fa
Feedback
Official Bole Gerji school ቦሌ ገርጂ ት/ቤት የወላጃ እና የተማሪ ቴሌግራም ቻናል

Official Bole Gerji school ቦሌ ገርጂ ት/ቤት የወላጃ እና የተማሪ ቴሌግራም ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ቦሌ ገርጂ ት/ቤት የ ዩቲዩብ ቻናል 👉 https://www.youtube.com/@officialBolegerjischool 👈YouTube It's All About You And Education.

نمایش بیشتر
1 495
مشترکین
+324 ساعت
+217 روز
+7730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+8
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+110
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+28
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+653
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+50
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+60
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+111
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+5
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+471
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 اوت+3
01 اوت+5
پست‌های کانال
2
ለሁሉም የመንግስት ትምህርት ቤቶች በሙሉ ሰላም እንዴት አረፈዳችሁ ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ ትምህርታቸውን  ከተለያዩ  የመንግስት  ዩንቨርሲቲ  በመንግስት  እና  በግል  ስፖንሰር አሻሽለው  የመውጫ  ፈተና  ወስደው  ያለፉ ነገር ግን ፒጂዲቲ (PGDT)  ስልጠና  ያልተመዘገቡ መምህራን   መረጃ ስለተፈለገ  በአስቸኳይ በተላከው ቅጽ  እስከ ነገ  ጠዋት  እድትልኩ አሳስባለው፡፡
344
3
https://youtu.be/lNQMAi1mbaw
374
4
+1
بدون متن...
423
5
የ ቦሌ ገርጂ ትቤት የ YouTube Channel Subscribe አድርገዋል?
501
6
24 /11 /2018 ዓ.ም በቦሌ ገርጂ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የአስተዳደር ሰራተኛ የሆኑት ወ/ሮ ዮዲት ገ/ስላሴ ስላረፋ ለቅሶ እንድትደርሱ እናሳስባለን ,ስርአተ ቀብራቸውም ዛሬ በቀን 24/11/2018 ዓ.ም ከቀኑ በ 8:30 ላይ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ይፈፀማል . ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን ማህበራዊ ኮሚቴ!​ 24/11/2018 ​Manni Barumsaa Sadarkaa ₁,ffaa Bolee Garjii hojjettuu bulchiinsaa kan ta’an Aadde Yoodit Gabrasillaasee du’aan godaanuu isaanii ibsaa, qooda gaddaarratti akka argamtan ni yaadachiisna. Sirni awwaalcha isaanii har’a guyyaa 24/11/2018 sa’aa 8:30 irratti Waldaa Qiddus Giyorisitti kan raawwatamu ta’a. ​Maatii fi firoottan du’aaf jajjabina hawwina! ​Komitee Hawaasummaa!
561
7
ማሳሰቢያ በ2018 ዓ.ም ከአሰላ እና ከደብረ ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጂ የተመረቁ መምህራን የቅጥር ሂደቱ የሚፈጸመው በሚወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ብቻ ስለሆነ "ቀጥታ እንመደባለን " በሚል እምነት ሳይዘናጉ እንድመዘገቡ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
570
8
የኢትዮጵያ ትንንሽ ሳይንቲስቶች ይህ መጽሐፍ ልጆች ሳይንስን በተግባር እንዲማሩና ለትምህርት ያላቸውን ፍላጎት እንዲጨምር የተዘጋጀ ነው። በቤት ውስጥ በቀላሉ ሊከናወኑ የሚችሉ፣ ከልጆች ጋር የሚሰሩ፣
የኢትዮጵያ ትንንሽ ሳይንቲስቶች ይህ መጽሐፍ ልጆች ሳይንስን በተግባር እንዲማሩና ለትምህርት ያላቸውን ፍላጎት እንዲጨምር የተዘጋጀ ነው። በቤት ውስጥ በቀላሉ ሊከናወኑ የሚችሉ፣ ከልጆች ጋር የሚሰሩ፣ አስተማሪ፣ አስደሳችና ትምህርታዊ የሆኑ የተለያዩ ሳይንሳዊ ሙከራዎችን በዝርዝር ያቀርባል። እያንዳንዱ ሙከራ ቀላል መመሪያዎች፣ የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የሳይንሳዊ ማብራሪያዎች ጋር የቀረበ ስለሆነ፣ ልጆች በመዝናናት እየተማሩ የፈጠራ ችሎታቸውን፣ የማሰብ አቅማቸውን እና ችግር መፍቻ ክህሎታቸውን እንዲያዳብሩ ይረዳል። Download now!
176
9
100 በኢትዮጵያ ለተማሪዎች የገንዘብ መፍጠሪያ መንገዶች በትምህርት እድሜዎ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? መልሱ አዎ ነው! ይህ መጽሐፍ ለኢትዮጵያ ተማሪዎች በተለይ የተዘጋጀ 100 ተግባራዊ የገቢ መንገዶ
100 በኢትዮጵያ ለተማሪዎች የገንዘብ መፍጠሪያ መንገዶች በትምህርት እድሜዎ ገንዘብ ማግኘት ይቻላል? መልሱ አዎ ነው! ይህ መጽሐፍ ለኢትዮጵያ ተማሪዎች በተለይ የተዘጋጀ 100 ተግባራዊ የገቢ መንገዶችን ያቀርባል። ከዲጂታል ፍሪላንሲንግ እስከ የአካባቢ አገልግሎቶች፣ ከዩቲዩብ ቻናል እስከ የመስመር ላይ ንግድ፣ ከትርጉም አገልግሎት እስከ የእጅ ጥበብ ሽያጭ - ሁሉም በአንድ ቦታ! በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦ ከስልክዎ ብቻ ገንዘብ የሚያገኙባቸው ዲጂታል መንገዶች በአፕዎርክ፣ ፋይቨር እና ተስኪፋይ ላይ እንዴት መሥራት እንደሚቻል የራስዎን ዲጂታል ምርት መፍጠር እና በየቡና ላይ መሸጥ የአካባቢ አገልግሎቶች እና የጎን ሥራዎች የተሳካላቸው የኢትዮጵያ ተማሪዎች ልምዶች የመክፈያ ዘዴዎች እና የገንዘብ አስተዳደር ምክሮች በትምህርትዎ ትይዩ ገንዘብ ማግኘት ከፈለጉ፣ የራስዎን ንግድ ለመጀመር እድሎችን እየፈለጉ ከሆነ ወይም የገንዘብ ነፃነትን ለማግኘት እያሰቡ ከሆነ - ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው! ዛሬ ይጀምሩ፣ የነገውን የገንዘብ ነፃነትዎን ይገንቡ! Read Now!
82
10
ለሁሉም 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሙሉ ለ PGDT ስልጠና የልተመለመሉ መምህራን  የአርት  ፒቪኤ  ልዩ ፍላጎት እና ሙዚቃ መሆናቸውን እናሳዉቃለን፡፡
835
11
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ      Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Waliigalaa Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti  galmee kan raawwattan hundi  maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan  deemuun maaqaa keessan Liinkii https://bs.ministry.et ittiin Galmooftaniin  galuun lakkoofsa galmee keessaaniifi kutaa keessan filachuun buufata ykn center  mirkaneeffadhu kan jedhu cuqaasuun akka mirkaneeffatan isiniin jechaa,   ·          kutaa 9ffaaf  qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.   ·          kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.   Hubachiisa!   ·         Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna.     Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee.     ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
602
12
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ;- ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በዚህ ሊንክ በመግባት https://bs.ministry.et እና ሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን እንዲሁም ክፍላችሁን በመምረጥ ማእከል አረጋግጥ የሚለውን በመጫን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን   ·         ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ   ·         ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ማሳሰቢያ! ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
408
13
ቀን 17/11/2018ዓ.ም ለ16ቱም የመንግስት ትምህርት ቤት  የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና የመገጣጠሚያ ደብዳቤ አሰጣጥ ጥንቃቄን ይመለከታል የቦሌ ክ/ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ፣ የመምህራንና የትምህርት አመራር ልማት ቡድን  በ2018 ዓ.ም የክረምት መርሃ-ግብር በመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ የPGDT (የመምህርነት ሙያ) ስልጠና ያልወሰዱ መምህራንን ለማሰልጠን ከየትምህርት ቤቱ የተላኩትን መረጃዎች ሰብስቦ ማደራጀቱ ይታወቃል። ሆኖም የቀረቡትን መረጃዎች በማደራጀት ሂደት ላይ አንዳንድ ግልጽነት የጎደላቸውና የአሰራር ግድፈት የሚመስሉ ሁኔታዎች በመስተዋላቸው፣ እንዲሁም በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ቅሬታዎች በመቅረባቸው ምክንያት በእናንተ በኩል የመገጣጠሚያ ደብዳቤ እና ክሊራንስ በሚሰጥበት ወቅት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲደረግ ይፈለጋል።ስለሆነም ርዕሰ መምህራን በሚከተሉት ነጥቦች ላይ ልዩ ትኩረት እንድታደርጉ እናሳስባለን ፡፡ ·         የPGDT ስልጠና ለመውሰድ የተመለመሉ መምህራን የመገጣጠሚያ ደብዳቤ ሲጻፍላቸው፣ ለስልጠናው የሚያስፈልገው የትምህርት ዓይነት ያላቸውና የተቀመጡ መስፈርቶችን በሙሉ የሚያሟሉ መሆናቸውን በጥብቅ ማረጋገጥ፤ ·         ዕድሉ የሚመለከታቸው ዲግሪያቸው ተይዞላቸው ደሞዝ እየተከፈላቸው መሆኑ መረጋገጥ አለበት። ·         በየትምህርት ቤታችሁ ከዚህ አሰራር ውጪ የተፈጠሩ ችግሮች ካሉ፣ አስፈላጊውን ማስተካከያ በማድረግ በራሳችሁ ኮታ ከተጠባባቂዎች ተክታችሁ እንድታሳውቁን እያልን፤-ከላይ የተጠቀሱትን መመሪያዎች ባለመከተል ለሚፈጠር ማንኛውም ያልተገባ አሰራርና ግድፈት ቡድናችን ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እያሳወቅን ።     የምዝገባ  ቀን Ø  ሐምሌ 22 – 23 2018 ዓ.ም ብቻ         የምዝገባ ቦታ Ø  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ OCR ህንጻ የተመለመሉ ሰልጣኝ መምህራን ለምዝገባ ሲመጡ (የሚስፈልጉ) Ø  መገጣጠሚያ ደብዳቤ ከክፍለ ከተማ Ø  የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና ዋናውን Ø  ፓስፖርት መጠን ያለው ( 4 ፎቶ ግራፍ) ይዞ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ጥብቅ ማስታወሻ፤- ዩኒቨርሲቲው ለሰልጣኝ መምህራን ምንም አይነት የትራንስፖርት፤ የመኝታና የምሳ አገልግሎት የማይሰጥ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
652
14
ቀን ፡ 21/11/2018 ዓ.ም       ለሁሉም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዴት አደራችሁ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከውን የክረምት ትምህርት ማሻሻያ (ከዲፕሎማ ወደ ዲግሪ) የመምህራን የዩኒቨርሲቲ ምደባ አያይዘን ልከናል፡፡ የምዝገባ ቀን ዓርብ ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም እና ቅዳሜ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም መሆኑን በመገንዘብ፣ ሁሉም መምህራን ምደባቸውን አውቀው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እንድታሳውቁ እናሳስባለን።                                                  ከሰላምታ ጋር!
690
15
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
103
16
GELAN G 6 and 8.xlsx
708
17
+2
MINILIK GRADE 8 center LEM.xlsx
859
18
ጥብቅ ማሳሰቢያ ​ ለሁሉም የትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን በሙሉ፤ ​በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን አዳሪ ትምህርት ቤት እና በዳግማዊ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት ለመማር ያመለከቱ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተናን በተመለከተ በክፍለ ከተማችን የተመደቡት የፈተና መስጫ ጣቢያዎች፦ 1. ​ቦሌ 2ኛ ደረጃ (መሰናዶ) ትምህርት ቤት 2. ​ለም 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ​ስለሆነም ርዕሳነ መምህራን በላክነው የተማሪዎች የስም ዝርዝር እና የመፈተኛ ቦታ መሠረት ለተማሪዎች እና ለወላጆች መልዕክቱን በአስቸኳይ እንድታስተላልፉ በጥብቅ እናሳስባለን፦ ​📅 የፈተና ቀናትና ሰዓት፦ ​🔹 ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል የተሸጋገሩ፦ ረቡዕ 22/11/2018 ዓ.ም ​🔹 ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፍል የተሸጋገሩ፦ ሐሙስ 23/11/2018 ዓ.ም ​⏰ መግቢያ ሰዓት፦ ተፈታኞች በሁለቱም ቀናት ከጠዋቱ 1:30 ጀምሮ በተመደቡበት ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ መገኘት ይኖርባቸዋል። ​ማሳሰቢያ፦ ተማሪዎች ሲመጡ የትምህርት ቤት መታወቂያ እና የፈተና ቁጥራቸውን ይዘው መገኘት አለባቸው። ​የቦሌ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ ቤት
1
19
Beeksisa! Biiroon Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee bara barnootaa 2019tti Mana Barnootaa Bultii addaa  Sadarkaa Giddu-galeessaa fi Sadarkaa 2ffaa Shamarranii Itegee Manan, Mana Barnootaa Bultii addaa  Dhiiraa Galaan fi Kaampaasii Saayinsii Sheerdiitti barattoota kutaa 7ffaa fi 9ffaa simatee barsiisuuf beeksisa baase irratti hundaa'uun, barattoonni “online” irratti  galmee kan raawwattan hundi  maqaa keessanii fi buufata qormaata seensa ‘online’ kutaa Magaalaa keessaan buufata qormaataa itti ramadamtan  deemuun maaqaa keessan ialaaluun kan dandeessan ta'uu isin beeksisna.   ü  kutaa 9ffaaf  qormaatni seensaa “online” Roobii, gaafa Guyyaa 22/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama. ü  kutaa 7ffaaf , qormaatni seensaa “online” Kamisa, Guyyaa 23/11/2018 A.L.I. ganama sa'aatii 3:00 irraa eegalee ni kennama.   Hubachiisa! ü  Barattoonni yeroo qormaataf dhuftan waraqaa eenyummaa mana barnoota keessanii fi lakkoofsa galmee ittiin galmooftan qabatanii dhufuun kan isinirra eegamu yoo ta'u, bilbilaa fi meeshaalee elektirooniksii biroo qabatanii dhufuun dhowwaa (dhorkaa) ta'uu isin beeksisna.                          Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Magaalaa Finfinnee.   ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
535
20
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ+1
ማስታወቂያ! (ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2019 የትምህርት ዘመን በእቴጌ መነን የልጅ አገረዶች እና በገላን የወንዶች መካከለኛና ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም በሚኒሊክ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በኦን ላይን/online/ ምዝገባ ያከናወናችሁ ተማሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራችሁንና የተመደባችሁበትን የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያን በተመዘገባችሁበት በክፍለ ከተማ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ü  ለ9ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው እሮብ በ22/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ü  ለ7ኛ ክፍል ያመለከታችሁ የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና የሚሰጠው ሀሙስ በ23/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ በመሆኑ ተፈታኝ ተማሪዎች ስማችሁ በሚገኝበት የመግቢያ ኦን ላይን/online/ ፈተና መስጫ ጣቢያ ላይ ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት አንድ ሰዓት ቀድማችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡   ማሳሰቢያ! ü  ተማሪዎች ለፈተና ስትመጡ የትምህርት ቤታችሁን መታወቂያ እና የ6 እና የ8ኛ ክፍል ሬጅስትሬሽን/ምዝገባ/ ቁጥር ይዛችሁ መምጣት የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ስልክና መሰል የኤሌከትሮኒክስ ግብዓቶችን ይዞ መምጣት የተከለከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
494