cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ⓨⓨⓨⓨⓨⓨⓨ

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን For any promotion contact and comments ★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው chanal new »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። °🌟Make your day🏵 @musicking_pictures

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንድ ሀብታም ሰው ዘመናዊ መኪናውን🚘 አቁሞ ለጉዳዩ ገባ ይላል ጉዳዩን ጨርሶ ወደመኪናው ሲመለስ የአንዱ ጎማው 4 ብሎኖች ተፈተው ተወስዶበት ያያል ይህኔ ይበሳጭ እና አከባቢው ላይ ዞር ዞር ብሎ ብሎን ፈልጎ ያጣል:: ያኔ መኪናውን ተደግፎ በጭንቀት ቆዝሞ ሰለ አከባቢው ላይ ያለ አንድ "#እብድ" ነገሩን ተከታትሎ ኖራል ምን ሆነህ ነው ይለዋል ሰውየውም በንቀት አይን አየት እያደረገ "የጎማዬ ብሎኖች ተፈተው ተወስዶብኝ ነው እንደልገዛ አከባቢው ለይ የለም "ይለዋል በብስጭት ስሜት... #ይህኔ "እብዱ ነው እንዴ ታዲያ ለምን ከ3 ጎማዎች አንድ አንድ ብሎን ፈተህ አራተኛውን ጎማ አታስርም" አለው:: #ሰውየውም_በመገረም ሀሳቡ በጣም አስደሰተው አንዳለውም አደረገ ግን " እብዱ "ዘዴውን ነገሮት ሊሄድ ሲል ሰውየው "ቆይ አንተ "እብድ "አይደለህ እንዴ አንዴት ይህ ሀሳብ ሊመጣልህ ቸለ ይለዋል " "እብዱም" ቀበል አድርጎ ታዲያ እኔ እብድ ነኝ እንጂ ደደብ አይደለሁም" ብሎ ይመልስለታል ፡፡ #ዝቅ_በል_ዝቅ_ስትል_ከፍ_ትላለህ ተናነስ ራስህን አትቆልል ሁሌም እኔ አዋቂነኝ አትበል፡፡ 🚗 🚕 🚙 @skatdagidagi
نمایش همه...
#ሴት_ልጅ ቆንጆ ትሁን ታስጠላ ትታረዝ ትበድ ድንግል ትሁን አትሁን ሀብታም ትሁን ድሀ ሴት በመሆንዋ ብቻ #ክብር ይገባታል።
نمایش همه...
'' ውሰጃት '' ማዲንጎ አፈወርቅ Size=646kb ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 👇 Join 👇 https://t.me/joinchat/SszfSjiwoeysEtVL 🔴 Old Music 🔴 ሼር 🙏 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
نمایش همه...
ውሰጃት - ማዲንጎ አፈወርቅ.m4a6.46 KB
نمایش همه...
4.70 KB
💕ፍቅረኛዬ እቤት ና ብላ ጠርታኝ እኔም ስለናፈቀችኝ😘 መኪናዬን🚗 አስነስቼ በፍጥነት እቤቷ ሄድኩ። ልክ ስደርስ ታናሽ እህቷን ና ገብተህ ጠብቃት ብላኝ ገባሁ። ቡና አፍልታልኝ☕️ እየተጫወትን በመሀል ውዴ ለምን እህቴ ሳትመጣ አንሶላ አንጋፈፍም ስትለኝ... ከተቀመጥኩበት ብድግ ብዬ በሩን ከፍቼ ልወጣ ስል... ፍቅረኛዬ ከእናቷ ጋ በር ላይ ቆማ የኔ ፍቅር❤️ ታማኝ መሆነህን አውቂያለው በእህቴ ቃል አልተሳሳትክም አሁን መጋባት💍 እንችላለን ፈተናውን አልፈሃል ብላ አቅፋ ሳመችኝ💋 እናትየውም ተጠመጠሙብኝ... ፡ #ከዚ_ታሪክ_የምንማረው ሁሌም ኮንዶም መኪና ውስጥ ማስቀመጥ እንዳለብን ነው😉🤣 @skatdagidagi @skatdagidagi
نمایش همه...
#​​ሚስት_እያለህ_የለኝም_አትበል እጮኛ እያለችህ ብቻየን ነኝ አትበል ለአዲስ ነገር ብለህ እራስክን አትካድ! ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረክ #ምክነያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲሱ ይተካሉና የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለንና #ስለዚህ_ወዳጄ.... በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ: የያዝከውን አጥብቅ ይሄው ነው ሚስጥሩ:: በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው። @skatdagidagi
نمایش همه...
'' የፍቅራችን ቀን '' Sami Dan & Maki X UPON SIZE :- 660KB ጋባዥ 👉 የሷ ኮከብ 💫 ተጋባዥ 👉 የሱጨረቃ 🌙 👇👇Join https://t.me/joinchat/SszfSjiwoeysEtVL ሼር 🙏
نمایش همه...
ሙዚቃ_ህይወቴ_@ma1og_Sami_Dan_&_Maki_X_UPON_የፍቅራችን_ቀን.mp36.60 KB
የፎቶ ውድድር መወዳደር ምትፈልጉ ፎቶ ላኩልን ፎቶ ለመላክ👉 @skatsewu
نمایش همه...
:) ለሆነ ሰው ከሆነ ቦታ የተፅፈ ደብዳቤ 📝 ያኔ …መቀየር ሳንፈልግ ተቀየርን… መሄድን ሳንፈልግ መሄድ ግድ አለን… የጐደለቺውን ህይወት ለመሙላት የተለያየ መንገድ መሄድ ግድ አለን… 💐 @skatdagidagi 🌻 🔖 @skatdagidagi 🔖
نمایش همه...
5.04 KB
#SKAT "ዳጊ እንዲሁ ዝም ብዬ ሳስብህ በራስህ አለም የምትኖር ትመስለኛለህ" ትለኛለች... #ማነሽ_የኔ_እህት ኧረ እኔ እንኳን የራሴ አለም ሊኖረኝ ስልኬ ራሱ የአለም ካርታ የለዉም 😂😂😂
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.