cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Alif እና ሀ ጥበብ

[{ #ጥበብን የተሰጠ ሰው በርግጥም ብዙ መልካም ነገሮችን ተሰጥቷል}] አል-በቀራ #ቁርአናዊ መልእክቶች #አዲስ እውቀት #ስነ ልቦናዊ ምክሮች #አዲስ አስተሳሰብ 🔺:- ማንንም(የትኛውንም) አካል አንወክልም for any comment ☞☞ t.me/qalb2bot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 045
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
🛑 ያለበቂ ምክንያት የጁምዓ ሰላትን አለመስገድ ምን ያክል ወንጀል እንደሆነ ያውቃሉ? 📌 ሶላቱል ጁምዓ ግዴታ የሆነባቸው ሙስሊሞች ወደ መስጂድ መጥተው መስገድ እየቻሉ፤ በስንፍና እና ያለ በቂ ምክንያት ከሶላቱ መቅረት አደጋው የከፋ ነው፡፡ እጅግ የከበደ ኃጢአት ስለኾነም፤ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፡- ‹‹አንድን ሰው በኔ ቦታ ኾኖ ሰዎችን እንዲያሰግድ አዝዤ፤ ከዚያም ሶላቱል ጁምዓን ከመስገድ ወደኋላ የሚቀሩ የሆኑ ሰዎችን ቤታቸውን በእሳት ላቃጥልባቸው አሰብኩኝ›› በማለት የጉዳዩን አንገብጋቢነት በዚህ መልክ ገልጸውልናል፡፡ (ሙስሊም 1517፣ ሙስነድ አሕመድ 3893)፡፡ 📌 በሌላ ዘገባም ላይ፡- ‹‹በስንፍና ሰበብ ያለ ምንም ሸሪዓዊ ምክንያት ሶስት ተከታታይ ጁምዓዎችን የተወ ሰው አላህ በልቡ ላይ ያትምበታል›› ብለዋል፡፡ (አቡ ዳዉድ 1052፣ ቲርሚዚይ 500፣ ነሳኢይ 1369፣ ሙስነድ አሕመድ 15897)፡፡ ግለሰቡ ምንም ባይከፍርም፤ በልቡ መታተም ምክንያት ከዚህ በኋላ መልካምን ነገር መልካም አድርጎ፣ መጥፎን ነገር በመጥፎነቱ ተጸይፎ እንዳይመለከተው ሊዳረግ ይችላልና፤ አላህን መፍራት ይጠበቅብናል፡፡ በዚህ ተግባር የተፈተነ የአላህ ባሪያም አላህ ከቁጣው ቸርነቱ፣ ከቅጣቱ ትእግስቱ የቀደመ አምላክ ስለኾነ እኛም ቶሎ ብለን በተውበት ወደሱ ልንመለስና፤ ስላለፈው በደላችን ይቅርታን መጠየቅ ይገባናል፡፡ 📌 ማስታወሻ:– በሙስሊም ሴቶች፣ በባርነት ቀንበር ውስጥ ላሉት፣ ለአካለ መጠን ባልደረሱት፣ በጉዞ ላይ ባሉት ሙሳፊሮች፣ በሽታ በያዛቸው ህመምተኞች ላይ ግዳጅ አይደለም፡፡ ©ኡስታዝ አቡ ሀይደር
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የወዳጅነት ድልድይ ••• ያንተ ከፍታና ስኬት የሚለካው ከአሏህ(ሱ.ወ) ጋር ካለህ ቅርርብ አንጻር ነው። ከአሏህ ጋር የሚኖርህ የቅርርህኣብ መስመር ደግሞ የሚዘረጋውና የወዳጅነት ድልድይ የሚገነባው በሶላት ነው። ንጽህ፣ ጊዜውን የጠበቀ፣ ፍራቻና መተናነስ የታከለበት ሶላት ነፍስን አጥርቶ የአሏህን ወዳጅነት ያንፃል። የቀንህ ብሩህነት የሚያውጀውን ሶላት ❝ሀ❞ ብለህ ጀምር•••ፈጅር #የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
نمایش همه...
ኢዕቲካፍ.mp33.89 MB
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የጌታህ ትዕዛዝ ነውና ፈጽመው። ለዋለልህ እልፍ ውለታ ሱጁድ ሲያንሰው ነበር። እርሱንም አመ ስግን ለእርሱም ዝቅ በል። በዝቅታ ውስጥ ከፍታን ያጎናጽፍሃል። #የፈጅርንሶላት_በመስጂድ
نمایش همه...
💙 አስተሳሰብህ ከአለባበስህ የበለጠ ሲያምር 💚 መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ በላይ ሲያውድ ❤ ስነ ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ውብ ሲሆን ◊ ያኔ የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሀል ማለት ነው ➢ https://t.me/selislam56 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን👆👆
نمایش همه...
Repost from N/a
💛 በጣም ከሚያሳምሙ ነገራቶች ➝ እቤት ያለ እናት ➝ ህይወት ያለ ሰላት ... https://t.me/selislam56 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👆 👆
نمایش همه...
#ደስታ የኑሮ ምቾት ውጤት ነው ወይስ የህይወት የትርጉም ፍሬ?
نمایش همه...
#ካመለጠ ትናንት... ያልመጣ ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል
نمایش همه...
እላለሁኝ እንጂ እንዲው ገባኝ ገባኝ እንኳንስ ያልገባኝ መች የገባኝ ገባኝ -አልገባኝም
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
◊ የሆነ ድሀ እንዲህ አለ.... " አመቱን ሙሉ ተቸግሮን አለቀስን...ፈገግ ያልን ጊዜ ፎቶ አንስተው 'ለመደሰት ገንዘብ አያስፈልግም' ብለው ፅፈው ለቀቁት። 💔 ወቅታዊ አሳማሚ እውነታ ➢ https://t.me/selislam56 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👆 👆
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.