cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎭🤹‍♂ባለቅኔው የኪነ-ጥበባት ቡድን🎭🎭

#ከእውነታዎች_መካከል #ፍቅር_ደረጃ_እንጂ_ገደብ_ድንበር_የለውም_ካለውም_ገደቡና_ደንበሩ_ያለ_ገደብ_እና_ያለ_ድንብር_ማፍቀር_ብቻ_ና ብቻ_ነው https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
517
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 عوز
-1330 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ራስህን አዳምጥ ! ለራስህ እውነተኛ ግዜ ስጠው እያደረግከው ካለኸው ነገር ጋር የእውነት ተስማምታችዋል ወይ ነው ወይስ ማድረግ አለብኝ ብለህ ስለተሰማህ ብቻ ነው እያደረግከው ያለኸው ? እንደዚህ ሆነህ እስከመጨረሻው ለመኖር ተስማምተሀል? የፈለግከውን እውነተኛ ህልምህን ለመኖር ከጫጫታ ውጣና ከራስህ ጋር አውራ ! ቆንጆ ምሽት ተመኘን 🙏 https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
🎭🤹‍♂ባለቅኔው የኪነ-ጥበባት ቡድን🎭🎭

#ከእውነታዎች_መካከል #ፍቅር_ደረጃ_እንጂ_ገደብ_ድንበር_የለውም_ካለውም_ገደቡና_ደንበሩ_ያለ_ገደብ_እና_ያለ_ድንብር_ማፍቀር_ብቻ_ና ብቻ_ነው

https://t.me/ytebeb

https://t.me/ytebeb

https://t.me/ytebeb

#ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜

Photo unavailableShow in Telegram
የማዳመጥ ኃይል ◽️ብዙ ስታዳምጥ ብዙ ስለማታወራ ስህተት አትሰራም። ◽️ብዙ ስታዳምጥ ሳታስበው ብዙ እያወክ ነው። ◽️ሰዎችን በተመስጦ ስታደምጣቸው እንደምታከብራቸው ስለሚያስቡ ካንተ ጋር እንደመሆን የሚያስደስታቸው ነገር የለም። (በተለይ ሴቶች ለሚያደምጣቸው ወንድ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ) ◽️ሁሉንም አድምጠህ በመጨረሻ የምትናገር ከሆነ ያንተ ሀሳብ የማሸነፍ ዕድሉ ሰፊ ነው። ወዳጄ ምንም ቢሆን አይጎዳህም አሪፍ አዳማጭ ሁን! Only ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🇯 🇴 🇮 🇳 ባለቅኔው https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨​_______________________ አጭር ታሪክ ከወደዱት ሼር ያድርጉ __ በአንዲት ትንሽዬ ከተማ ውስጥ የሚኖር አንድ አይነስውር ሰውዬ ነበር።ይህ አይነስውር ሰውዬ መሬት ሲጨላልም ወደ ከተማው መውጫ ያለው ወንዝ አከባቢ እየሄደ ንፁህ አየር መውሰድ ያዘወትር ነበር። ታድያ በዛ በጨለማ ሲሄድና ሲመለስ በእጁየመብራት ፋኖስ ይዞ ነው። ሁልጊዜ እንዲህ ያደርጋል።ከእለታት በአንዷ ምሽት 3 ወጣቶች እርስ በርስ እየተቀላለዱ ሲያልፉ አይነስውሩ ሰውዬ ከነፋኑሱ ያገኙታል። "አንተ አይነስውር ነህ፤ እንደሚያይ ሰው ፋኖስ ይዘህ ትዞራለህእንዴ" ብለው ተሳለቁበት፣ ሳቁበት።ሰውዬውም በእርጋታ እንዲህ አላቸው፡-"ልክ ናቹ፤ እኔስ አላይምነገርግንፋኑሱ ይጠቅመኛል፤ ምክንያቱም ሰዎች በጨለማው ምክንያት ሳያዩኝ ከገፈተሩኝ በህዋላ ከምናደድባቸው ፋኑሱ ይዤ ባበራላቸው ለሁለታችን ይጠቅማል" ብሏቸው ሄደ። ወጣቶቹም በሰውዬው ቅን አስተሳሰብ ተደነቁ። "ማየት ያለብን በህሊናችን ነው፤ ለሰዎች የምናደርገው በጎ ነገር ራሱ ተመልሶ በእጥፍ ይከፍለናልና።" #ወድሜ እወድሀለው ዮኒ https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ትልቁ ቦታ የሚያስቀምጥህ አሁን ትኩረት ያደረክበት ነገር ነው፤ አሁን ጊዜህን የሚሻማው ጊዜያዊና የማይጠቅም ከሆነ ዋጋ ትከፍላለህ ራስህን መቼም አትችልም ሁሌም የገንዘብ ጉዳይ ያሳስብሀል፤ ለምትወዳቸው አትደርስም! ትኩረትህ ግን የሆነ ነገህን የሚያሳምር፣ አሁን የሚያለፋ ነገ ግን የሚያሳርፍህ ነገር ላይ ከሆነ ወጥረህ ትሰራለህ፣ ገንዘብ ታስቀምጣለህ፣ ሁሌም ራስህን ታሳድጋለህ፣ ጊዜያዊ ደስታን ትንቃለህ። ወዳጄ ለሚጠቅምህ ነገር ብቻ ዋጋ ከከፈልክ ደስተኛ ሆነው ህይወትን ከሚመሩ ጥቂት ሰዎች አንዱ ትሆናለህ! ሰናይ ምሽት ተመኘውላችሁ🙏 https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አንተ ደስተኛ እንድትሆን ሰዎች ሁሉ በሀሳብህ መስማማት አይጠበቅባቸው፤ ህሊናህን እረፍት የሚሰጥህን ነገር አድርግ፤ ወዳጄ አንተ ራስህን ካልሆንክ ሌላ ማን እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ?! https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለመቀላቀል👆ይጫኑ👆 #የተለያዩ_አዝናኝ_ና_አስተማሪ_ግጥም_ታሪክ_ቪዲዮ_ሁሉም_ለናተ_ይደርሳሉ #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ባለቅኔዎቹ ፈርጦች ዛሬ ቀን 30/01/12/2013 ዓ,ም በየካ 01ባህልና ቱሪዝም አዳራሽ ለመከላከያ ሰራዊታችን ድጋፍ በሚለ መርሀግብራ የባለቅኔው ፈርጥጦች የተለመደ ተሰጦአቸውን በብቃት አጅበው መድርኩን በሞኖሎግ እና በአጭር ቴያትር እንዲሁም በሽለላ በቀረርቶ በሙዚቃ አድምቀውታል!! #ባለቅኔዎቹ በሚገርም ድንቅ ብቃት የሀገር አንድነት የሀገር ታሪክ የኢትዮጲያን የበላይነት የሚያሳይ ቴያትር በማቅርብ ታዳሚን ቆሞ ምስጋና እዲሰጥ ማድርግ ችለዋል!! ባለቅኔዎቹ በኩልነት በውቀት በአብሮነት በመቻቻል በጥበብ የተመሰርተ የጥበብ ቤት ነው። እናተም ይህን የውቀት ቤት መቀላቀል ይፈልጋሉ እንግዲያውስ ይህን ይጠቀሙነሠ ያናግሩን👉 @Yehudaw እውቀት ይቅሰሙ ያሎትንም ያካፍሉ #እኛ_ባለቅኔዎቹ_ነን መልካም ቀን🙏 https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb https://t.me/ytebeb #ለተጨማሪም_አስተያየቶ_እና_ልምዶን_ለማካፈል @Yehudaw ☜
نمایش همه...