cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ፍቅር❤️ እና ሳቅ™😂

➳ፍቅር ጣፋጭ ነው ➳ፍቅር ሰላም ነው ➳ፍቅር እርካታ ነው ➳ፍቅር እማይጠገብ ነው ➳ፍቅር እማያልቅ ነው ➳ፍቅር ዘር ቀለም ሀብት መልክ #እማይጠይቅ ➳የውስጥ ስሜት ነው ••┈┈• ♡ ••┈┈•••┈┈• የቻናሉን አባላት ለማብዛት ስንል promotion ስለምንሰራ እንዳትሰላቹ For cross & comment👉 @Maryim21 @Yfiker_ena_sak_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 168
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Join Us 🀄️➠ @Maryam_2121 ━━━━━━━━━━━━ ══°©£×~€~¥•®• ══
نمایش همه...
Selam sewche adis tarki lajmr nw left atblu
نمایش همه...
ውዴእስኪ አለምን ለሁለት እንካፈላት ...☺️ ውቅያኖሱን🌊 ላንቺ ባህሩን💦 ለኔ ጨረቃን🌙 ላንቺ ፀሀይዋን 🌞 ለኔ ዝናቡን🌧 ላንቺ መብረቁን⚡️ ለኔ ሰማዩን 🌈ላንቺ ደመናውን ☁️ ለኔ ኮኮቦቹን✨ ላንቺ .. . በቃ ውዴ ሁሉን ነገር ላንቺ አንቺን ብቻ ለኔ ......❤️❤️❤️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
✝እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ✝ 🌼መልካም በዓል🌼
نمایش همه...
🌻🌻🇭 🇦 🇵 🇵 🇾  🇳 🇪 🇼  🇾 🇪 🇦 🇷  🇦 🇱 🇱  🇪 🇹 🇭 🇮 🇴 🇵 🇮 🇦 🇳 🇸🌻🌻   2015 🎉🎉🎉🎈
نمایش همه...
🌻Happy new year 🌻✨💛🤗💖 🌻 wish all the 🌻best things for 🌻you success🌻 and joy 🌻🌻🌻🌻 much love 💙
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼🌼Happy New Year 🌼🌼🌼 እንኳን ለ 2015 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል #እንቁጣጣሽ  በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፤የፍቅር፤ የጤና የይቅርታ ዘመን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን !!             #መልካም_በዓል 🌼🌼 @LOVE_laugh19 🌼🌼
نمایش همه...
"እንቁ" "ጣጣሽ" ሀገሬ ሆይ "እንቁሽን" አብዝቶ;  "ጣጣሽን' ያጥፋልሽ
نمایش همه...
👍
የቆሙ ሰዎች እንዳያቆሙህ! አንዳንድ ሰዎች የሚተቹ ቃላትን መሰንዘር ልማድ ይሆንባቸዋል ፤ ምንም ሳይሰሩ በሚሰራው ሰው ቦታ ላይ ሳይቀመጡ በእርሱ ሚዛን የመመዘን ብቃቱም ሳይኖራቸው አንተ እኮ አትረባም ይሉታል! ኳስ ሜዳ ላይ ያሉ ደጋፊዎች እንዲህ አድርግ እንዲያ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚወረረውሩ ለአንድ ደቂቃ እንኳን እሱን መሆን እና ሜዳው ገብተው ለመጫወት ብቁ ያልሆኑ ሰዎች ናቸው ! ምናልባት እድሉን ቢያገኙት የተጫዋቹን ሩብ ታህል ብቃት አያሳዩም ! " ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ" አደል የሚባለው ! ለማይሰራ ሰው አስተያየት መስጠት ይቀለዋል ስለዚህ እከሌ ተቸኝ እከሌ በስራዬ አሾፈብኝ ስሜት የሚጎዳ መጥፎ አስተያየት ሰጠኝ እያልክ መንገድህን እንዳታቆም ያመንክበትን ነገር በደንብ ከልብህ ጠንክረህ ስራበት በፍፁም እንዳትቆም ! የቆመ ሰው ሌላውን ማስቆም ነው እና አላማው ነቅተህ ራስህን አድነው! ደስ የሚል ሀሙስ ተመኘን 🙏 @Maryam_2121 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...