cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BBC ስፖርት

Sport information### the aim of this channel is to address new sport info

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
216
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በአንድ ቦታ ለማግኝት HaHuJobsን ይቀላለቁ ! @HaHuJobs @HaHuJobs የ0 ዓመት የስራ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎችን ብቻ ለማግኝት ከፈለጉ HaHuJobs Fresh Graduates ን ይቀላቀሉ ! @hahujobsforfreshgraduates @hahujobsforfreshgraduates በመረጡት የስራ ዘርፍ ብቻ የስራ ዕድሎችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ HaHuJobs Bot ን ሰብስክራይብ አድርገው ተጠቃሚ ይሁኑ ! @hahujobs_bot @hahujobs_bot ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! @hahujobs @hahujobs_bot Promo Details Contestant Name: #Abdu11LiverpoolSalah Contestant ID: #599797904
نمایش همه...
Join
🔴 የጨዋታ ልቀት መሪው አሰልጣኝ ታሪካዊውን ዋንጫ በታሪካዊው ሁነት ውስጥ አሸንፏል። አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን አጼዎቹን እየመራ በአስገራሚ የጨዋታ አፈጻጸም ሻምፒዮን መሆኑን አረጋግጧል። አጀማመሩ መልካም ያልነበረውና የነበሩትን ግድፈቶች በፍጥነት መልሰ የሰጠው በሳሉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ፕሪሚየር ሊጉ አዲስ ስያሜ ባገኘበትና በዲኤስ ቲቪ መተላለፍ በጀመረበት ጊዜ ዋንጫውን ወደ ጎንደር እንዲመጣ ትልቁን ስራ ሰርቷል። የአሰልጣኝ ስዩም ከበደ ጨዋታ የማንበብ ብቃት ጣራ ላይ መድረሱን ያረጋገጠበት የውድድር አመትን የተመለከትን ሲሆን በተለይም ደግሞ የፋሲል ከነማን መጥፎ የሚባል አጀማመር የቀየረበት መንገድ ምርጥ አሰልጣኝ አስብሎታል። ፋሲል ከነማን ከአመታት ጉዞ በኋላ የፕሪሚየር ሊጉ ዋንጫ ባለቤት ያደረገው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በእርግጥም ድንቅ አሰልጣኝ መሆናቸውን አስመስክረዋል።
نمایش همه...
ሁሉንም የስራ ማስታወቂያዎች በአንድ ቦታ ለማግኝት HaHuJobsን ይቀላለቁ ! @HaHuJobs @HaHuJobs የ0 ዓመት የስራ ልምድን የሚጠይቁ ስራዎችን ብቻ ለማግኝት ከፈለጉ HaHuJobs Fresh Graduates ን ይቀላቀሉ ! @hahujobsforfreshgraduates @hahujobsforfreshgraduates በመረጡት የስራ ዘርፍ ብቻ የስራ ዕድሎችን መከታተል ከፈለጉ ደግሞ HaHuJobs Bot ን ሰብስክራይብ አድርገው ተጠቃሚ ይሁኑ ! @hahujobs_bot @hahujobs_bot ምንግዜም ለሃገር ልጅ በሃገር ልጅ!! @hahujobs @hahujobs_bot Promo Details Contestant Name: #Abdu11LiverpoolSalah Contestant ID: #599797904
نمایش همه...
Join
🔵 በአስደናቂ ብቃት የማድሪድ የመሃል ክፍልን የመሃል ሜዳ ሚዛን ብልጫ የወሰደው ኒጎሎ ኮንቴ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተሰኝቷል።
نمایش همه...
​​አጫጭር የዝውውር ዜናዎች 👉 ቼልሲ በክረምቱ የ ዝውውር መስኮት አጥቂ ማስፈረም እንደሚፈልጉ ታዉቁዋል ዋነኛ ኢላማቸው ደሞ ሃላንድ እና ሉካኩ ናቸው። 👉 ቼልሲ የ ሪያል ማድሪዱን ተከላካይ ራፋየል ቫራንን በ ክረምቱ ዋነኛ የዝውውር ኢላማቸው አርገዉታል። 👉 ቼልሲ በ ክረምቱ የ ዝውውር መስኮት የ ዶርትመንዱን የ 17 አመት አማካኝ ጁድ ቤሊንግሃምን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 👉የቼልሲው ግብ ጠባቂ ኤድዋርድ ሜንዴዲ ለ ቼልሲ በተሰለፈባቸው 37 ጨዋታዎች 29 ጨዋታ ግቡን ሳያስደፍር ወቱዋል። 👉 አርሰናል እና ዌስትሃም ከ ሊዬን በ ውሰት ለ ፍልሃም እየተጫወተ ሚገኝውን ተከላካይ ዬአኪም አንደርሰንን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 👉 አርሰናል የ 21 አመቱን አጥቂ ኤዲ ኒኪታህን ለመሸጥ መዘጋጀታቸውን አሳዉቀዋል ዌስትሃም ደሞ ፈላጊው ሆኖ ብቅ ብሉዋል። 👉 አርሰናል የፈጣሪ አማካኝ ችግራቸውን ለመቅረፍ ከ ቦርስያ ዶርትመንድ ዩሊያን ብራዲትን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ታዉቁዋል። 👉 አርሰናል እና ማንችስተር ዩናይትድ የ ሞንቼግላድባውን አጥቂ አላሳን ፒሊያን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ታዉቁዋል። 👉 ማንችስተር ዩናይትድ ቼልሲ ቶተንሃም የ ቶሪኖውን አጥቂ አንድሪያ ቤሎቲን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል ። ቶሪኖ ተጫዋቹን በ 21 ሚ ዩ ለመሸጥ መወሰናቸውን ተከትሎ። 👉 የማን ዩናይትዱ ተከላካይ ኤሪክ ቤይሊ ከ ዩናይትድ የቀረበለትን አዲስ ኮንትራት ውድቅ አርጉዋል በ ክረምቱም ክለቡን መልቀቅ ይፈልጋል። 👉 ማንችስተር ዩናይትድ የ ሌስተር ሲቲውን የ 20 አመት ተከላካይ ዌስሊ ፎፋናን ለማስፈረም እየተመለኩት ይገኛሉ። 👉 ማንችስተር ዩናይትድ እና ሊቨርፑልን ጨምሮ የፊዬረንቲናው አጥቂ ዱሳን ቭላሆቪች በታላላቅ የ አውሮፓ ክለቦች እየተፈለገ ይገኛል። 👉 በስፓርቲንግ ሊስበን በ ውሰት እየተጫወተ ሚገኝው የ ማንችስተር ሲቲው ተከላካይ ፔድሮ ፔሮ በ ሪያል ማድሪድ እየተፈለገ ይገኛል። 👉 ባርሴሎና በክረምቱ ሳምኤል ኡምቲቲን ከ ክለቡ ለማሰናበት ተዘጋጅተዋል። የሱ ተተኪ እንዲሆን ደሞ አሊሲዬ ሮማኞሊን ከ ሚላን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 👉ባርሴሎና ሜምፒስ ዴፓይን ከ ሊዬን በ ነፃ ለማስፈረም ከ ወኪሉ ጋ ይፋዊ ንግግር ጀምረዋል 👉 የኦስማን ዴምቤሌ ወኪሎች ከጁቬንትስ ጋር ንግግር እንደጀመሩ ታውቋል። ባርሴሎና ተጫዋቹን በነፃ ማጣት ስለማይፈልግ እስከ 50 ሚልዮን ፓውንድ ሊቀበሉ ይችላሉ ተብሏል። 👉 ኢንተር ሚላን ባርሴሎናን ለመፎካከር ተዘጋጅተዋል የ 32 አመቱን የማን ሲቲ አጥቂ ሰርጂዎ አጉዌሮን ለማስፈረም ። ሚላኖች እንደ ባርሴሎና ሁሉ የ 2 አመት ኮንትራት አቅርበውለታል። 👉 አያክስ አርጀንቲናዊውን ግራ መስመር ተከላካይ ኒኮላስ ታግላፊኮን መሸጥ እንደሚፈልጉ አሳዉቀዋል 13 ሚ ዩሮም ዋጋ ለጥፈውበታል ። ማን ሲቲ ሊድስ ኢንተር ሚላን ታግላፊኮን ሚፈልጉ ክለቦች ናቸው። 👉 ጁቬንቱስ የ ኤስ ሚላኑን ግብ ጠባቂ ጂያንሊጂ ዶናሩማን በ ነፃ ለማስፈረም ከ ወኪሉ ሚኖ ራዬላ ጋ ንግግር ጀምረዋል። 👉 ጁቬንቱስ የማን ዩናይትዱን ግራ መስመር ተከላካይ አሌክስ ቴሌስን ማስፈረም ይፈልጋሉ ። 👉 ቦርስያ ዶርትመንድ ከወዲሁ የ ሃላንድ ተተኪ እንዲሆንላቸው የ ፍራንክፈርቱን አጥቂ አንድሬ ሲልቫን ማስፈረም ይፈልጋሉ ። ሲልቫ በ ፍራንክፈርት ቤት 35 ሚ ዩሮ ዋጋ ተለጥፎበታል 👉 ሊቨርፑል የ አስቶን ቪላውን አጥቂ ኦሊ ዋትኪንስን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። 👉 ባየር ሙኒክ እና ሪያል ማድሪድ የ ሬንሱን ኮከብ ኤድዋርዶ ካማቪጋን ለማስፈረም ተፋጠዋል። 👉 ቶተንሃም ሆትስፐር የ 23 አመቱን የ ስቶትጋርት አጥቂ ሳሳ ካላድዚችን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። 👉 ዌስትሃም ፍክክሩን እየመራ ይገኛል የ ሲቪያውን አጥቂ ዩሱፍ ኤን ነስሪን ለማስፈረም። 👉 አስቶን ቪላ እና ክርስትያል ፓላስ በ ፍልሃም ሚገኝውን የ ቼልሲ አማካኝ ሩብን ሎፍተስ ቼክን ማስፈረም ይፈልጋሉ። 👉 ቶተንሃም በውሰት ሪያል ቤቲስ ሚገኝውን የ ባርሴሎናውን የ 22 አመት የ ቀኝ መስመር ተከላካይ ኤሜርሰንን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምረዋል። 👉 ሪያል ማድሪድ የሲቪያውን ተከላካይ ጁሌስ ኩንዴን ለማስፈረም ፍክክሩን እየመሩ ይገኛል ። ለ ዝውውሩ የተጠየቁት 60 ሚ ዩሮም ለመክፈል ፍቃደኛ ናቸው። 👉 ኤስ ሚላን የሊሉን ግብ ጠባቂ ማይክ ማጋንን በ 18 ሚ ዩሮ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ደርሰዋል የ 5 አመት ኮንትራትም በሚላን ቤት ይፈርማል ተብሉዋል።
نمایش همه...
ዛሬ የሚደረጉ ጫወታዎች 🇪🇹 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጫወታዎች 10:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጅማ አባ ጅፋር 1:00 | ድሬዳዋ ከ ሲዳማ ቡና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጫወታ 4:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ዌስትብሮም 🇪🇸 የስፔን ላሊጋ ጫወታዎች 2:00 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሁዬስካ 4:00 | ግራናዳ ከ ኢባር 4:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሴልታቪጎ 5:00 | ባርሴሎና ከ ሄታፌ 🇮🇹 የጣልያን ሴሪኣ ጫወታዎች 1:30 | ሮማ ከ አታላንታ 3:45 | ናፖሊ ከ ላዚዮ SHARE" @MULESPORT
نمایش همه...
የፔሬዝ ንግግር እንደተጠበቀው እጅግ አነጋጋሪና አስገራሚ ነበር! ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ ምሽቱን ባደረገው ቃለ ምልልስ እንዲህ ብሏል፦ "ያለ ሱፐር ሊግ እንደ ምባፔ እና ሀላንድን ያሉ ተጫዋቾችን በአጠቃላይ መግዛት አይቻልም፡፡ ሱፐር ሊጉ አልሞተም በዚህ ፕሮጀክት ላይ መስራታችንን እንቀጥላለን፡፡ በአሁኑ ጊዜ ታግዷል፡፡ ያለ ሱፐር ሊግ ትልቅ ግዢ አይኖርም፡፡ ለሪያል ማድሪድ አይደለም ለሌላም ክለብ ነው፡፡" "እኔ UEFA ወይም FIFA አልፈራም፡፡ ችግሩ በማግስቱ እነሱ በአስከፊ ሁከት ገደሉን በእርግጥ እኛ ስህተቶች ሰርተናል ግን ምን እንደምናደርግ ያውቁ ነበር እናም እነሱ እየጠበቁን ነበር። ሀብታሙን ሀብታም ለማድረግ ሱፐር ሊጉን አልጀመርንም፡፡" "ሪያል ማድሪድ ሀብታም አይደለም ግን ብዙ ክብር አለው፡፡ ከዚህ ውድድር አንድ ሳንቲም አላገኝም፡፡ ጥረቶች ለእግር ኳስ የተባሉ ነበሩ የመናገር መብት አለኝ፡፡ ከሁዋን ላፖርታ ጋርም ተነጋገርኩ። በእርግጥ ባርሴሎና በሱፐር ሊጉ ይቀጥላል፡፡" ለሚቀጥለው አመት የኪሊያን ምባፔ ግዢ? "የሚሆነውን ማየት አለብን፡፡ ይህ ሁኔታ ከፓሪስ ሴንት ጀርሜን ጋር ያለኝን ግንኙነት የበለጠ አስቸጋሪ እና የተወሳሰበ አያደርገውም፡፡ እኔ የሁሉም ጓደኛ ነኝ ለእግር ኳስ ያደረኩትን ያውቃሉ፡፡ ለሁሉም ክብር አለኝ፡፡" ስለ ላሊጋው ፕሬዚዳንት ንግግር? "ሚስተር ቴባስ ስለ አንዳንድ ነገሮች እንደገና ማሰብ ከሚገባቸው ሰዎች መካከል አንዱ ነው። በዚህ ሊግ ውስጥ ሪያል ማድሪድ ፣ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪ በሌሉበት ቴሌቪዥን የማሰራጨት መብት በጣም የተለየ ይሆናል፡፡" የሰርጂዮ ራሞስ የኮንትራት ማራዘሚያ? "እኔ ራሞስን በጣም እወዳለሁ ግን የውሉ ማራዘሚያ በእሱ ነው፡፡ የክለቡን የገንዘብ ሁኔታ መመልከት አለብን፡፡ ራሞስን እንዴት አልወድም እሱ እንደ ልጄ ነው፡፡ ግን የውሉ ማራዘሚያም እንዲሁ በክለቡ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ ራሞስ እንዲቆይ እፈልጋለሁ እናም ያ እንዲከሰት የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ፡፡" "በእርግጠኝነት ከሱፐር ሊጉ ለመልቀቅ የሚፈልጉት ቡድኖች ከባድ ቅጣት ይከፍላሉ። ከስምምነቱ በማግለል አንድም ክለብ እስካሁን ቅጣቱን አልከፈሉም፡፡ ሁላችንም አሁንም በዚህ ፕሮጀክት ውስጥ እንሳተፋለን እናም ገና አልተለዩም። ሻምፒዮንስ ሊግ ብቻ ይለወጣል። የአገር ውስጥ ሊጎች እንደቀጠሉ ይቆያሉ፡፡" የዚነዲን ዚዳን የወደፊት ሁኔታ? "ያለ ዚዳን ሪያል ማድሪድን ማሰብ አልችልም፡፡ ዚዳንን በጭራሽ አላሰናብትም እናም ከሻክታር ጋር ከቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ በኋላ እሱን ለማባረር የተዘገበው ዜና እውነት አይደለም፡፡ እሱ የክለቡ አፈ ታሪክ ነው እናም እሱ በሚሄድበትን ቀን ይተዋል።" ራፋኤል ቫራን? "በቡድኑ ተደስቻለሁ ... አንድ ተጫዋች በሪያል ማድሪድ መቆየት የማይፈልግ ከሆነ መልቀቅ ይችላል፡፡" SHARE"
نمایش همه...
ETHIO LIVERPOOL ኢትዮ ሊቨርፑል welcome to ethio liverpool በዚህ ቻነል ፦ የተጫዋቾች ዝውውር -ጨዋታ ማስተላለፍ -ጎሎችን በትንሽ ሜ.ባ -ልዩ ልዩ ዜናዎችን - የተጫዋቾች ታሪክ -የጫወታ ክፍለጊዜ https://t.me/lfansofliverpool
نمایش همه...
ETHIO LIVERPOOL

ኢትዮ ሊቨርፑል welcome to ethio liverpool በዚህ ቻነል ፦ የተጫዋቾች ዝውውር -ጨዋታ ማስተላለፍ -ጎሎችን በትንሽ ሜ.ባ -ልዩ ልዩ ዜናዎችን - የተጫዋቾች ታሪክ -የጫወታ ክፍለጊዜ

ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ 01:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 09:30 | አርሰናል ከ ፉልሀም 12:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ በርንሌይ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ግማሽ ፍፃሜ 02:30 | ሌስተር ከ ሳውዛምፕተን 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 09:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሴቪያ 11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኢባር 04:00 | ሄታፌ ከ ሪያል ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 07:30 | ኤሲ ሚላን ከ ጄኖዋ 10:00 | አታላንታ ከ ዩቬንቱስ 10:00 | ላዚዮ ከ ቤኔቬንቶ 01:00 | ቶሪኖ ከ ኤስ ሮማ 03:45 | ናፖሊ ከ ኢንተር 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ዶርትሙንድ ከ ወርደር ብሬመን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 08:00 | ፒኤስጂ ከ ሴንት ኢቴን 12:05 | ቦርዶ ከ ሞናኮ 04:00 | ናንቴስ ከ ሊዮን
نمایش همه...
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና 2-0 ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ኒውካስትል 3-2 ዌስትሀም ወልቭስ 1-0 ሼፊልድ ዩናይትድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ቼልሲ 1-0 ማንችስተር ሲቲ 🇪🇸 በስፔን ኮፓ ዴል ሬይ ፍፃሜ አትሌቲክ ቢልባኦ 0-4 ባርሴሎና 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ ክሮቶኔ 1-2 ዩዲኒዜ ሳምፕዶርያ 3-1 ቬሮና ሳሱሎ 3-1 ፊዮሬንቲና ካግሊያሪ 4-3 ፓርማ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ ኦግስበርግ 0-0 አርሚንያ ቢልፊልድ ሞንቼግላድባህ 4-0 ፍራንክፈርት ፍራይቡርግ 4-0 ሻልክ ዩኒየን በርሊን 2-1 ስቱትጋርት ወልፍስበርግ 2-3 ባየር ሙኒክ ሌቨርኩሰን 3-0 ኮሎኝ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 አንገርስ 0-3 ሬኔስ ማርሴ 3-2 ሎሪዬንት
نمایش همه...