cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Twins queen

This channel አስቂኝ ቀልዶች አጫጭር ትረካዎች,አስደናቂ እውነታዎች የዘፈን ግጥሞች እንዲሁምእ አጫጭር የ tiktok ስራዎችን ይቀርባሉ No ፍዛዜ No ትካዜ Just feta

نمایش بیشتر
اليابان20 501زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
170
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌹🌺🌿🌹🌺🌿🌹🌺🌿🌹🌺 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰን፤ አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል እንመኝላችኋለን!! 🌹🌺🌿🌹🌺🌿🌹🌺🌿🌹🌺 #Christmas @twinsqueen Stay Safe!
نمایش همه...
#እቺን_ሴት_አትሁኝ . 1. በቴሌግራም ሀይ አለሽ 2. ሳትመልሺ ወደ profilu አቀናሽ 3. አለባበሱም ሆነ አቁዋሙ ያምራል 4. በድጋሜ ሀይ አለሽ 5. አሁን ግን በደስታ መለሽለት 6. መልክት መለዋወጥ ተጀመረ.. 7. በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ 8. ጥሩ ልብስ ለበሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሸ ሄድሽ 9. ውድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ 10. ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራቹ 11. እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል 12. አይኖችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል 13. ብዙ ትውውቅ ያላቹ ያህል ተሰማሽ 14. ክፍል እንድትይዘ ጠየቀሽ ተስማማሽ 15. ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ 16. በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ 17. ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል 18. በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ 19. ለመቃወም አቅሙን አጣሽ 20. ሌለዉ ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀረብሽ 21. በስሜት ጦፎ ሰለነበር ሊሰማሽ አልቻለም 22. ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ 23. ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ዉሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ 24. የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ 25. ራስሽን እድለኛ አርገሽ ቆጠርሽ 26. የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ 27. ልብሰሽን ለባበስሽ 28. ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ 29. ጉንጮችሽን ስሞ የደሰታ ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ 30. ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ 31. ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው 32. እሱ ግን መልስ አልሰጠሽም 33. በደስታ ፈገግ እንዳልሽ ተጉዘሽ እቤት ደረሰሽ 34. በሰላም እቤት እንደደረሽ ሜሴጅ ላክሽለት 35. online ቢሆንም መልስ አልመለሰልሽም 36. ግራ ተጋብተሽ ድጋሜ ፃፍሺለት 37. አሁንም መልስ የለም 38. ከደቂቃዎች ብሀላ ስታይው ቴሌግራም ላይ ብሎክ ተደርገሻል 39. ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ 40. ቀናት ሳምንት ወራት አለፉ 41. ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም ክብደት መቀነስ.. 42. ወደ ሆስፒታል በመሄድ ምርመራ አደረግሽ 43. ከቆይታ ቡሀላ ነርሷ ውጤት ይዛ መጣች 44. HIV ፖዘቲቭ እና እርጉዝ እንተመኘሽ ተነገረሽ 45. እንዴት??? 46. ከእውነቱጋ ተጋፈጥሽ 47. ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ 48. ተስፋ ቢስነት ስሜት አልባነት ተሰማሽ 49. ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ 50. ሁኔታዎች ወደ ኃላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ 51. ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል 52. ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረስሽ😢😥😥🙏 • እቺን ሴት አትሁኝ • በስሜት አትመሪ • በሀብት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ • ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ . . . ለሴቶች የሚሆን ምክር ያንብቡት።አንብበው ሲጨርሱ ሼር ማረግ አይርሱ @yenealem12 @yenealem12
نمایش همه...
Idris Mohammed ( Asst. Prof.): 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 Be sure to wear a mask, because the new COVID-Omicron variant coronavirus is different, deadly and not easy to detect correctly:- The symptoms of the new COVID-Omicron virus are as follows:- 1. No cough. 2. No fever. There will only be :- 3. Joint pain. 4. Headache. 5. Pain in the neck. 6. Upper body back pain. 7. Pneumonia. 8. Under normal circumstances, no appetite Of course, the toxicity of COVID-Omicron is 5 times higher than that of the Delta variant, and the mortality rate is also higher than that of Delta. It takes less time for the disease to progress to extreme severity, and sometimes there are no obvious symptoms. Let us be more careful! This virus strain will not be deposited in the nasopharynx area. It directly affects the lungs, that is, the "window", and the duration is relatively short. Several patients who had been diagnosed with Covid Omicron were eventually diagnosed as having no fever and no pain, but mild chest pneumonia was found on X-rays. The result of nasal swab test for COVID-Omicron is usually negative, and the number of false negative cases of nasopharyngeal test is increasing. This means that the virus will spread in the community and directly infect the lungs, leading to viral pneumonia and then causing acute respiratory pressure. This explains why Covid-Omicron has become highly harmful, the virus is highly virulent, and the fatal rate is high. Please be careful, avoid crowded places, keep a distance of 1.5m even in open places, wear a double-layer mask, wear suitable masks, and wash your hands frequently when everyone has no symptoms (coughing or sneezing) Time). This Covid Omicron *"WAVE"* is more deadly than the first wave of Covid-19. So we must be very careful and take *all kinds of measures to strengthen the prevention of coronavirus*. Be also a communicator who is highly vigilant with your friends and family. Don't leave this information to yourself, share it with other relatives and friends as much as possible, especially with your family and friends. 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑 Follow the ministry of Health website for more information @twinsqueen
نمایش همه...
የወንድሜን የትምህርት ጥላቻ ጫፍ መድረሱን ያወቅኩት ሰኞ ጠዋት 12 ሰአት ተነስቶ ዩኒፎርም ሲያጥብ ነው😂😁😂😁 @Twinsqueen
نمایش همه...
" ማንበብ አእምሮአችንን በእውቀት ሊሞላው ይችላል ። ያነበብነውን የኛ እንድናደርገው የሚያደርገን ግን አስተሳሰባችን ነው " / ጆን ሎክ / @Twinsqueen
نمایش همه...
የራስህን ህይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር ። ምክንያቱም የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆነ ኩራት ሲሆን ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ ቅናት ነው ሚሆነው። ሁለቱም ውጤቶች መጥፎ ናቸው። ሲለዚህ ወዳጄ ራስህን ከራስህ ጋር ብቻ ነው ማወዳደር ያለብህ እመነኝ ያኔ ሰላምህን ታገኛለህ @Twinsqueen
نمایش همه...
ሁለት አይኖች ካሉህ ሰዎችን በጆሮክ አትመልከት በምትሰማውም ነገር ሳይሆን በምታየው ነገር ፍረድ @Twins queen
نمایش همه...
#አስታውስ_እናትህ "ን ' ,,!!,,,,, 1♡ በስሟ አትጥራት 2♡ እንቅልፏን አታቋርጣት 3♡ ስታያት ፈገግ በልላት የሷ ደስታ ያለው ካንተ ውስጥ ነው 4♡ ባለህ ነገር አስደስታት 5♡ አምሽተህ አትሂድ ከቤትህ 6♡ ከሌሎች እናት ጋር አታወዳድራት 7♡ ተንከባከባት 8♡ ልብሷን ሳይሆን ታሪኳን ቀይርላት 9♡ እሷ ሳትበላ መጀመርያ አትብላ 10♡ የምታዝዝህን ነገር ሁሉ ባትስራውም እንኳን እሺ በላት 11♡ ችግርህን አትንገራት ካንተ በላይ ትጨነቃለች 12♡ በየ ስአቱ ስላምታ አቅርብላት 13♡ መሳጭ ታሪኮችን አንብብላት በሚመቻት አገላለፅ 14♡ አስቃት ፣ አስደስታት እድሜዋ እንድጨምርልህ ። ❤️ ❤️ እናቶቻችንን እድሜያቸውን ያርዝምልን‼️ የእናት ክፉ አያስማን ። ( #አሜን ) !!!!!! ❤️❤️ እናቱን የሚወድ ሼር ያድርግ‼️ ♡♡♡♡♡♡♡🌹♡♡♡♡♡♡ ‼️Share to your friends @Twinsqueen
نمایش همه...
ሰበር መረጃ❗️ 12 ክፍል ውጤት ላይ ከፍተኛ የህወሓት የጦር አመራሮች መደምሰሳቸውን መንግስት አስታወቀ❗️ "ባለፉት 2 ቀናት በባቲ ግንባር በተደረገ ልዩ ኦፕሬሽን 6 የአርሚና እና የኮር ከፍተኛ አመራሮቹ ተደምስሰዋል። እነዚህ አመራሮች በፌዴራል መንግስት በሀገር ክህደት ወንጀል ሲፈጉ የነበሩ ከሃዲ ጄነራሎች እና ኮሎኔሎች ናቸው።" ብሏል የመንግስት ኮሚኒኬሽን ዛሬ ምሽት በሰጠው መግለጫ፣ በመግለጫው ላይ ተደመሱ የተባሉት ጄነራሎችና ኮሎኔሎች ስም አልተገለፀም። በተጨማሪ በከሚሴ ግንባር በተለያዩ ቦታዎች በተደረጉ ልዩ ኦፕሬሽኖች የጠላትም ግንባር ጦር ሲመሩ የነበሩ 6 ከሃዲ ከፍተኛ የጦር አመራሮች ከነጠባቂዎቻቸው ተደምስሰዋል። በዛሬው ዕለት በባቲ ግንባር በተደረገው ከፍተኛ የማጥቃት እርምጃ ቀደም ሲል ከነበሩት ጥቃቶች ተርፎ ለዳግም ማጥቃት ተዘጋጅቶ የነበረው የጠላት ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን እግሬ አውጪኝ ብሎ ወደ ኃላ እየፈረጠጠ ያለውን ጠላት እግር በእግር የወገን ኃይል እየተከተለ እያፀዳው ይገኛል። በሌሎች ግንባሮችም የወገን ጦር በሰነዘረው ከፍተኛ ማጥቃት ጠላት በከፍተኛ ደረጃ እየተመታ ይገኛል። በዚሁ አጋጣሚ የወገንን ክንድ መቋቋም አቅቶት በተናጠል እና በቡድን እየሸሸ የሚገኘውን የጠላት ኃይል ዘረፋ እንዳይፈፅም እና ንብረት እንዳያወድም ህብረተሰቡ ተደራጅቶ አካባቢውን እንዲጠብቅ መንግስት ጥብቅ ጥሪ ያቀርባል።
نمایش همه...
በአንድ ብርጭቆ ወተት ተከፍሏል አንድ እጅግ በድህነት ያለ ወጣት በየቤቱ እየዞረ የተለያዩ ነገሮችን በመሸጥ ለትምህርት ቤት በመክፈልና የዕለት ቀለብ በማግኘት ይኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን እጅግ በጣም ተራበ፡፡ በእጁ ያለው አሥር ሳንቲም ብቻ ስለ ነበረ ምንም ነገር ማድረግ አልቻም፡፡ ረኃቡ ሲጠናበት አንድ ቤት አንኳኩቶ ምግብ ለመጠየቅ ፈለገና የአንድን ቤት በር ሲያንኳኳ አንዲት ቆንጆ ወጣት በሩን ስትከፍት ምግብ መጠየቅን አፈረና ውኃ አጠጭኝ ብሎ ጠየቃት፡፡ ልጅቷ ወጣቱን ስታየው እንደ ራበው ስለገመተች በትልቅ ብርጭቆ ወተት ይዛ መጣችና ሰጠችው፡፡ በቀስታ እያጣጣመ ከጠጣ በኋላ፣ የወተቱን ሒሳብ ለመክፈል ያለበትን እዳ ጠየቃት፡፡ “ምንም እዳ የለብህም እናታችን ለሰው ለምታደርጉት መልካምነት በፍጹም ክፍያን አትቀበሉ ብላ አስተምራ ነው ያሳደገችን” አለችው፡፡ “ከልብ አመሰግንሻለሁ” ብሏት ተስፋ ቆርጦ የነበረው ይህ ወጣት በብርታት ተሞልቶ መንገዱን ቀጠለ፡፡ ከብዙ ዓመታት በኋላ ይህቺ ወተት ያጠጣችው ወጣት በእድሜ ገፋ ብላ ባለችበት ወቅት አደገኛ ሕመም ላይ ወደቀች፡፡ የአካባቢው ሐኪሞች ሁሉ በሽታዋን ሊያውቁት ስላልቻሉ ግር ተሰኙ፡፡ ምርጫቸው ትልቅ ከተማ ውስጥ ወደሚገኝ ከፍተኛ ሆስፒታል ማስተላለፍ ነበር፡፡ በዚያ ትልቅ ሆስፒታል የታወቀ የሕክምና ባለሞያ (ስፔሻሊስት) መጠራት ነበረበት፡፡ ይህ የተጠራው ዶክተር ከብዙ ዓመታት በፊት በረኃብ ሳለ በትልቅ ብርጭቆ ወተትን ከዚህች ሴት እጅ ተቀብሎ ጠጥቶ ረኃቡን ያስታገሠ ሰው ነው፡፡ ይህ ዶክተር በሽተኛዋ የመጣችበትን ትንሽ ከተማ ስም ሲሰማ ጆሮውን ጣል አደረገ፤ እርሱም ያደገው እዚያች ከተማ ውስጥ በመሆኑ፡፡ የህክምና ነጭ ልብሱን ለብሶ በፍጥነት ወደ ክፍሏ ሲገባ በአንድ ጊዜ ትዝ አለችው፤ እርሷ ግን አላወቀችውም፡፡ ሐኪሞች ወደሚማከሩበት ክፍል በመግባት ይህችን የረኃብ ዘመን ባለውለታው የሆነችውን ሴት ለማዳን የተቻለውን ጥረት ማድረግ ጀመረ፡፡ ከብዙ ትግል በኋላ በሽታው ተገኘና ሴቲቱ ዳነች፡፡ ይህች ሴት ከሕመሟ በመዳኗ ደስ ሲላት አንድ ነገር ግን አሳስቧት ነበር፡፡ ለሕክምና የወጣውን የገንዘብ መጠን እንኳን ልትከፍለው ማሰብ እንኳ እስከማትችል እጅግ ብዙና ለመክፈል እድሜ ልኳን ሊፈጅባት የሚችል ነበር፡፡ ዶክተሩ የሕክምና ሒሳብ ደረሰኙን ወደ ቢሮው እንዲልኩለት መልእክትን ካስተላለፈ በኋላ ቢሮ ገባ፡፡ ለሕክምና የወጣውን የወጪ ደረሰኝ በእጁ ካስገባ በኋላ አንድ ነገር ጻፈበትና አሽጎ ወደ ሕመምተኛዋ እንዲሰጥ ላከው፡፡ ሴትዬዋ ሊመጣባት የሚችለውን የወጪ መዘዝ ስላሰበች የክፍያ ማዘዣ የያዘውን ለመክፈት እጅግ ፈራች፤ እድሜ ልኳን ብትሰራ እንኳ ከፍላ የማትጨርሰው ወጪ እንደሚሆን ግልጽ ስለ ነበር፡፡ ሆኖም ማድረግ የነበረባት ነገር ስነበር በቀስታና በፍርሃት ከፈተችው፡፡ የገንዘቡን መጠን ካነበበች በኋላ ልቧ እየመታ ወረቀቱ ጫፍ ላይ የዶክተር ፊርማ ያለበትን አጭር ማስታወሻ ተመለከተች፡፡ እንዲህ ይላል፣ “የሕክምናው እዳ በአንድ ብርጭቆ ወተት ተከፍሏል”፡፡ ታሪኩ በአንድ ጊዜ ትዝ አላትና ሳታስበው ዓይኖቿ እንባን ማፍሰስ ጀመሩ። መልካምነት ለራስ ነው። መልካም ቀን ተመኘሁላችሁ🙏 👉@twinsqueen👈 @twinsqueen
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.