383
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ለቦሌ ቃለ ህይወት ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሣችሁ፤ አደረሰን።
ትምህርት ሠኞ መስከረም 7 ቀን 2016 የሚጀር ሲሆን ሠኞ እና ማክሰኞ ግማሽ ቀን ከረቡዕ ጀምሮ ሙሉ ቀን መሆኑን አውቃችሁ ከወዲሁ ዝግጅት እንድታርጉ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
ለቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ነሐሴ 9 መጠናቀቁ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ቅጣቱ እስከ ነሐሴ 19 ድረስ የተራዘመ በመሆኑ የተሰጠውን ጊዜ ተጠቅማችሁ ክፍያችሁን ከወድሁ እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
ለቦሌ ቃለሕይወት ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ
የ2016 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ነሀሴ 9 ቀን 2015ዓ.ም ተጠናቅቋል፡፡ ስለሆነም የመዘገብናቸውን አዳዲስ ተማሪዎች መቀበል የምንጀምር ስለሆነ ቦታው እንዳይያዝባችህ ከወዲሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
ለቦሌ ቃለሕይወት ትምህርት ቤት ወላጆች በሙሉ
እንደሚታወቀው ለ2016 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ያወጣነው የጊዜ ሰሌዳ እየተጠናቀቀ ስለሚገኝ የሚቀሩትን ቀናት ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እያሳሰብን የጊዜ ገደቡ ከተጠናቀቀ ግን ቅጣት እንዳለው አውቃችሁ በጊዜ ክፊያችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ
ለቦሌ ቃለ ህይወት ወደ 8ኛ ክፍል ለአለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የክረምት እና የ2016 የትምህርት ዘመን መደበኛ ትምህርት ስለተጀመረና የክረምቱ ትምህርት ግዴታ ስለሆነ ሁላችሁም ወደ ትምህርት ቤት እንድትገቡ በጥብቅ እናሳስባለን
ት/ቤቱ
ለቦሌ ቃለ ህይወት ት/ቤት የተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ማጠናቀቂያ የወላጅ ቀን በሠላም አደረሳችሁ እያልን የፊታችን ቅዳሜ ሐምሌ 1 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ላይ በመገኘት የፕሮግራሙ ተሳታፊ አንድትሆኑና የተማሪዎችን ውጤት እንድትወስዱ በአክብሮት ጥሪ እናስተላልፋለን።
ት/ቤቱ
ቀን፡ 04/07/2015 ዓ.ም
ለቦሌ ቃለ ሕይወት ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡
የት/ቤት የ3ኛ ተርም ክፍያ መክፈያ ጊዜ ከጥር 16 እስከ የካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም የልጅዎ የ3ኛ ተርም ክፍያ ያልከፈላችሁ ወላጆች እንዲትከፍሉ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
ት/ቤቱ
