cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አስደናቂ እውነታወች

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
647
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት በጽሑፍ መልክ ወይ በሃሳባችሁ በእለቱ ምን ምን ማድረግ እንዳለባችሁ የማቀድ ልማድ አላችሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ ከሌላችሁ ያንን እንድታዳብሩ እግረ መንገዴን እየጠቆምኳችሁ፣ እስቲ ለዛሬ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ፡፡ ዛሬ የምታደርጓቸውን ነገሮች ከመጻፋችሁ በተጨማሪ የምታቆሟቸውንም ነገሮች ብትጽፉና ለዚያ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ እንድትወጡ ላነሳሳችሁ፡፡ በሌላ አገላለጽ ዛሬ “የሚሰሩ ስራዎች ዝርዝር” (To do list) ከማውጣት ጋር “የማይደረጉ ነገሮች ዝርዝር” (Not to do list) በማውጣት እንሰማራ፡፡ መንደርደሪያ ለምትፈልጉ ሰዎች . . . ዛሬ ማግኘት የማይገባኝ ሰው፣ መሄድ የማይገባኝ ቦታ፣ ማመን የማይገባኝ መረጃ፣ መመልከት የሌለብኝ ማሕበራዊ ገጽ፣ ማውራት የሌለብኝ ወሬ . . . ፡፡ ዛሬ ውጡ! ተሰማሩ! ማድረግ ያለባችሁን ብቻ ሳይሆን የሌለባችሁንም ነገሮች በእቅዳችሁ ውስጥ ቦታ ስጧቸው!
نمایش همه...
ታምናላቹ ቅር ካላችሁ @Asdenakiewunetabot
نمایش همه...
🐝 🍶 አንዲት ንብ አንድ ብልቃጥ ማር ለማዘጋ ጀት ሁለት ሚሊየን አቦችን መቅሠም አለባት።
نمایش همه...
🎑 ጨረቃ ላይ መግነጢሳዊ ሀይል የለም። ይህ ማለትደግሞ ጨረቃ ላይ ኮምፓስ አይሠሪም ።
نمایش همه...
🤒 💧 የሠው የሙቀት መጠን በሰላሳ ደቂቃ ውስጥ 1ሊትር ከ5ሚ.ሊ ውሀ ማፍላት ይችላል።
نمایش همه...
😴 በእንቅልፍ ጊዜ መቼም ይሁን አእምሮችን ንቁነው።
نمایش همه...
🐱🐱 ድመቶችን ከየትኛውም ከፍታ ቢወረወሩ አይሞቱም።🏚🌆
نمایش همه...
ኦክትፐስ የተባለው የባህር እንስሳ 3 ልቦች አሉት።🦑🦑 🐙🐙 ❤️❤️❤️
نمایش همه...
የዚ ቻናል ሜምበሮች እንዴት ናቹ????......እኔ ያው ለዕናንተ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን እያቀበልኩ እገኛለው። ማንኛውም አስተያየት ካለ ተቀበል በሉኝ እቀበላለሁ።።በተረፈ ከቻናሉ ከምትወጡ ሚስተካከል ነገር ካለ በዚ አድርሱኝ👇👇 @Asdenakiewunetabot Do You Like This channel. ይወዱታል እንግዲያው👉 #share #share
نمایش همه...
❓ይህንን ያውቃሉ❓ 👉የሰው ልጆች ብቻ ናቸው በጀርባዎቻቸው ላይ የሚኙት 😍 #SHARE🙏
نمایش همه...