cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዲንህን ተማር تعلم دينك؛ 📚

الاستقامة بالإسلام

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
644
مشترکین
+124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አድስ ሙሃደራ ከመርከዝ አስ_ሱና ቅልጦ ጎሞሮ 🔘 « ዱንያ የፈተና አገር ናት ሰብር እናርግ !» 📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ። 🎤 በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር አላህ ይጠብቀው። 📍በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} - ስልጤ ዞን 🗓 አርብ ,በቀን 05/11/2016 EC  ከእሻ ሰላት ቦሃላ ርዝመት 38:57 ሰከንድ 🔗 👇👇 https://t.me/merkezassunnah/6156 🔗 👇👇 https://t.me/Abueshek/7738 https://t.me/Abueshek/7738 👆👆
نمایش همه...
ዱንያ የፈተና አገር ናት ሰብር .mp311.16 MB
ለፈገግታ አሁንም በ3 አመት ልጅ مصعب بن نور الدين ከመድረሳችን ልጆች አንዱ ነው https://t.me/Abueshek/7720
نمایش همه...
7.81 KB
የዘሬ አንድ አመት በሙሀረም ወር ይደመጥ ይደመጥ ሀጂስ ሻዠ ተወራቤ ስንብጣ ተሳንኩራ 🗳 #ያሙሰዋ የፍርዓውን ታርኪ 📌 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ #በስልጥኛ #ቋንቋ የተደረገ ሙሃደራ። 🎙️ በኡስታዝ :- #አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በአንሳር መስጂድ ወራቤ ስንብጣ  አላህ ይጠብቃት። 📅 አርብ :-14/11/2015 EC ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሰላት ። 🔗https://t.me/Abueshek/4717
نمایش همه...
የሙሰዋ የፍርዓውን ታሪክ.mp311.15 MB
ተጀመረ      ተጀመረ    ተጀመረ የክታብ አት ተውሂድ ደርስ  ከሱና መድረሳ ዓለም ገበያ ሳንኩራ በአቡ እስሃቅ አብድሸኩር ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Abueshek?livestream=080234db90cff1a65a https://t.me/Abueshek?livestream=080234db90cff1a65a
نمایش همه...
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ

https://t.me/Abu_Eshaq

ላኩልን

👉ሀቅን አትመልስ በሚል ምርጥ እጥር ምጥን ያለች  ምክር በውስጡ #በሙብተድዕ #እውቀት መማር እንደመይቻል ተዳሶበታል 🎙በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሽኩር ሲራጅ አላህ ይጠብቀው https://t.me/Abueshek/4816
نمایش همه...
ሀቅን አትመልስ.mp32.72 MB
👍 1
ይደመጥ ይደመጥ ለሙስጠፋ አድርሱላት ሀጃውራ ማለት ለጀመረው صدق الرسول صلى الله عليه وسلم حين قال وينطق فيها الرويبضة ما أشبه مصطفى الكذاب السفيه بهؤلاء الرويبضة https://t.me/Abuamarabdulaziz/2847 👇👇 https://t.me/Abueshek/7708 https://t.me/Abueshek/7708 👆👆
نمایش همه...
وينطق فيها الرويبضة .mp32.04 MB
የኩጥባ ትርጉም በስልጥኛ ቋንቋ ቅልጦ ጎሞሮ ባለው መርከዝ አከባቢ 📥«🎼 « ይደመጥ » 📥 وهي عبارة عن «خطبة جمعة بعنوان :- « الإستعداد للموت» 📥«ለሞት መዘገጃት » 📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም። 🎤  በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ  አላህ ይጠብቀው። 🕌  🕌 በኡንጀዳ ሰፈር { ሪድዋን መስጂድ } :አላህ ይጠብቃት። 📆በዕለተ አርብ, በቀን 12/12/2015 EC 🔗🔗https://t.me/merkezassunnah https://t.me/Abueshek/4870
نمایش همه...
የኩጥባ ትረጉም ስለ መውት በስልጥኛ.mp35.33 MB
አዲስ ተንቢህ ከሙስጠፋ ጋር በተያያዘ! ↪️ እውን ሙስጠፋ ተበድሏል? ↪️ የሙስጠፋ አቋም ምንድነው? ↪️ ሰለፊዮች ሙስጠፋ ላይ አቋማቸው ምንድነው? ↪️ እውን የሙስጠፋን ማንነት ስናብራራ ኡስታዝ ጀማልን ለማስወደድነው? 📮 በተጨማሪም ዬትኛውም ኡስታዝ በያን ሲያደርግ ሸይኻችን አቡ የህያን አማክሮ ነው እንጂ ዬትኛውም ኡስታዝ አቡ የህያን ሳያማክር በያን አላወጣም እስካሁንም ኡስታዝ አቡ የህያ ማንም ላይ ኢንካር አላደረገም... ...እሱም ካለበት ሀላፍትና አንፃር ነውና ሰለፊዮች ሙስጠፋ ላይ አቋማቸው አንድ ነው። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕰12:49 🕰 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/14429 👇👇👇 https://t.me/Abueshek/7698 https://t.me/Abueshek/7698 👆👆👆
نمایش همه...
6FilesMerged_20240709_09-07-24_03-25-52-093_9_70.mp34.30 MB
ተጀመረ      ተጀመረ    ተጀመረ የክታብ አት ተውሂድ ደርስ  ከሱና መድረሳ ዓለም ገበያ ሳንኩራ በአቡ እስሃቅ አብድሸኩር ለመከታተል 👇👇👇 https://t.me/Abueshek?livestream=080234db90cff1a65a https://t.me/Abueshek?livestream=080234db90cff1a65a
نمایش همه...
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳና ዓለም ገበያ ከተማ

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ

https://t.me/Abu_Eshaq

ላኩልን

ትንሽ ቆየት የለች ግጥም بسم الله الرحمن الرحيم አሉን ከመዝረዓ የሱና ወንድሞች ለዲን ዘብ የቆሙ የሱና ሪጃሎች ለለቂጡ ምስጤ የእግር እሳቶች ወደ ልቤ ገቡ ስለሆኑ ወንዶች በኒን በናት ሳይቀር በሱና ኮትካቾች ታጥቀው ተነስተዋል ለመሆን ጀግኖች ጥረታቸው ሲታይ ያስብላል አንበሶች እኔም ወደድኳቸው ስለሆኑ ጀግኖች ✍كتبه أبو إسحاق عبد الشكور بن سراج السانكري الحبشي https://t.me/Abueshek/7687
نمایش همه...
8.12 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.