቶች ናቸው። ተቀላቀሉት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
233
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Eyu on TikTok

#episode2 #ወንጌል በሀዋሳ እና አካባቢዋም #protestantmezmur_ethiopiangospelsong #mezmurlegeta #voiceeffects

نمایش همه...
Eyu on TikTok

#እየሱስ #ያድናል ህፃን ተወልዶልናልና #fyp #God #lord #ethiopian_protesetant_mezemur #mezemur

01:09
Video unavailableShow in Telegram
➡እግዚአብሔር መልካም ነው። 🙋 ‼️ አስቾካይ ጥሪ ለቅዱሳን ሁሉ! ማዳን የእግዚአብሔር ነው:: ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል :: ምንችል በፀሎት በገንዘብ Share በማድረግ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና
نمایش همه...
نمایش همه...
Eyu on TikTok

#ተስፋ ቢስ #publicworship #christiantiktok #protestantmezmur #fypシ゚viral #mezemur😍protestant #yetbarek_tamiru

Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...

የህለቱ መልእክት ዮሐንስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴⁷ እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው። ⁴⁸ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ። ⁴⁹ አባቶቻችሁ በምድረ በዳ መና በሉ ሞቱም፤ ⁵⁰ ሰው ከእርሱ በልቶ እንዳይሞት ከሰማይ አሁን የወረደ እንጀራ ይህ ነው። ⁵¹ ከሰማይ የወረደ ሕያው እንጀራ እኔ ነኝ፤ ሰው ከዚህ እንጀራ ቢበላ ለዘላለም ይኖራል፤ እኔም ስለ ዓለም ሕይወት የምሰጠው እንጀራ ሥጋዬ ነው።
نمایش همه...
نمایش همه...

نمایش همه...

Photo unavailableShow in Telegram