cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅር እና ምክር ለወጣት ሴቶች

Only for girls, they talk freely their feeling, about love,life and sex,,specifically about sex ..1000% secured

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
147
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እሺ ፍሬንዶቼ ዛሬ አንድ የአበዳድ ስልት እናያለን! "ፋዘር ብድ" በተለምዶ ፋዘር ብድ Coital Alignment Technique የምንለው የወሲብ እሷን በጀርባዋ ተኝታ ያንተ ሙሉ ሰውነት በትይዩ እሷ ላይ የሚያርፍ ይሆናል። የሰውነትህን ክብደት በክንድህ በመሸከም ልትረዳት እንደሚገባ ልብ በል። ደረትህ ጡቶቿ ላይ ስለሚውል ሙሉ እርቃኗን ብትሆን ይመረጣል። በዚህ እስታይል ስትበዳዱ እሷ እግሯን 45 ድግሪ ማጠፍ ይኖርባታል። በዚህም ምክንያት ከሽንጧ ስለምትዘነበል ቁላህ በቀጥታ ቂንጥሯ ጋር መፋትግ እንዲችል የሚያርግ በመሆኑ የእሷን እርካታ 56 በመቶ ታፈጥነዋለህ። (ምን ጊዜም መብዳት ከመጀመርህ በፊት ቁላህን በአንድ ጊዜ እስከ መጨረሻው ለመክተት አትፍጠን! የእምሷን ጫፍ እየበዳህ፣ ደረጃ በደረጃ እያስገባህ አጓጓት፥ ግን አታብዛው) በፋዘር ብድ ጊዜ ከዳሌህ ቀና በማለት ቁላህን በከፊል ከእምሷ በማውጣት እሷ ከታች ወደላይ እንድትበዳህ ማድረግ ትችላለህ። በምትፈልገው ፍጥነት እንድትበዳህ ፍቀድላት። በዚህ የብድ እስታይል ሰውነትህን ላይ ታች በመሸከም ፈንታ ዳሌህን ወደፊትና ኋላ በመወዝወዝ ቂንጥሯን በደንብ መፈተግ ስለምትችል በቀላሉ ታረካታለህ። ቀድመህ የመርካት ችግር ካለብህ፥ እሷን ከላይ ብታደርጋት ሳትረጭ ለረጅም ጊዜ መቆየት ያስችልሃል። እምስን በእጅ መነካካት (fingering) ከመብዳትክ በፊት የፍቅረኛክን እምስ በእጅክ ነካካው። እምሷን በኃይል ሳይሆን በቀስታ፣ ከታች እስከ ላይ፣ ቂንጥሯ ድረስ በእርጋታ በጣቶችክ ነካካው። የእምሷን ውጪያዊና ውስጣዊ ክፍል በተጠና መልኩ በጣቶችክ አነቃቃቸው። fingering በአግባቡ ከተጠቀሙበት ጥሩ ነዉ ፤ በተለይ የሴቶችን የስሜት ቦታዎች ማወቅ በጣም ይጠቅማል። የሴቶች ዋነኞቹ የስሜት ቦታዎች 3 ናቸዉ። እነሱም :- 1) c spot :- የሚባለዉ ቂንጥርና አካባቢዉ ላይ ያለዉ ቦታ ሲሆን በስሱ በመዳሰስ እንደአስፈላጊነቱም ዳርዳሩን በመላስ ስሜትን ማጋጋል ያስችላል ። 2) g spot :- ደግሞ ወደ እምስ ገባ ሲባል ዙሪያዉን ያለዉ የእምስ ግድግዳ ሲሆን በጣትም ሆነ በቁላ ወደ ዉስጥ በጣም ሳያስገቡ ዙሪያዉን ማሸት ነዉ :: 3) a.f.e :- በማህጠን ጫፍና በጂ ስፓት መካከል የሚገኝ ሲሆን ቁላ ቂንጥርን አሽቶ ጂ ስፓትን ዳስሶ በድንገት ይህን ክፍል ሲነካዉ እምስ ሞቅ ያለ ፈሳሽ ያወጣል :: ቁላም ርሶ እስከመጨረሻዉ እየተሰመጠጠ ወጣ ገባ ሲል ሴትዋ ማቃሰት ትጀምራለች :: በተለይ ይህንን ቦታ በሚገባ ለማግኘት የሚጠቅሙ የአበዳድ አይነቶች የሁዋላ ብድና ሴትዋ አልጋ ላይ እንዳለች ፊትዋን አዙራ ስታፈነድድ ወንዱ መሬት ሆኖ ሲሰጥ በቀላሉ ቦታዉን ማግኘት ይቻላል :: መልካም ብድ! ❤️ለአስተያየትና ጥያቄ @speakout9
نمایش همه...
s...... እባላለሁ የምወዳት ፍቅረኛ አለችኝ በጣም እበዳታለሁ ነገር ግን አንድ ቀን የሆነ ፓሪ ሂደን ብዙ ጠጣሁኝና ከፍቅረኛ ጓደኛ ጋር ለመጨፈር ተነሳሁ በጣም ጨፈርን በጣም ለወሲብ ቀሰቀሰችኝ እዛው ላይ አዙሬ ከንፈሯን ሳምኩት ብዙም አልገረማትም እጄን ይዛኝ ወደ መፀዳጃ ቤት ሄደች እሷም ከንፈሬን ሳመችኝ እጇን በቀጥታ የሱሪዬን ዚፕ ከፍታ ቆለጤን ጨበጠችው ከንፈሯን መጠመጥኩት ጡቷን ሳየው ግትር ያለ ነው ገመጥኩት እንደማቃሰት እያለች ቆለጤን ታሸዋለች እጄን ያደረገቻትን ሚኒ ገለጥ አድርጌ ቂንጥር እና እምሷን ፈነገርኩት ቶሎ ብዬ አስፈነደድኳት እና ቁላዬን አስገባሁት የእምሷ ጥበት የሚገርም ነበር የፍቅረኛዬ እምስ ከዚችኛይቱ ይሰፋል በምቾት በዳዋት ቦታ እየቀያየርኩ በድቻት ጨረስን ከዛ እኔ ወደፍቅረኛዬ ተመለስኩ ልጅቱ ግን ብዙም ሳትቆይ ወደቤቷ ሄደች ፍቅረኛዬ በቅናት መንፈስ የት እንደነበርኩ ጠየቀችኝ ዋሸኃት እቤት ደርሰን ሻዎር ወስጄ እንደወጣሁ ራቁቷን ሆና ጠበቀችኝ ያላሰብኩት ነገር ነበር የለበስኩትን ፎጣ በቁሜ ለቀኩት ቆለጤ ቀስ እያለ ተገተረ ዘላ መጥታ ጎረሰችው ፍቅረኛዬ ከዚህ በፊት እንደዚህ ስትሆን አይቻት አላውቅም ነበር አጠባቧ በፈጣሪ የሚገርም ነበር ፀጉሯን ጨብጬ እስክታስረጨኝ ድረስ ጠበኳት ስፐርሜን ተስገብግባ ዋጠችው በጀርባዋ አስተኝቼ ጡቶቿን ሳም ነከስ ጠባ አደረኳቸው ላስ ላስ ጨመቅ ጨመቅ እያደረኩ ቆይቼ በእጄ ደግሞ የእምሷን ዳር ዳር እየነካካሁ መለስ ሲል ደሞ አፊን አፏ ውስጥ እየከተትኩ በዋርም አፕ አጣደፍኳት በምላሴ ሆዷ ላይ ቅርፅ እየሰራሁ ወርጄ ቂንጥሯን በምላሴ ስነካው አቃሰተች በምላሴ ዳርዳሩን ቀጥዬ ደግሞ ውስጡ ድረስ ሰመጥኩበት በጣቴ ገባ ወጣ ገባ ወጣ እያልኩ አተራመስኩት በእጄ ውስጥ ድረስ እየገባሁ አስረጨኃት ደስ አላትቆለጤ እንደገና አመቻችቼ እምሷ ውስጥ አስገባሁት ፐ ሲጥም አይ የዛሬው ቀን የተባረከ ነው እያልኙ የቀረበልኝን የእምስ ማእድ እያጣጣምኩ ነው ትንሽ በድቻት ከላይ መሆን እንደምትፈልግ ነግራኝ ከላይ ሁና አንቀጥቅጣ አስረጨችኝ እንደገና አሁንም ቆለጤን ጠብታ አቆመችው ጉልበቴን ጨርሻለሁ እንደገና እየበዳችኝ ነው ድንገት አቁማ ቅድም ጓደኛዬ ጋር ሽንት ቤት ምን አርጋችኃል ብላ ጠየቀችኝ ስሜቴ እንደጋለ ስላወቀች ነበር እውነቱን ካልነገርከኝ ከዚህ እምስ ጋር ድጋሚ አትገናኝም አለችኝ አስገድጄ ልበዳት ፈልጌ ሀይል ከየት ላምጣ መጀመሪያ አዳክማኛለች ያረኩትን በሙሉ መናገር ስጀምር እምሷን ቁላዬ ላይ ስክት አርጋ ትመልሰዋለች አስቀባጠረችኝ ቀጥላ ደግሞ ቃል እያስገባችኝ ከዛ ቃል ካስገባችኝ በኃላ በፍጥነት እየበዳች በተደጋጋሚ አስረጨችኝ መጨረሻ ላይ እምሷን አፌ ላይ አርጋ ጠባሁላት እሷም ረጨች እዛው ላይ እንቅልፍ ወሰደኝ ጥዋት ስነሳ እንደማታው አይነት ጥፋት እንዳልፈፅም አስጠንቅቃኝ ጣፋጭ ብድ ተባዳን 💋ታሪኩ የተመቸው @mkrlewetatsetoch
نمایش همه...
#ወንዶች_ለመካንነት_ያላቸው_ድርሻ_ምን_ያህል_ነው?   ቀደም ያሉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ለዘር መካንነት የሚበቁ ወንዶች ችግር ከአእምሮ ጋር የተገናኘ መሆኑን የሚያመላክት ሲሆን በቅርብ የወጡት ደግሞ 90% የሚሆኑት ምክንያቶች የተፈጥሮ ወይንም አካላዊ ችግሮች መሆናቸውን ይገልጻሉ ፡፡ ቢሆንም ግን ከአካላዊ ችግር የተነሳ መውለድ ያቃታቸውም ቢሆኑ ሁኔታው በመከሰቱ እራሳቸውን ዝቅ አድርገው መመልከት፣ መበሳጨት፣ እራስን እንደጥፋተኛ የመቁጠር ሁኔታዎች ስለሚታይባቸው የአእምሮ ወይንም የአስተሳሰብ ችግርም ይገጥማቸዋል፡፡ ወንዶች ለመካንነት ያላቸው ድርሻ ምን ያህል ነው? የሚለውን በዚህ እትም ለንባብ ያልን ሲሆን ማብራሪያውን የሚሰጡት ዶ/ር እስክንድር ከበደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሕክምና ትምህርት ቤትጥቁር አንበሳ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስትና መምህር ናቸው።ጥ/ መካንነት እንዴት ይገለጻል?  #መካንነት ማለት ጥንዶች ለአንድ አመት ያህል አብረው እየኖሩ ነገር ግን ሴቲቱ ልጅ ማርገዝ ካልቻለች የመካንት ችግር አለ ብሎ መደምደም ይቻላል፡፡ ይህ አገላለጽ የሚጠቅመው ጥንዶች አብረው እየኖሩ ልጅ መውለድ አልቻልንም ብለው ምክንያቱን ሊያስቡና ወደሕክምና ሄደውም መፍትሄውን መጠየቅ የሚችሉበትን ጊዜ ለመጠቆም እንዲረዳ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ጊዜ በእድሜ ልዩነት ከፋፍሎ መመልከት ያስፈልጋል፡፡ ተጋቢዎቹ ወጣት ከሆኑ እስከ አንድ አመት ሁኔታውን በትእግስት መከታተል ሲገባ ነገር ግን ሴቲቱ ከ35/አመት በላይ ከሆነች እስከአንድ አመትም መታገስ ሳያስፈልግ ቀደም ብሎ መከታተል ይገባል፡፡  #ለመካንነት የወንዶች ድርሻ ምን ያህል ነው?  ቀደም ባሉት ጊዜያት ጥንዶች ልጅ መውለድ ካልቻሉ መካን የሆነችው ሴትዋ ነች እንጂ የወንድ መካን የለም ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ይህ ግን የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአለው የሳይንስ እድገት እንደተረጋገጠው ከሆነ በጥንዶች መካከል ለመካንነት የወንዶች ተሰትፎ ወደ 20% ይሆናል፡፡ በእርግጥ በሴትዋም በወንዱም በኩል ልጅ ያለማግኘት ችግር ሲከሰት ለምክንያትነቱ ከ20-40% ያህል ወንዶች ናቸው።  ለወንዶች መካንነት ምክንያቱ ምንድነው?  ወንዶች መካን ሆኑ ሲባል በአራት ሊከፈል ይችላል፡፡ በጭንቅላት አካባቢ የሚፈጠሩ ችግሮች (1-2%)ፒቱታሪ ግላንድ ላይ ስራቸውን የሚሰሩ ሆርሞኖች ማነስ ፣የፒቱታሪ ግላንድ እጢዎች መኖር ፣በተለያዩ ሕመሞች ምክንያት የሚወሰዱ አንዳንድ መድሀኒቶች ፣በተለያዩ ምክንያቶች በጭንቅላት ላይ የሚደርሱ አደጋዎች፣ እንደ ቲቢ ፣የስኩዋር በሽታ ያሉ አድካሚ በሽታዎች ፣መነንጃይትስ የመሳሰሉ ለኢንፌክሽን የሚያጋልጡ ሕመሞች፣ ከመጠን በላይ ውፍረት መካንነትን በወንዶች ላይ ሊያስከትል ይችላል፡፡ በዘር ፍሬ ማምረቻ Testis ላይ የሚፈጠር ችግር (30-40%) የዘር ማመንጫ ወይንም ማስቋሽቋ የሚ ባለው የሰውነት ክፍል በትክክለኛው አፈጣጠር 46/ ክሮሞዞም ሊኖረው ሲገባ ነገር ግን አንድ ተጨማሪ ማለትም 47/ክሮሞዞም ቢኖራቸው ሙሉ በሙሉ መካን ያደርጋል፡፡ ወንድ ሲፈጠር የዘር ማመንጫው የሚገኘው በሆድ ውስጥ ነው፡፡ ነገር ግን ቀስ በቀስ ወደ ትክክለኛው ቦታው የሚመጣ ይሆናል፡፡ ልጁ ከተወለደ ከአንድ አመት በላይ የዘር ማመንጫው በተፈጠረበት ሆድ እቃ ውስጥ ከቆየ የመካንነት ችግር ሊያጋጥም ይችላል ዶ/ር እስክንድር ከበደ ከመካንነት ባለፈም የካንሰር ችግርም ሊያጋጥም ይችላል፡፡ ስለዚህም በጊዜው በኦፕራ ሲዮን መስተካከል ይገባዋል፡፡የደም መልስ ቡዋንቡዋዎች መስፋት የወንድ ዘርፍሬ ማመንጫ አካባቢ ሙቀት በመፍጠር ትክክለኛ የሆነ የስፐርም አፈጣጠር ሂደት እንዳይኖር ያደርጋል። ጆሮ ደግፍ የሚባል በሽታ ወንዶ በእድሜያቸው ከጉርምስና በሁዋላ ሲደርሱ ከታመሙ ወደ 25% የሚሆኑት የዘር ማመንጫ ፍሬውን ስለሚጎዱ መካንነትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ በአብዛኛው ግን ጆሮ ደግፍ በሽታ በልጅነት ስለሚይዝ ለዚህ ችግር ብዙዎችን አይዳርግም፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የስጋ ደዌ በሽታ በልጅነት እድሜ ከያዘ እንዲሁም ቲቢ የተባለው በሽታ በጊዜው ካልታከመ ለወንዶች የመካንነት ችግርን ሊያስከትል ይችላል፡፡ ለካንሰር የሚወሰዱ መድሀኒቶች፣ የጨረር ሕክምና በዘር ፍሬ ማምረቻው ከተወሰነ መጠን በላይ ካረፈ የዘር ፍሬውን ስለሚያበላሽ መካን ያደርጋል፡፡ የኩላሊት ወይንም የጉበት በሽታ እንዲሁም ካንሰር ከመጨረሻው ደረጃ ላይ ከደረሱ የወንድ የዘር ፍሬ ውጤታማ እንዳይሆን ስለሚያደርጉ መካንትን ያስከትላሉ፡፡ ስፐርም ከተመረተ በሁዋላ ወደውጭ እንዲፈስ ባለው አካሄድ መስመሩ ወይንም መጉዋጉዋዣው ሲዘጋ (20-30%) እስፐርም ከተመረተ በሁዋላ ወደሴቷ እንቁላል በመጉዋዝ ልጅ እንዲመረት የሚያደ ርገው መስመር በተለምዶው የትራንስፖርት መስመር ይባላል። ይህ መስመር ማለትም የዘር ማስተላለፊያው ቱቦ በኢንፌክሽን ወይንም ቀደም ብሎ ባጋጠመ እንደ ጨብጥ ባሉ በተለያዩ በሽታዎች ምክንያት መስመሩ ከተዘጋ አለዚያም በተፈጥሮ ምክንያት ቱቦው እስከጭርሱንም ላይፈጠር ስለሚችል እንደ አንድ ችግር ሊቆጠር የሚችል ነው፡፡ ምክንያቱ የማይታወቅ (ከ40-50%)በተለያዩ የአኑዋኑዋር ሁኔታዎች ማለትም ሲጋራ ማጨስ፣ የአደንዛዥ እጾችን መውሰድ፣ አልኮሆል በከፍተኛ ሁኔታ መውሰድ፣ ከባድና ተከታታይ የሆነ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣ በጣም ጠባብ የሆነ የውስጥ ሱሪ መልበስ፣ የአካባቢ አየርን መበከል ለሚችሉ መርዛማ ኬሚካሎች መጋለጥ፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት፣ ከፍተኛ ጭንቀት ...ወዘተ አንድን ወንድ ለመካንነት ሊዳርጉ ከሚችሉ መካከል ናቸው፡፡ ጥ/ ሕክምና አለው? መ/ ሕክምና አለው፡፡ ሕክምና ሲባል ግን መጀመሪያ ጥንዶቹ መካንነትን ለማረጋገጥ በጋራ ከሐኪሙ ጋ ሲቀርቡ የሚጀመር ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ ጥንዶች ልጅ ማግኘት ካልቻሉ ተፈጥሮአዊውም ይሁን ሰው ሰራሹ ችግሩ ከሴትዋ ይሆናል የሚል ግምት በመያዝ ወንዶቹ ሐኪም ጋ አይቀርቡም፡፡ ሴቶቹ ብቻ ምርመራ በማድረጋቸው የሚገኘው ውጤት አመርቂ አይሆንም፡፡ ስለሆነም ጥንዶች በጋር ምርመራ ሲጀምሩ መጀመሪያ ዝርዝር የሆነውን ታሪካቸውን በመውሰድ በተለይም ወንዶቹን በሚመለከት፡- የዘርፍሬው አፈጣጠር እና ያሉበት ቦታ ትክክለኛ ነው አይደለም ? ቫሪኮስ የሚባለው ማለትም የደም ስሮቹ የመስፋት ሁኔታ ይታይባቸዋል ወይ?ቱቦው በትክክል ተፈጥሮአል ወይ? ሰውየው ትክክለኛ የሆነ ወሲባዊ እንቅስቃሴ አለው የለውም? ...ወዘተ ከላይ የተመለከቱት ጥያቄዎች ባካተተ ሁኔታ በምርመራ ከተረጋገጠ በሁዋላ ፈሳሹ ተወስዶ ምርመራው ይቀጥላል፡፡ በዚህም ከወንዱ የሚወጣው ዘር መጠን ትክክለኛነት እንዲሁም አሲድ አለው የለውም? ቅጥነቱ ፣ውፍረቱ ፣የስፐርም ቁጥሩ እንዲሁም በአንድ ጊዜ በሚወጣው ፈሳሽ ውስጥ ምን ያህል ስፐርም አለ? እንቅስቃሴያቸውና አፈጣጠራቸው ትክክል ነው ወይ? የሚለው ባጣቃላይም የአለም የጤና ድርጅት ባስቀመጠው መስፈርት መሰረት ታይቶ ጥሩ ውጤት ካለው ወንድየው የመካንነት ችግር እንደሌለበት ምስክርነት ሊሰጠው ይችላል፡፡ ነገር ግን ውጤቱ ጥሩ ካልሆነ ምርመራው በአንድ ጊዜ አጋጣሚ የተደረገ በመሆኑና ምናልባትም ለቀጣይ የሚሻሻልበት ሁኔታ ስለሚኖር እንደገና ከአንድ ወር በሁዋላ ለምርመራ ይቀጠራል፡፡ ይህ ሁሉ ምርመራ ከተደረገ በሁዋላ እንደሁኔታው በህክምና የሚድንም የማይድንም ይኖራል፡፡ @mkrlewetatsetoch @speakout9 Dr. Semhal A
نمایش همه...
ለሴት ልጅ ማለት ያለብህ መግባባት ቁልፍ ጉዳይ ነው፡፡ እናም ከሴት ልጅ ጋር መግባባት እንድትችል የሚከተሉትን ነጥቦች ብትጠቀምባቸው መልካም ነው፡፡ 1. ለተክለ ሰውነቷ አድናቆትህን ስጥ፡፡ በተለይ ለፀጉሯ፣ ልብሶቿ፣ጫማና ሽቶዋ፡፡ ሴት ልጅ እነዚህን ነገሮች የምትለብሳቸው ለራሷም ለአንተም ስትል ነው፡፡ የለበሰቻቸውንና ያደረገቻቸውን ነገሮች እንደወደድክላት ስትነግራት በራስ መተማመኗ ይጨምራል፡፡ በራስ መተማመኗ ደግሞ በወሲብ ወቅት የሚጨምርላችሁን ደስታ አስቀድመን የገለጽነው ነው፡፡ 2. ውሎዋ እንዴት እንደነበረ ጠይቃት፡፡ ይህ እንደምታስብላት የምትገልጽበት መንገድ ነው፡፡ ይሁንና ጥያቄህን በምታቀርብ ጊዜ መጥፎ አዋዋሏ ትዝ ብሏት ቅዝዝ ካለች በፍጥነት የወሬውን ርዕስ መቀየር ይኖርብሃል፡፡ 3. ከእርሷ ጋር ያለህ ግንኙነት ምን ያህል እንደሚያስደስትህ ግለጽላት፡፡ ፍቅር ስትሰሩ ከመጀመሪያ ንክኪያችሁ አንስቶ እስከመጨረሻው የሚሰማህን ስሜት ግለጽላት፡፡ እርሷን መሳም፣ማቀፍ፣ መንካት፣ መመልከት፣ማሽተት… ምን ያህል አስደሳች ነገሮች እንደሆኑ ንገራት፡፡ ይህ ለበርካቶች የሚከብድ ቢመስልም ውጤቱ ግን ከእርሷ አስበኸው የማታውቀውን ልዩ የፍቅር ምላሽ የሚያስገኝ ነው፡፡ 4. እንደ አጠቃላይ ሮጠህ ልብስህን ከማውለቅህ በፊት በቂ ቅድመ ወሲብ ማሟሟቂያዎችን ተጠቀም፡፡ ዋናው ዓላማህ አእምሮዋን በጉጉት መወጠር በመሆኑ በመሳሳምና በመነካካቱ ላይ ትኩረት አድርገህ በድምጽ ወይም በአካል ፍቅር እንድትሰሩ እስክትለማመጥህ ድረስ ግፋበት፡፡ ውጤቱ ከምትጠብቀው በላይ ነው፡፡ 5. አዳምጣት አብዛኞቹ ሴቶች የሚፈልጉትን ነገር ይነግሩሃል፡፡ ችግሩ ቋንቋቸው በአመዛኙ ምስጢራዊ ወይም ምልክታዊ ነው፡፡ ምናልባት አንዳንዴ ‹‹ አንተ እኮ በፍፁም ይህንን አድርገህልኝ አታውቅም›› ብላ ልትወቅስህ ትችላለች፡፡ ይኸን ጊዜ በወቀሳ መልኩ አድርግልኝ እያለችህ ነውና አስብበት፡፡ በተረፈ የምልክት ቋንቋዎቿን ልብ ማለትን አትርሳ፡፡ (ስለ ሴት ልጅ ምልክቶች ጠበሳ መጽሐፍ ላይ ልትመለከት ትችላለህ) 6. ሴት ልጅ አምሮብሃል ስትልህ ምንጊዜም ትኩረት እንድትሰጣት ፈልጋለች ማለት ነው፡፡ 7. አብዛኛውን ጊዜ ሴት ልጅ የምትናገረው ወይም የምታደርገው ተቃራኒውን መሆኑን ልብ በል፡፡ ለሴት ልጅ ማለት ወይም ማድረግ የሌለብህ 1. ሴት ልጅ አንድን ልብስ ከለበሰች በኋላ ‹‹እሱን ልትለብሺ ነው?›› አትበል፡፡ 2. ስላለፉ ግንኙነቶችህ ብትጠይቅህ እንኳን አታውራላት፡፡ ያለፈው የማይጠቅም መሆኑንና ስለወደፊቱ ብቻ ማሰብ እንደምትፈልግ ግለጽላት፡፡ 3. ስለራስህም ሆነ ስለስራ ማውራት ይቅርብህ፡፡ 4. የምናገረውን ትረዳኛለች ብለህ መቼም ቢሆን አትጠብቅ፡፡ 5. ከሌላ የትኛዋም ሴት ጋር ልታነጻጽራት አትሞክር፤ ከእህቷ እናቷና የቅርብ ጓደኛዋ ጋር እንኳን ቢሆን፡፡ 6. ፍላጎቷ ከአንተ የተለየ መሆኑን አስተውልላት፡፡ ሰዎች የሚያደርጉትን ነገር ራሳቸው ማቀድ እንጅ ሰው ሲነግራቸው አይደሰቱም፡፡ For your brothers
نمایش همه...
#የሴት ልጅ ቦርጭ ለማጥፋት 10 ዘዴዎች ------------------------- 1. ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ በመጨመር ይጠቀሙ፡፡ 2. ስኳር ይቀንሱ፡፡ 3. ካርቦሃይድሬት የያዙ ነጫጭ ምግቦችን አይውሰዱ፡፡ ለምሳሌ፦ ድንች፣ ፓስታና ዳቦ 4. ከሁለት እስከ ሶስት ሊትር ውሃ ይጠጡ፡፡ 5. ጭንቀትዎን ይቆጣጠሩ፡፡ 6. አረንጓዴ አትክልቶችን መመገብ ያዘውትሩ፡፡ 7. ስብ የሌላቸውን ፕሮቲኖች ይጠቀሙ፡፡ 8. አካላዊ እንቅስቃሴ ያድርጉ፡፡ 9. ጤናማ ፋት ይውሰዱ/ይመገቡ፡፡ 10. ያለዎትን የሰውነት አቋም ይውደዱ ከዚያም የሚፈልጉትን የሰውነት አቋም ለማግኝት ጠንክረው ይስሩ፡፡ #girly Dr.saron
نمایش همه...
💋ቤቲ እባላለሁ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ ተወልጄ ያደኩት ደግሞ ድሬዳዋ ነው እንግዲ እድሜዬ ለአቅመ ሄዋን ከደረሰ ጀምሮ እብድ ነኝ ኦቨር መውጣት መጨፈር መጠጣት ይመቸኛል አቦ ድሬ ያሉት ጭፈራ ቤቶች ከ ፓምፓም ጀምሮ MM Selam Hotel ያላበድኩበት ቤት የለም ይሄ ልምዴ ታዲያ ዩኒቨርሲቲ ከገባው በኋላም ቀጠለ እንደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲ ከቤተሰብም ሆነ ከማንኛውም ሰው ቁጥጥር ነፃ ምንሆንበት ቦታ ነው አቦ እኔ ደግሞ ድሮም ፍትትት ማለት ውስጤ ነው እና በጣም የመዝናናትም የማዝናናት ልምድ አለኝ የ 2ተኛ አመት ተማሪ እያለሁ ታዲያ ያጋጠመኘን የብድ አጋጣሚዬን ላጫውታቹ ቀኑ ቅዳሜ ቀን ነው ቅዳሜ ካልተወጣ ይከብዳል እኛም አጋጣሚ ያን ቀን ፈተና ስለነበረን እሱንም መጨረሳችንን ምክንያት አርገን እኔ እና ጓደኛዬ ቲና አብረን ወጣን ጭፈራ ከመጀመራችን በፊት ግሮሰሪ ውስጥ ገብተን በደንብ ጠጣን ግሮሰሪው ውስጥ ብዙ ወንድ እና ትንሽ ሴት ነው ያለው አብዛኛው የግቢ ተማሪ እንደሆነ ያስታውቃል ምንም ግን አይን የሚገባ ወንድ ላይ አልቻልኩም አጋጣሚ ወደ መፀዳጃ ቤት ደርሼ ልምጣ ብዬ ስሄድ መንገድ ላይ የሆነ ወንዳወንድ ልጅ ጋር ተጋጨን ቀና ብዬ አየሁት ይቅርታ ውዴ አለኝ ዝም ብዬው ወደ መፀዳጃ ቤት ሄድኩ ልጁን ግቢ ተማሪ ነው አውቀዋለሁ እንደውም በአንድ አመት በልጠዋለሁ እኔ ከመፀዳጃ ቤት ተመልሼ ከጓደኞቼ ጋር ተቀላቀልኩ እና ዞር ዞር እያልኩ ባይ ልጁን ላየው አልቻልኩም በጣም ፈለኩት አላየሁትም በመሃል ጓደኛዬ እንሂድ እንሂድ ብላ ፋሚሊ ወደ ሚባለው ክለብ ሄድን ለምን እንደሆነ ሳላውቅ ተናድጃለሁ በዛ ላይ ውስጤ ደግሞ ተወስውሷል ከልጁ ጋር ከተጋጨሁ በኋላ ክለብ እንደገባን ከሌሎች ወንዶች ጋር እየጨፈርኩ ዘወር እያልኩ እሱን ፈልጋለሁ እና ደክሞኛል ብዬ ሄጄ ያገኘሁት ባለጌ ወንበር ላይ ቁጭ አልኩኝ ጓደኛዬን አየኋት እፍፍፍ ብላለች ይባስ ብላ ጭራሽ ከልጁ ጋር መሣሣም ጀምራለች እሱ ቂጧን ጨበጥ አርጎ ይዞ እሷ ደግሞ እጇን በአንገቱ ላይ አጠላልፋ ይዛ አይኗን ጨፍና ትስመዋለች ውስጤ ቅናት እና ሙቀት ተሰማኝ እምሴን ፊንገር ማረግ አሰኘኝ አጭሯን ቀሚሴን ማስተካክል አስመስዬ እምሴ አካባቢ ጫን እያልኩ እመለሳለው በዚህ ሀሳብ እና ስሜት መሃል ላይ እያለው ትከሻዬ አካባቢ ከኋላ ነካ ነካ ተደረግኩ ዞር ብዬ ሳይ ልጁ እራሱ ነው ቅድም የገጨኝ ደነገጥኩ ውስጤም ደስ አለው "እንደንስ" አለኝ እጁን ዘርግቶ መልስ ሳልሰጠው ከፈገግታ ጋር እጄን ዘረጋሁለት ያዝ አርጎ በእንክብካቤ አስነሳኝ እና መደነስ ጀመርን መጀመሪያ አካባቢ ኖርማል ዳንስ ነበር ከዛ ግን እኔም ላነሳሳው ስለፈለኩኝ ቂጤን እያዞርኩ እየሰጠሁት ትንሽ ወሲባዊ አይነት ጭፈራ መጨፈር ጀመርን ትንፋሹ ከኋላዬ እየጋለ እንደሆነ ታወቀኝ ቁላውቁም መቆም ጀመረ በመሃል ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀኝ ቀስ ብሎ በጆሮዬ ጋር ጠጋ አለና "አብረን እንደር ማማዬ"አለኝ, ድፍረቱ ገረመኝ, በራስ መተማመኑ ሳበኝ , ጎትቼው ወደ Room ወሰድኩት እና ገባን ምንም ሳናወራ መላላስ ጀመርን, ይስመዋል አይገልፀውም በዛ ላይ የልብሶቹ ጠረን የባሰ የወሲብ ስሜት ውስጥ ከተተኝ መቆየት ስላልቻልኩ ፈጠን ብዬ የቁዋመጥኩለትን ቁላ ለማየት ሱሪውን ዝቅ አረኩት, ኦ ማይ ጋድ እስከዛሬ ካጋጠሙኝ በጣም ትልቅ ነው ቁላው ..እምሴን ነዘረኝ,ቁልት አረገኝ ውስጤ ገብቶ እስኪያቦካልኝ ድረስ ቸኮልኩ አፌ ውስጥ ከተትኩና ቁላውን እየጠባሁ አስቆምኩትና ልብሴን ማውለቅ ሲጀምር የአልጋው ጠርዝ ላይ ፍንድድ አልኩለት,ያንን ሽፍድ የልኩለትን ቁላውን ሲከትብኝ እምሴን እንዳይቀደው ፈራው, "ቀስ ቀስ " አልኩት, በቁላው ቀስ እያረገ ድርግም ያረግና ወጣ አርጎት በጫፉ ቂንጥሬን እሽትትት እያረገ የባሰ ውስውስ ሲያረገኝ, ቀስ ቀስ ሲል የነበረው አፌ "ክተትብኝ ስክት አርግብኝ የኔ ማር የኔ ጀግና" ማለት ጀመረኩኝ ስምጥጥ ሲያረግብኝ ጩሀቴን ለቀቅኩት, ከቶብኝ ዝም ሲለኝ ቂጤን ወደ ፊት ወደ ሁዋላ እያወዛወዝኩ, ከዛ ደሞ ቂጤን እያሽከረከረከርኩ በቁላው የእምሴን ግድግዳ ፋቅ ፋቅ አረኩት, ወገቤን እስኪያመኝ ድረስ በዳሁት::ስጨርስ አንስቶኝ በጀርባዬ አስተኛኝ እና አንዱ እግሬን ትከሻው ላይ ሰቅሎ አንገላታኝ በስሜትና በስካር መንፈስ ውስጥ ሆኜ ለፈለፍኩለት, እያሳበደ አስጨረሰኝና ጡቴ ላይ ረጨብኝ, ሁለታችን ተዝለፍልፈን ተኛን:: ጠዋት ስነሳ አፍሬ ሳልቀሰቅሰው ወጣው, አሁንም ት/ት ቤት ሳገኘው አፍረዋለው, ግን ደጋግሜ ብበዳው ደስ ይለኛል, የዛኔም በመጠጥ ሀይል ተደፋፍሬ እንደሆንኩት መሆን አቃተኝ, እሱም የሚያፍረኝ ይመስለኛል እንጂ ፍላጎቱ እንዳለው ያስታውቅበታል Betty A.
نمایش همه...
Hello
نمایش همه...
የ ብልት ማነስ መፍትሄው ምን ይሆን? ስለ ወንዶች ብልት ሴቶች ምን ይላሉ? ወንዶች የሚያስጨንቃቸውን ያህል ሴቶች ለወንዶች የብልት መጠን ትኩረት ይሰጣሉ ወይ በሚለው ላይ ያጠነጥናል፡፡ እንደሚታወቀው ወንዶችን በብልት መጠናቸው የሚጨነቁት፣ በአመዛኙ ሴቶች ለመጠን ግዝፈት የተለየ ምርጫ ይኖራቸዋል ብለው ስለሚያስቡ ነው፡፡ በዚህ መልኩ ስለሚጨነቁም ምንም እንኳን ተገቢ መጠን ቢኖራቸውም በቂ አይደለም ብለው ይረብሻሉ፡፡ ብዙዎቹ በዚሁ ዙሪያ የሚቸገሩ ወንዶች ችግሩ ራሳቸው በፈጠሩት ጭንቀት ሳቢያ የሚመጣ ነው፡፡ ሌላው የችግሩ መነሻ ደግሞ ወንዶች ብልታቸውን እርስ በርስ በማወዳደር ልማዳቸው ነው፡፡ ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም፡፡ የእያንዳንዱ ወንድ ቁመትና ክብደት ተመሳሳይ እንደማይሆን ሁሉ የብልት መጠናቸውም እኩል ሊሆን እንደማይችል መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡ ዋናው ጭብጥም መሆን ያለበት የብልት ልኬታቸው መጠን በተገቢው መስፈርት ውስጥ ይገኛል ወይ? ብሎ ማወቁ ላይ ነው፡፡ እንደሚታወቀው የወንዱ የብልት መጠን ከፍተኛ መሆን፣ በግንኙነት የበላይነትን እንደሚያስጨብጥ በአፈ ታሪክ ደረጃ ቢነገርም፣ እውነታው ግን በሴቶች ዘንድ ብዙ የሚታመንበት አለመሆኑ አስተሳሰቡን አስቂኝ ያደርገዋል፡፡ ‹‹ለምን?›› የሚሉትን ጥያቄዎች ለመመለስም፣ የሚከተሉትን መረጃዎች ማየቱ በቂ ነው፡፡ ❶ እንደሚታወቀው የሴት ልጅ ፍትወት አካል፣ በአፈጣጠሩ ከተለጣጭ ጡንቻዎች የተሰራ እንደመሆኑ መጠን በውስጡ የህፃን ልጅን ያክል ግዙፍ አካል ማሳለፍ የሚችል ነው፡፡ እንዲሁም ሞዴስን ያህል የደም መምጠጫ በውስጥ አፍኖ የመያዝም አቅም ያለው ነው፡፡ በአጠቃላይም ማንኛውንም በውስጡ የሚገባ አካል የመቀበልና የማፈን ባህሪ አለው፡፡ ከዚህ አንፃር ታዲያ የወንዶች ብልት ወፍራምም ይሁን ቀጭን የሚያመጣው ለውጥ እምብዛም ነው፡፡ ምክንያቱም ሁለቱንም አይት መጠኖች ለማስተናገድ ከተለጣጭነት ባህሪው የተነሳ በተመሳሳይ ደረጃ የማፈን ብቃት ስላለው ነው፡፡ ❷ በሁለተኛ ደረጃ ብዙውን ጊዜ ሁለቱም ፆታዎች የበለጠ ክብደት የሚሰጡት ለስሜት ነው፡፡ ማለትም የሴቷን ስሜት ከመኮርኮርና ከማርካት አንፃር፣ ረዘም ያለው የወንዱ የፍትወት አካል የተሻለ እንደሚሆን ያምናሉ፡፡ ይህም ምክንያት የሴቷ ውስጠናው የፍትወት አካል የበለጠ ተነቃቂ እንደሆነ በማሰባቸው ነው፡፡ ይሁን እንጂ 70 በመቶ ከፍተኛ የተነቃቂነት ባህሪ ያለው የሴቷ የፍትወት አካል ከውጫዊ አካል ቀረብ ያለው የብልት ውስጣዊ ክፍል ነው፡፡ ማለትም 10 ሣንቲ ሜትር ያህል ገባ ብሎ የሚገኘው ነው፡፡ ይህን አካባቢ ደግሞ አማካይ ርዝማኔ ያለው አብዛኛው የወንዶች ፍትወት አካል በቀላሉ ሊደርስበት የሚችል እንደመሆኑ መጠን መርዘሙ የግድ አይደለም፡፡ ❸ በሶስተኛ ደረጃ ከአራት ሴቶች ውስጥ ሶስቱ፣ በተራክቦ ወቅት አብሮ የክሊቶሪስ /ቂንጥር/ መነቃቃት እንዲኖር ካልተደረገ በቀላሉ መርካት የሚችሉ አለመሆናቸው በጥናት የተረጋገጠ ጉዳይ ነው፡፡ በመሆኑም ዋናው ቁም ነገር በዚህ መልኩ የሚደረግ የግንኙነት አፈፃፀም ችሎታ እንጂ የወንዱ ብልት ስለወፈረና ስለረዘመ አይደለም፡፡ በእርግጥ ርዝማኔው ከ20 ሣ.ሜ በላይ አካባቢ የሚሆን መጠን ያለው ወንድ፣ የሴቷን የማህፀን ጫፍ ጋር የመፈጋፈግ ዕድሉ ላቅ ስለሚል፣ በሴቷ ላይ ህመምና ስቃይን ሊፈጥርባት ይችላል፡፡በአጠቃላይ ምንም እንኳን አብላጫ የርዝማኔና የውፍረት መጠን ያለው የወንድ ፍትወት አካል፣ ከአናሳዎቹ ጋር ሲነፃፀር በተወሰነ መልኩ የተሻለ ቢሆንም በግርድፉ ሲታይ ግን እውነታው በአፈፃፀም ብቃት መለያየት ላይ የሚመሰረት ይሆናል፡፡ እርግጥ ነው ሴትን ልጅ ለማስረገዝ ወንዱ የዘር ፈሳሹን የማህፀን በር/ጫፍ አካባቢ ማድረስ ይኖርበታል፡፡.. ይቀጥላል.... Dr.semhal A. If you have any comments @speakout9
نمایش همه...
#የስንፈተ_ወሲብን ለማከም 6⃣የምግብ አይነቶች✅ ↘️ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 6 መፍትሄዎች ሁሉም ተፈጥሯዊ በሆነ መንገድ የስንፈተ-ወሲብን ለማከም በሚል በጥናት የተረጋገጡ ናቸው፡፡ ስለምትከታተሉን ደስ ይለናል፡፡ መልካም ንባብ፡፡ 1⃣. እንቁላል! ↘️ቫይታሚን ዲ /Vitamin D/ የወሲብ ፍላጎትን ከሚጨምሩ ንጥረ ነገሮች ውስጥ የሚጠቀስ ሲሆን በቀን 2 የተቀቀለ እንቁላል መመገብ የቴስቴስትሮን ሆርሞን መጠንን ከፍ እንደሚያደርገው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ በስንፈተ ወሲብ ዙሪያ የተካሄዱ ጥናቶች እንደሚያስቀምጡትም የወንዶች ስንፈተ-ወሲብን ለመከላከል/ ለማዳን ተጠቃሽ ከሆኑ ምግቦች መካከል እንቁላልን በግንባር ቀደምነት ያስቀምጡታል፡፡ 2⃣. ሙዝ! ↘️ሙዝ በውስጡ የወሲብ ስሜትን ከፍ የሚያደርግ በተለይም የወንዶች የወሲብ ስሜትን ከፍ የሚያደርግ “bromelain” የተሰኘ ኤንዛይም እንደያዘ ይገለፃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ሙዝ አዘውትሮ መመገብ የወንዶች የብልት ፈሳሽ / sperm/ መጠን እንዲጨምር እንደሚያደርግ ተጠቁሟል፡፡ 3⃣. አጃ! ↘️አጃ በውስጡ ሴሮቶኒን (serotonin) የተባለ ኬሚካል የያዘ ሲሆን ይህም የጭንቀት መጠንን ይቀንሳል፡፡ ጥናቶች እንደሚጠቁሙትም ስንፈተ-ወሲብ ከጭንቀት መጠን መጨመር ጋር የሚያያዝ ሲሆን ይህንን ጭንቀት በመጠኑ እንዲቀንስ በማድረግ አጃ ተጠቃሽ ነው፡፡ በተጨማሪም አጃ በውስጡ የሚገኘው የፕሮቲን መጠን ከፍተኛ በመሆኑ የአጃ ቅንጬ መመገብ በሰውነት ውስጥ የቴስቴስትሮን መጠን ከፍ እንዲል ያደርጋል፡፡ 4⃣. ጥቁር ቸኮሌት! ↘️በተመሳሳይ ጥቁር ቸኮሌት ስንፈተ-ወሲብን ከሚያሽሉ ምግቦች መካከል አንዱ ተደርጎ ይቀመጣል፡፡ በውስጡ የያዘው ንጥረ ነገር የደም ዝውውር ሂደትን የሚያነቃቃ ሲሆን “L-Arginine Hcl” የተባለው ንጥረ-ነገር በሰውነት ውስጥ የሆርሞን መመረትን ያቀላጥፋል፡፡ 5⃣. ካሮት! ↘️በቫይታሚኖች እንደተሞላ የሚነገርለት ካሮት እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ንጥረነገሮችን በውስጡ ይዟል፡፡ በካሮት ውስጥ ከሚገኙ ቫይታሚኖች መካከል አንዱ የወንዶች የብልት ጡንቻ እንዲጠነክር የሚያስችል ሲሆን በብልቱ አካባቢ የሚካሄደውን የደም ዝውውር ሂደት እንዲቀላጠፍ ያደርጋል፡፡ 6⃣. አቮካዶ! ↘️አቮካዶ በውስጡ የተለያዩ ቫይታሚኖችን ማለትም ቫይታሚን ሲ፣ ኬ እና ቢ የመሳሰሉትን የያዘ ሲሆን በተለይም ቫይታሚን ኬ በሰውነት ውስጥ የደም ዝውውር በተገቢው የሰውነት ክፍል ላይ እንዲከናወን እንደሚያስችል ይገለፃል፡፡ በፕሮቲንና በፋይበርም የበለፀገ በመሆኑ አቮካዶ ተፈጥሯዊ የስንፈተወሲብ ማከሚያ ዘዴ እንዲሆን አስችሎታል፡፡ @saron Information or advice or questions @speakout9
نمایش همه...
#ስለ_ወንዶችም_ሆነ_ሴቶች_ስንፈተ_ወሲብ_ከባለሙያ_ጋር_የተደረገ_ቃለምልልስ #በወሲብና_ጉዳዮቹ የቀረበ ...... #በርካታ ባለትዳሮች በግልፅ ለመንገር ባይፈልጉም ከሁለቱ አንደኛው ከወሲብ የሚገኘውን ደስታ በመንፈጋቸው ሳቢያ ለዘመናት የገነቡትን ትዳር የጠዋት ጤዛ ሲያደርጉት አይተናል፡፡ ምንም እንኳን የስንፈተ ወሲብ ችግር ሳይንሳዊ ምክንያትና መፍትሄ ያለው ቢሆንም፤ ችግሩን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ግልፅነት ባለመኖሩ ትዳሮች ፈርሰዋል፡፡ ቤተሰብ ተበትኗል፡፡ ጥያቄው ያለው መፍትሄ ባለው ችግር ለምን ትዳሮች ይናጋሉ? ለምንስ ፍቅረኞች ወደ መለያየት ያመራሉ? የሚለው ላይ ነው፡፡ በቦስተን አካባቢ ባሉ ነጮች ላይ የተጠና ጥናት እንደሚያመላክተው 30 ሚሊየን የሚደርሱ ወንዶች የስንፈተ ወሲብ ችግር አለባቸው፡፡ ጥናቱ ጨምሮ እንዳረጋገጠው የወንዶች እድሜ በጨመረ ቁጥር ችግሩ የበለጠ እየሰፋ ይመጣል፡፡ ለምሳሌ በጥናቱ ከተካተቱት የህብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ 40 ዓመት ከሞላቸው ወንዶች 40 በመቶ የሚሆኑት እንደዚሁም 70 አመት ከሞላቸው ደግሞ በ70 በመቶዎቹ ላይ የስንፈተ ወሲብ ችግር ታይቶባቸዋል፡፡ የተለያዩ በሽታዎች ያሉባቸው ሰዎች ተለያይተው ሲጠኑ ደግሞ፤ ለምሳሌ የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ከሌለባቸው በሶስት እጥፍ የስንፈተ ወሲብ ተጠቂዎች መሆናቸውን በቦስተን በተደረገው ጥናት ተረጋግጧል፡፡ ይህ ጥናት የስነ ልቦና ችግሮችና ውጥረቶች በሚበዛባቸው በአፍሪካና በኤዥያ ሀገሮች ቢሰራ የስንፈተ ወሲብ ችግር ምን ያህል የዓለም ችግር መሆኑን እንደሚያሳይ የአሜሪካዎቹ ተመራማሪዎች ጠቁመዋል፡፡ ✅ዛሬ በዚህ #ዕርዕሳችን በስንፈተ ወሲብ (Sexual Dysfunction) ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክቶችና አማራጭ የህክምና መፍትሄው ዙሪያ የሚያተኩር #የባለሙያ ትንታኔን እናቀርባለን፡፡ #ሙያተኛው አንድ የኩላሊት፣ የሽንት ቱቦ፣ የፊኛና የወንድ ብልት ዘር ፍሬዎች ስፔሻሊስት ቀዶ #ሐኪም ናቸው፡፡ ✅ #የስንፈተ_ወሲብን_ምንነትና በሁለቱም ፆታዎች በምን መልኩ እንደሚገለፅ በመጠኑ ብናየው? ስንፈተ ወሲብ (Sexual Dysfunction) የምንለው በተለያዩ ምክንያቶች በሁለቱም ፆታዎች በኩል ወሲብ ለመፈፀም የሚያስችሉ ችግሮች ሲከሰቱ ማለት ነው፡፡ በሌላ አገላለፅ ደግሞ አግባባዊ (የሚያረካ) የወሲብ ግንኙነት አለመፈፀም አልያም በሚደረገው የወሲብ ግንኙነት አለመርካት (ጥሩ ውጤት አለማግኘት) ማለት ነው የስንፈተ ወሲብ ችግር የሚባለው፡፡ እንዴት ይገለፃል? ለሚለው ለግብረ ስጋ ግንኙነት ስሜት ማጣትና ከግንኙነቱ እርካታ አለማግኘት በሁለቱም ፆታዎች ላይ የሚታይ ችግር ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀሚያ አካላት አለመነሳሳትን በተመለከተ በአብዛኛው በወንዱ ላይ ይታያል፡፡ ፍላጎት ማጣት፣ ከግንኙነት በኋላ እርካታን አለማግኘት (የእርካታ መጨረሻ ላይ አለመድረስ) ብዙውን ጊዜ የሴቶች ችግር ነው ማለት ይቻላል፡፡ Dr.Saron Comment or advice @speakout9
نمایش همه...