cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ayu Zehabesha-Official (አዩ ዘሀበሻ)

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗ መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196 508
مشترکین
+21224 ساعت
+10 9647 روز
-10 56430 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

منابع ترافیک
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
በእነ አቶ #ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ፤ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ እንዲሰጡ ታዘዙ‼️ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ በፍርድ ቤት ታዘዘ። አቶ ክርስቲያን ታደለ “ለቀናት” ምግብ አለመመገባቸውን ለፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት ገልጸዋል። ምግብ ያልተመገቡት፤ በማረሚያ ቤቱ “ #አማራ ተከሳሾች ስለሆናችሁ እንደሌሎቹ ተከሳሾች አትስተናገዱም” በሚል የቤተሰብ ጥየቃ ሰዓት ላይ ለውጥ በመደረጉ መሆኑን ለችሎቱ አስረድተዋል። ዶ/ር ካሳ ተሻገርም በተመሳሳይ፤ “ የቀጠሮ እስረኞች ሆነን እያለ ነገር ግን ከፍርደኞች ጋር እንድንታሰር አድርጎናል” ሲሉ አቤቱታቸውን ለችሎቱ በቃል መግለጻቸውን ጠበቃቸው ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል። ዶ/ር ካሳ “መንግሥት አላግባብ በተለያየ ሚዲያ ከሰራው ዘገባ ጋር በተገናኘ ፍርደኞች እኛ ላይ ዛቻ እና ማስፈራራት አድርሰውብናል” ማለታቸውን ሄኖክ ጠቅሰዋል። በተከሳሾቹ የቀረቡ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የ #ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መርምሮ አጣርቶ ውጤቱን ለፍርድ ቤቱ እንዲያሳውቅ ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከዚህ በተጨማሪም ተከሳሾች “ማረሚያ ቤቱ ከማንነታችን ጋር በተያያዘ በምሳ ሰዓት ብቻ እንድንጠየቅ ተደረግን” በሚል ላቀረቡት አቤቱታ ማረሚያ ቤቱ ምላሽ እንዲሰጥ እና የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ በአካል ቀርበው እንዲያስረዱ መታዘዙንም ጠበቃ ሄኖክ አስረድተዋል።
14 4758Loading...
02
ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ በአዉሮፕላኑ ላይ የተከሰተው ጉዳይን አስመለክቶ እንዳስታወቀው ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ በወቅቱ የተከሰተው ጭስ ሊፈጠር የቻለዉ ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት " በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መቃጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ ብለዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን አስታዉቆ እንደነበር ይታወቃል። Capital
17 8985Loading...
03
በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን ስደተኞች በዉሃና በምግብ እጦት እንዲሁም በከፋ የፀጥታ ችግር ምክንያት ህይወታቸው ለአደጋ መጋለጡን አስታወቁ‼️ ከግንቦት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ የሚበልጡ ሱዳናዉያን ስደተኞች በሀገሪቷ ታጣቂዎች የጥቃት ሰለባ ከመሆናቸው በላይ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እና የህክምና አገልግሎት እጦት አጋጥሞናል ብለዋል። በሱዳን በጦር ኃይሎች እና ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎች መካከል እኤአ በሚያዝያ 2023 ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በሚገኙ ካምፖች ውስጥ ስደተኞችን መቀበላቸው ይታወቃል ። በአማራ ክልል ኦላላ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ካርሙክ መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የሚገኙት እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዉያን ስደተኞች ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በውሃ እጥረት እና በኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳቢያ ህይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል። የችግሩን አሳሳቢነት በማረጋገጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው የጠየቁት ስደተኞቹ በካምፕ ዉስጥ እየገጠመው ካለዉ ችግር ለመሸሽ በማለት ወደ ጫካ በመሰደድ ላይ መሆናቸው ታዉቋል። የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) በአማራ ክልል 27,000 ሱዳናውያን ስደተኞች እና 20,000 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እንደሚገኙ ግምቱን አስቀምጧል ።
21 3733Loading...
04
‼️ ተዓምረኛዉ የ ዱባይ መነፅር 😱😱 🌏በእናንተዉ ጥያቄ መሰረት ዓለም የደረሰበትን የመጨረሻ የ ልህቀት ማሳያ የሆነዉን የ Lenevo ምርት brand OWS XG88 smartglass ማስገባታችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ🤗 👨🧑‍🦰ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🎯ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ስልክ ማዉራት እንዲሁም ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል 🎯ኤርፎኑ ጆሮ ዉስጥ ስለማይገባ ምቾት የማይነሳ 🎯 መስታወቱ UV ስለሆነ የ ፀሀይ ጨረር ሚከላከል 🎯 ዉበት ያለዉ መነፅር ስለሆነ ከስልኳ ጋር ሳያገናኙም ሽር ብትን ሚሉበት 🎯 የመነፅሩ sound high quality የሆነ 🎯 ተች ሴንሰር ስለተገጠመለት መነፅሩን ብቻ በመንካት ስልክ ማንሳት፣ ዘፈን መቀየር እና ዘፈን ማቆም የሚያስችል 🎯 በየትኛዉም የዕድሜ ክልል ላይ ያለ ሊጠቀመዉ የሚችል የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🎯 በፀሀይ ሰዓት ለሚያሽከረክሩም የሚመከር ዋጋ 3499 ብር ብቻ👏 🚚 አዲስ አበባ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት በነፃ እናደረስሎታለን ይዘዙን ጥቂት ፍሬዎች ሰላስመጣን ሳያልቅቦት ፈጥነዉ ይደዉሉ👉📞0954633900                              📞0713067113 ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop ላይ ይላኩልን ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉@AAU_Market
19 3962Loading...
05
መብረቅ‼️ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መልካ ወረዳ ከባድ ዝናብ እየጣለ በነበረበት ወቅት በደረሰ የመብረቅ አደጋ 11 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰባቸውን ሰዎች ወዲያውኑ ከአንገት በታች አፈር ውስጥ በመቅበር ህይወታቸውን ለመታደግ መቻሉን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል። እኔ ባምወቀው በሳይንሱ ይህ grounding/earthing ይሰኛል።
20 57346Loading...
06
የአሳማ ኩላሊት በንቅለ ተከላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለገሰው ግለሰብ ህይወቱ አለፈ‼️ በዘረመል ምህንድስና የተሻሻለ የአሳማ ኩላሊት በንቅለ ተከላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለገሰው ግለሰብ ከህክምናው ሁለት ወራት በኋላ ህይወቱ ማለፉን ሆስፒታሉ አስታወቀ። የ62 ዓመቱ ሪቻርድ "ሪክ" ስላይማን ቀዶ ህክምናውን በመጋቢት ወር ከማድረጉ በፊት በከፋ የኩላሊት ህመም ይሰቃይ ነበር። ህይወቱ ያለፈው በንቅለ ተከላው ምክንያት ስለመሆኑ ምንም ምልክት የለም ሲል የማሳቹሴትስ አጠቃላይ ሆስፒታል (ኤምጂኤች) እሑድ ዕለት አስታውቋል። በዘረመል ምህንድስና ከተሻሻሉ አሳማዎች የተገኙ ክፍሎችን ሌሎች የመተካት ሙከራ ቀደም ሲል አልተሳካም ነበር። የስላይማን ቀዶ ህክምና ግን ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ተብሎ ተወድሷል። ከኩላሊት ህመም በተጨማሪ ስላይማን የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ነበረበት። እአአ በ 2018 የሰው ኩላሊት ንቅለ ተከላ ቢያከናውንም ከአምስት ዓመታት በኋላ መሥራት ማቆሙ ተነግሯል። የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላውን ተከትሎ፤ አዲሱ ኩላሊቱ በጥሩ ሁኔታ እየሠራ በመሆኑ የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) እንደማያስፈልገው ዶክተሮቹ አረጋግጠው ነበር። "ስላይማን በዓለም አቀፍ ደረጃ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ህሙማን የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ሆኖ ይታያል። ‘የዜኖትራንስፕላንቴሽን’ መስክን ወደፊት እንዲራመድ ላሳየው እምነት እና ፍቃደኝነት በጣም እናመሰግናለን" ሲል ሆስፒታሉ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ዜኖትራንስፕላንቴሽን ህይወት ያላቸው ሴሎችን ወይም የአካል ክፍሎችን ከአንድ ዝርያ ወደ ሌላ ዝርያ መተካት ነው።
20 6594Loading...
07
ጎንደር‼️ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ ማስቀመጣቸውን ገለፁ። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች  የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ሲሆን፣ስራዎቹ በመጪዎቹ ወራት ተፋጥነው እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ መስጠታቸውን ገልፀዋል።
18 7386Loading...
08
በራያ የተቋረጡ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ውይይት እያደረጉ ነው‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር በቅርቡ በተቆጣጠረው የራያ አካባቢ መስረታዊ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንና በመግባባት እየሰራ እንደሆነ ለዋዜማ ተናግሯል። በቅርቡ በሕወሓት ታጣቂዎች እና በአካባቢው ሚሊሻዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ የማንነትና የወሰን ጥያቄ በሚነሳባቸው የራያ አካባቢዎች ኹሉም የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ዝግ መሆናቸውን፤ እንዲሁም መደበኛ እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው መስተጓጎላቸውን ዋዜማ በሥፍራው ካሉ ነዋሪዎች አረጋግጣለች።  በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የደቡብ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቱ ኪሮስ፣ በራያ አካባቢዎች መሰረታዊ የሚባሉ ግልጋሎቶችን ማለትም ትምህርት ቤቶችን፣ ባንኮችን፣ እንዲሁም የጤና ተቋማትን እና የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ውይይት ጀምረናል ሲሉ ለዋዜማ ተናግረዋል።  አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተናጠል እንቅስቃሴ ጀምሯል ያሉት አስተዳዳሪው፣ ለአብነትም መድኀኒቶችን ወደተለያዩ አካባቢዎች ማሰራጨት እንደጀመረ ጠቅሰዋል።  አስተዳዳሪው፣ ከጦርነቱ ቀደም ብሎ የነበሩ የመንግሥት ሰራተኞች ወደ ሥራ እንዲመለሱ እያደረጉ መሆኑን ጠቅሰው፣ የአካባቢውን የህዝብ ስብጥር ለመቀየር እና ለፖለቲካ ዓላማ ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች በመንግሥት ሠራተኛነት ስም የተመደቡ ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ሲቀሩ የቀድሞ ሠራተኛ አገልግሎት እንዲጀምር እያደረግን ነው ብለዋል።  አስተዳዳሪው ጦርነቱን ተጠቅመው “ሕገ-ወጥ አስተዳደር” መስርተው ነበር ያሏቸው እና አሁን ፈርሰዋል የተባሉት ኃይሎች፣ የአካባቢውን የመማሪያ መጽሐፍት እንዲሁም ካርታ ቀይረው ነበር ሲሉ ወቅሰዋል።  በፌደራሉ የትምህርት ሥርዓት መሰረት ትምህርት ቤቶችን ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ሃፍቱ ኪሮስ ተናግረዋል። በአካባቢው ሁኔታ ላይ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጥሩ ተስፋ የሚሰጥ መተጋገዝ መኖሩን የገለጹት አስተዳዳሪው፣ አሁን ላይ በአካባቢው ያሉት የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ ኃይሎች ከእኛ ጋር በቅርበት ይሰራሉ፤ በቀጣይም እየተጋገዝን የምንሰራበትን ሁኔታ እየፈጠርን ነው ብለዋል።  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ(ኦቻ) ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ ከኮረም፣ ዛታና ኦፍላ ወረዳዎች እንዲሁም ከራያ አላማጣ፣ ባላ እና አላማጣ ከተሞች በቅርቡ በሕወሓት ኃይሎችና በአካባቢው ሚሊሻዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ የተፈናቀሉ 36 ሺሕ የሚደርሱ ዜጎች በሰቆጣ እና ቆቦ ከተሞች እንደሚገኙ አስታውቆ ነበር። ሆኖም አስተዳዳሪው ኦቻ ያወጣው መግለጫ መሬት ላይ አይገኝም፤ “የተፈናቀለ ሰው የለም” በማለት መግለጫውን አጣጥለውታል።  ይልቁንም አሁን በፈረሰው መዋቅር ውስጥ የነበሩ አመራሮች እና ከሌሎች አካባቢዎች በመንግሥት ሰራተኛ ስም መጥተው የሰፈሩ ሰዎች ተንቀሳቅሰው ሊሆን እንደሚችል ግን ግምታቸውን አስቀምጠዋል። በደቡብ ትግራይ ዞን ከእነዚህ አካባቢዎች ተፈናቅለው በመኾኒ እና በማይጨው መጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ከ41 ሺሕ በላይ ሰዎች ነበሩ ያሉት ሃፍቱ፣ ወቅቱ የዘር ወቅት በመሆኑ የፌደራል የጸጥታ ሃይሎች ይቆጣጠሩታል፣ በቅርበትም የእኛ ሚሊሻዎችና ፖሊሶች አሉበት ብለን በምናስባቸው ቦታዎች ሄደው የሚያርሱ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።  ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በአካባቢው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ነዋሪዎች፣ በአሁኑ ወቅት ኹሉም ትምህርት ቤቶች ዝግ መሆናቸውን ገልጸው፣ በአካባቢው ያሉ የትግራይ ታጣቂዎች ትምህርት ቤቶች ካሁን ቀደም ሲጠቀሙበት የነበረው በአማራ ክልል የተዘጋጀውን መጽሐፍ አንቀበልም እያሉ መሆኑን ገልጸዋል።  የመንግሥት ጤና ተቋማት በመድኀኒት እና በህክምና ቁሳቁስ ምክንያት ባብዛኛው አገልግሎት የማይሰጡ ሲሆን፣ የግል ጤና ተቋማት ከፍተኛ ገንዘብ በማስከፈል አገልግሎት ለመስጠት ሙከራ ያደርጋሉ።  የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ኹሉም ዝግ መሆናቸውን የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ በአንዳንድ ቦታዎች የትግራይ ክልል ሰንደቅ አላማ ተሰቅሎ ማየታቸውን ነግረውናል። እንዲሁም ገጠር ውስጥ ባሉ መንደሮች እና በአንዳንድ ትንንሽ ከተሞች ከትግራይ ክልል የመጡ ናቸው ያሏቸው ሰዎች ማህበረሰቡን ሰብስበው እያወያዩ ነው ብለዋል።  ከገጠር ቀበሌዎች ወደ ወረዳ ከተሞች እንዲሁም ከአንድ ወረዳ ወደ ሌላ ወረዳ ለመጓጓዝ አስተማማኝ ሰላም ባለመኖሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ባብዛኛው መቋረጡንም ጠቅሰዋል። ሆኖም ከአላማጣ ወደ መቀሌ እንዲሁም ከአላማጣ ወደ ቆቦ የሚደረጉ የመኪና ጉዞዎች ዋጋቸውን ከእጥፍ በላይ በመጨመር ጉዟቸውን መቀጠላቸውን ዋዜማ ተረድታለች።  ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ በአላማጣ እና ኮረም ከተሞች በይፋ የሚንቀሳቀሰው የመከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ቢሆንም በአጃቢዎቻቸው የሚንቀሳቀሱ ከትግራይ ክልል የመጡ አመራሮች አሉ ብለውናል።  ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እስከ 50 ሺሕ የሚገመቱ ከአካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎች በሀሙሲት፣ ሰቆጣ፣ ቆቦ እና ወልዲያ ከተሞች ተጠልለው እንደሚገኙም ገልጸዋል።  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ ጦርነቱን ተክትሎ በአማራ ክልል ስር የተቋቋሙ አስተዳደሮች እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. መፍትሄ ያገኛሉ ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
18 3978Loading...
09
በራያ የተቋረጡ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ውይይት እያደረጉ ነው‼️ በምናስባቸው ቦታዎች ሄደው የሚያርሱ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።  ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በአካባቢው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ነዋሪዎች፣ በአሁኑ ወቅት ኹሉም ትምህርት ቤቶች ዝግ መሆናቸውን ገልጸው፣ በአካባቢው ያሉ የትግራይ ታጣቂዎች ትምህርት ቤቶች ካሁን ቀደም ሲጠቀሙበት የነበረው በአማራ ክልል የተዘጋጀውን መጽሐፍ አንቀበልም እያሉ መሆኑን ገልጸዋል።  የመንግሥት ጤና ተቋማት በመድኀኒት እና በህክምና ቁሳቁስ ምክንያት ባብዛኛው አገልግሎት የማይሰጡ ሲሆን፣ የግል ጤና ተቋማት ከፍተኛ ገንዘብ በማስከፈል አገልግሎት ለመስጠት ሙከራ ያደርጋሉ።  የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ኹሉም ዝግ መሆናቸውን የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ በአንዳንድ ቦታዎች የትግራይ ክልል ሰንደቅ አላማ ተሰቅሎ ማየታቸውን ነግረውናል። እንዲሁም ገጠር ውስጥ ባሉ መንደሮች እና በአንዳንድ ትንንሽ ከተሞች ከትግራይ ክልል የመጡ ናቸው ያሏቸው ሰዎች ማህበረሰቡን ሰብስበው እያወያዩ ነው ብለዋል።  ከገጠር ቀበሌዎች ወደ ወረዳ ከተሞች እንዲሁም ከአንድ ወረዳ ወደ ሌላ ወረዳ ለመጓጓዝ አስተማማኝ ሰላም ባለመኖሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ባብዛኛው መቋረጡንም ጠቅሰዋል። ሆኖም ከአላማጣ ወደ መቀሌ እንዲሁም ከአላማጣ ወደ ቆቦ የሚደረጉ የመኪና ጉዞዎች ዋጋቸውን ከእጥፍ በላይ በመጨመር ጉዟቸውን መቀጠላቸውን ዋዜማ ተረድታለች።  ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ በአላማጣ እና ኮረም ከተሞች በይፋ የሚንቀሳቀሰው የመከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ቢሆንም በአጃቢዎቻቸው የሚንቀሳቀሱ ከትግራይ ክልል የመጡ አመራሮች አሉ ብለውናል።  ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እስከ 50 ሺሕ የሚገመቱ ከአካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎች በሀሙሲት፣ ሰቆጣ፣ ቆቦ እና ወልዲያ ከተሞች ተጠልለው እንደሚገኙም ገልጸዋል።  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ ጦርነቱን ተክትሎ በአማራ ክልል ስር የተቋቋሙ አስተዳደሮች እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. መፍትሄ ያገኛሉ ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
10Loading...
10
"የተሰረቀ ስልካችሁን ማስረጃ በማቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ " - ፖሊስ‼️ የአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን ከሌቦች የሚረከብ ግለሰብን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አሳውቋል። በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ማሞ ድልድይ አካባቢ ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ከማለዳ 12 ሰዓት ከ20 ላይ አንድ ግለሰብ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ቀርበው ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡ ፖሊስ ጣቢያው ወንጀል ፈፃሚውን ለመያዝ ባደረገው ክትትል የተሰረቁ የሞባይል ስልኮችን ከሌቦቹ ላይ የሚረከብ " ታምራት ፍቅረማርያም " የተባለን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሏል፡፡ በመኖሪያ ቤቱ ውስጥ ባደረገው ብርበራ በእለቱ የተሰረቀውን የሞባይል ስልክና በልዩ ልዩ ጊዚያት ከሌቦች የተረከባቸውን ፦ ➡️ 61 ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣ ➡️ 251 የታብሌት ስልክ ሽፋኖችን ፣ ➡️ 2 ላፕቶፖችን እና በጥሬ 60 ሺ አንድ መቶ ብር ከሌባ ተቀባዩ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ መያዙን አስታውቋል፡፡ ግለሰቡ የተሰረቁ ሞባይል ስልኮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ከሌቦች ተቀብሎ የሚያስቀምጠው በተከራየው ቤት ውስጥ ነው ተብሏል። ቤት የሚያከራዩ ግለሰቦች የተከራይን ማንነነት እና በምን ስራ ላይ እንደተሰማራ የማረጋገጥ ግዴታ እንደለባቸው ፖሊስ አሳስቧል። " የሞባይል ስልክ ጠፍቶብኛል / ተሰርቂያለሁ " የሚል ማንኛውም ግለሰብ ገንደ ቆሬ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ስልኩን በመለየትና አስፈላጊውን ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል ተገልጿል።
19 51219Loading...
11
60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው "አባይ ሁለት" መርከብ #ኬኒያ-ላሙ ወደብ ደረሰች‼️ 60 ሺህ ቶን ማዳበሪያ የጫነችው "አባይ ሁለት" መርከብ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ በመድረስ ጭነቷን ማራገፍ መጀመሯ ተገለጸ፡፡ #ኢትዮጵያ፣ #ኬንያ እና #ደቡብ_ሱዳንን በኢኮኖሚ የማስተሳሰር አላማ ያለው የላፕሴት ኮሪደር ውጤታማ ስራ እየሰራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የተራገፈው ማዳባሪያ በጭነት ተሽከርካሪዎች ወደ ሞያሌ የማጓጓዝ ስራ እንደሚከናወንም ተመላክቷል። በስፍራው ተገኝተው የወደቡን የስራ እንቅስቃሴ የተመለከቱት የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፤ በግብርናው ዘርፍ ያለውን የማዳበሪያ ጥያቄ ለመመለስ የወደብ አማራጮችን የማስፋት ስራ እየተከናወነ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የላፕሴት ማዕከል በሆነው የኬንያ ላሙ ወደብ ተጓጉዞ የደረሰው ማዳበሪያም የቀጠናውን የኢኮኖሚ ትስስር ለማጠናከር የጎላ ሚና እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ደንጌ ቦሩ በበኩላቸው የኢትዮጵያ የገቢ እና ወጪ ምርት መጠን እያደገ በመምጣቱ የላፕሴት ኮሪደር ተጨማሪ አቅም እንደሚፈጥር መግለጻቸውን የዘገበው ኢቢሲ ነው።
20 0084Loading...
12
ድሮን❗ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ጎሎ በምትባል ቀበሌ ትናንት ከሰዓት አካባቢ የድሮን ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል። እስካሁን የተረጋገጠ ነገር ባይኖርም ከ15 በላይ የሆኑ ሰዎች በጥቃቱ ሳይሞቱ አይቀርም ብለዋል(አዩዘሀበሻ)።
21 00312Loading...
13
ጥራቱ የተመሰከረለት ሻሎም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ‼️ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እና ኮተቤ 02 ጆሲ  ሙል ላይ በሚገኙ ክሊኒኮች የተሙላ የጥርስ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። የሚሰጣቸው አገልግሎቱች ❤የቁሸሾ ጥርስ   ማጠብ ❤ የተቡረቡሮ ጥርስ መሙላት ❤ በአበቃቀል የተበላሹ ጥርሳችንን ብሬስ ማስተካከል (በተመጣጣኝ ዋጋ እና አከፋፈል አማራጮች ) ❤ የጥርስ ስር ህክምና ❤ የድድ  መድማት ችግር ላለባቸው ❤ሁሉንም አይነት ሰው ሰራሽ ጥርስ አንተክላለን ፤ ለተተከለዉም ዋስትና እንሠጣለን ❤ታክመው የማይድኖ ጥርሶች እንነቅላለን አድራሻ 👉  ቁጥር-4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ 👉,ቁጥር 2 - ኮተቤ 02 ጆሴ ሞል ለበለጠ መረጃ  0911424242 ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት Telegram join👇👇 https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic
20 2630Loading...
14
በጋምቤላ ክልል ግንቦት 3/2016 በኢታንግ ወረዳ ማኮት ቀበሌ ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ የጀመረው  ግጭት እስካሁን 7 ስውች ሲገደሉ 11 ስዎች ቆስለው ጋምቤላ ሆስፒታል ገብተዋል። 3 የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት መገደላቸውን ተከትሎ አሁን ግጭቱ ከሯል ብለዋሌ። የክልሉ መንግስትም ሁኔታወችን ከማየት የዘለለ ምንም አይነት ስራ እየስራ አይደለም ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል(አዩዘሀበሻ)።
19 49811Loading...
15
❇️ ሰምተዋል ? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911966922 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ Telegram : t.me/hizkish
20 8150Loading...
16
በጋምቤላ ዩኒቨርስቲ የተከሰተው የተማሪዎች ግጭት ዛሬም አልበረደም❗ ዛሬ በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ምሳ ሰዓት ላይ ተማሪ ወደ ካፍተሪያ በሚሔዱበት ሰዓት የኑየር ማሕበረሰብ ተማሪዎች ሐበሻ ብለዉ በሚጠሯቸዉ ተማሪወች ላይ ከፍተኛ የሆነ ጉዳት አድረሰዋል። በጣሚ በሚያሳዝን መልኩ አንድ ተማሪ 6 ጥርሱን አጥቷል። በጣም ከፍተኛ የሆነ ችግር ላይ ነዉ ያሉት ፓሊሶች በጣም ተደጋገሚ የሆነ ጥይት ከተኮሱ በኋላ ትንሽ ተረጋግቷል ያሉት ተማሪዎቹ፣ የሰው ህይወት ከመጥፋቱ በፊት ትኩረት እንዲሰጠው በድጋሚ ተማፅነዋል(አዩዘበሀሻ)።
26 81225Loading...
17
በራያ ወፍላ ወረዳ በኮረም ከተማ በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ ትምብዮ በሚባል ስፍራ በትናንትናው ዕለት ገበያ ቆይተው ወደ መኖርያ  መንደራቸው ሲመለሱ በነበሩ የአካባቢው ተወላጆች ላይ የህወሀት ሃይሎች የመዝረፍ ሙከራ አድርገው ወጣቶቹ ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ከስር ስማቸው የተዘረዘሩት 4ት ሰዎች በጥይት ካቆሰሏቸው በኋላ  ተሰውረዋል ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። 1) ጥዑማይ ጠቋሬ 2) ሕሉፍ ሙላታ 3) ብርሃን ቃሺ በላይ 4) ተስፋይ ካሕሳይ በአሁኑ ሰዓት አራቱም ወጣቶች በቦብ ጊልዶፍ ኮረም ጠቅላላ ሆስፒታል ህክምና እየተከታተሉ ቢሆንም ከአቅም በላይ በመሆኑ ወደ ወልድያ ሪፈር ቢባሉም የህወሓት ባለስልጣናት ለሚዲያ ሽፋን እንዳይውሉ በማለት ወደ ማይጨው ሆስፒታል አስገድደውና ያለ ቤተሰቦቻቸው ፈቃድ በግድ አፍነው ወስደዋቸዋል ሲሉ የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል(አዩዘሀበሻ)። እስከዛሬ ድምፅ እየሆንከን ስለመጣህ እናመሰግናለን ይሄንንም ጉዳይ ለአለም አሰማልን።
25 2904Loading...
18
የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ ካልቀየረ መንግሥት ተመጣጣኝ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ‼️ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ከሳምንት በፊት ለኢትዮጵያውያን የሚደረገውን የቪዛ አሰጣጥ ሒደት ለማጥበቅ ያሳለፈውን ውሳኔ ካልቀየረ፣ መንግሥት ተመጣጣኝ ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ አስታወቀ፡፡ የአውሮፓ ኅብረት በቪዛ ጉዳይ በቅርቡ ያሳለፈውን ውሳኔ እንዲሽር ኢትዮጵያ እንደምትፈልግ ጠቅሰው፣ ይህ ካልሆነ ግን ከውሳኔው ጋር የሚጣጣም የራሷን ተመጣጣኝ ዕርምጃ ትወስዳለች ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብዩ ተድላ ናቸው፡፡ ቃል አቀባዩ በሳምንታዊ መግለጫቸው የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ ላይ ያሳለፈው የቪዛ ውሳኔ ትክክል እንዳልሆነ በመግለጽ፣ ኢትዮጵያ ለኅብረቱ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቱን በጠበቀ መንገድ ማሳወቋን አስረድተዋል፡፡ ኅብረቱ ወደ አውሮፓ የገቡ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ አገራቸው በመመለሱ ረገድ ለኢትዮጵያ መንግሥት ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ቢያቀርብም፣ ባለሥልጣናት ተገቢውን ምላሽ ባለመስጠታቸው በኢትዮጵያውያን ላይ የቪዛ አሰጣጥ አሠራሩን ማጥበቁን በማስታወቅ ነበር ውሳኔውን ያስተላለፈው፡፡ በአውሮፓ ኅብረት በተለይም ‹‹ሸንገን ቪዛ›› ውስጥ በሚገኙ አገሮች ጥገኝነት የጠየቁ ኢትዮጵያውያን ጉዳያቸው የመኖሪያ ፈቃድ የማያሰጥ ሆኖ ሲገኝ፣ ጉዳዩ በፍርድ ቤት ታይቶ ወደ አገራቸው መመለስ አለባቸው የሚባሉትን ኢትዮጵያ እንድትወስድ በመጠየቁ ምክንያት ውሳኔው መተላለፉን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል፡፡ በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት ከኅብረቱ ጋር እየሠራ የቆየ መሆኑን የገለጹት ቃል አቀባዩ፣ ውሳኔው በበርካታ ሚዲያዎች እንደተዘገበው የቪዛ ክልከላ አይደለም ብለዋል፡፡
26 16417Loading...
19
ትናንት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ እና በኦሮሞ ብሄርሰብ ልዩ ዞን ጋር በሚዋስንበት ቦታ በአንፆኪያ በ08 ቀበሌ እና በኦሮሞ ብሄርሰብ በአርጡማ ፉርሲ በሚዋስኑ ቀበሌ ልዩ ስሙ ፌጮ በሚባል ቦታ ለስአታት የዘለቀ ውጊያ ነበር በዚህም ግጭት ከአንፆኪያ በኩል  አምስት ሰው ሞቷል 3ሰው ቆስሏል ብለዋል፣ከኦሮሞ ብሄርሰብ በኩል ያለው ጉዳት በውል ባይታወቅም ጉዳት ሳይደርስ አይቀርም ብለዋል። አሁን ተኩሱ ቆሟል ብለዋል። በዚህ አካባቢ በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ ግጭቶች በየጊዜው በርካታ የሰው እየጠፋ ይገኛል[አዩዘሀበሻ]።
25 4046Loading...
20
ባህር ዳር‼ በአማራ ክልል ርዕሰመዲና በበባህር ዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ የተገነባው ድልድይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት በዚህ ሰዓት የምረቃ ስነስርዓቱ እየተከናወነ ነው። ድልድዩ 380 ሜ ገደማ ርዝመት እና ወደ ጎን 43 ሜ ርዝመት ያለው ሲሆን ድልድዩ ከሚሰጠው ከትራንስፖርት አገልግሎት ባሻገር ለባህርዳር ከተማ ተጨማሪ ውበትን ያጎናፀፈ ሆኗል።
23 70712Loading...
21
‼️ ተዓምረኛዉ የ ዱባይ መነፅር 😱😱 🌏በእናንተዉ ጥያቄ መሰረት ዓለም የደረሰበትን የመጨረሻ የ ልህቀት ማሳያ የሆነዉን የ Lenevo ምርት brand OWS XG88 smartglass ማስገባታችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ🤗 👨🧑‍🦰ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🎯ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ስልክ ማዉራት እንዲሁም ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል 🎯ኤርፎኑ ጆሮ ዉስጥ ስለማይገባ ምቾት የማይነሳ 🎯 መስታወቱ UV ስለሆነ የ ፀሀይ ጨረር ሚከላከል 🎯 ዉበት ያለዉ መነፅር ስለሆነ ከስልኳ ጋር ሳያገናኙም ሽር ብትን ሚሉበት 🎯 የመነፅሩ sound high quality የሆነ 🎯 ተች ሴንሰር ስለተገጠመለት መነፅሩን ብቻ በመንካት ስልክ ማንሳት፣ ዘፈን መቀየር እና ዘፈን ማቆም የሚያስችል 🎯 በየትኛዉም የዕድሜ ክልል ላይ ያለ ሊጠቀመዉ የሚችል የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🎯 በፀሀይ ሰዓት ለሚያሽከረክሩም የሚመከር ዋጋ 3499 ብር ብቻ👏 🚚 አዲስ አበባ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት በነፃ እናደረስሎታለን ይዘዙን ጥቂት ፍሬዎች ሰላስመጣን ሳያልቅቦት ፈጥነዉ ይደዉሉ👉📞0954633900                              📞0713067113 ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop ላይ ይላኩልን ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉@AAU_Market
23 9764Loading...
22
በራያ ኦፍላ ኮረም እንዲሁም በራያ አላማጣ ወረዳ የትግራይ ታጣቂዎች ወደ አካባቢው መንቀሳቀሳቸውን ተከትሎ በእነዚህ አካባቢዎች ትምህርት ከተቋረጠ ሳምንታት ተቆጥረዋል። አሁን ላይ በደረሰኝ መረጃ የ12ኛ ተፈታኝ የሆኑ ተማሪዎች ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ገብተው ቀሪውን ትምህታቸወን እንዲያጠናቀቁ ሊደረግ መሆኑን የአዩዘበሀሻ ምንጮች ገልፀዋል(አዩዘሀበሻ)።
24 6584Loading...
23
በዚህ መርሐግብር መሰረት ተዘጋጁ‼ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡ መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና:— ✔ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ✔ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
22 92129Loading...
24
❇️ ሰምተዋል❓❓? ❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው :: ❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል ❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል ❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ ❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች 📌 በሪል ስቴት ልማት 📌 በሆቴልና ቱሪዝም 📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ 📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና 📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ ❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ ⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911966922 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ Telegram👉 t.me/hizkish
21 5880Loading...
25
በአምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነ የመልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ግንባታ ተከናውኗል፡፡ መልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ስቱዲዮቹ በትምህርት ሚኒስቴር፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ አሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ሻያሾኔ ኩባንያ ትብብር በተተገበረ e-SHE የተባለ ፕሮግራም አማካኝነት የተገነቡ ናቸው። ስቱዲዮቹ በ'ሪሶርስ ማዕከልነት' የሚያገለግሉ ሲሆን የዲጂታል ትምህርትን ለማጠናከር ትልቅ ፋይዳ ይኖራቸዋል። ስቱዲዮቹ በየትኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች ይገኛሉ? ስቱዲዮቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መቋቋማቸው ተገልጿል። እነዚህ ስቱዲዮች የከፍተኛ ትምህርት ሽግግርን በአምስቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በቅርብ ርቀት በሚገኙ አስር ክላስተር ዩኒቨርሲቲዎች ለማምጣት እንደሚያስችሉ ይጠበቃል። የስቱዲዮቹ ሌሎች ጠቀሜታዎች መምህራን ስቱዲዮቹን በመጠቀም ለe-learning የሚጠቀሟቸውን ኮርሶች ማዘጋጀት ይችላሉ። እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የተዘጋጁትን ኮርሶች ለመደበኛ እና የርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች መጠቀም ይችላሉ። ስለ e-SHE ፕሮግራም e-SHE 'ኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት' የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ሲሆን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ግብ ያደረገ ነው። በፕሮጀክቱ የአምስት ዓመት ቆይታ 35 ሺህ መምህራን እና 800 ሺህ ተማሪዎች የዲጂታል ትምህርት አቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እንደሚወስዱ ይጠበቃል።
21 1682Loading...
26
ጥራቱ የተመሰከረለት ሻሎም የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ‼️ አራት ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እና ኮተቤ 02 ጆሲ  ሙል ላይ በሚገኙ ክሊኒኮች የተሙላ የጥርስ ህክምና እየሰጠ ይገኛል። የሚሰጣቸው አገልግሎቱች ❤የቁሸሾ ጥርስ   ማጠብ ❤ የተቡረቡሮ ጥርስ መሙላት ❤ በአበቃቀል የተበላሹ ጥርሳችንን ብሬስ ማስተካከል (በተመጣጣኝ ዋጋ እና አከፋፈል አማራጮች ) ❤ የጥርስ ስር ህክምና ❤ የድድ  መድማት ችግር ላለባቸው ❤ሁሉንም አይነት ሰው ሰራሽ ጥርስ አንተክላለን ፤ ለተተከለዉም ዋስትና እንሠጣለን ❤ታክመው የማይድኖ ጥርሶች እንነቅላለን አድራሻ 👉  ቁጥር-4 ኪሎ ቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ 👉,ቁጥር 2 - ኮተቤ 02 ጆሴ ሞል ለበለጠ መረጃ  0911424242 ስለ ጥርስ ንፅህና አጠባበቅ እንዲሁም የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት Telegram join👇👇 https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic https://t.me/shalomdentalclinic
19 8500Loading...
27
የፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር( ሞንጀሪኖ) ወንድም ቢሊየነሩ አቶ ዳዊት ገብረእግዚአብሔር በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢንተርፖል ቁጥጥር ስር መዋሉ እየተነገረ ሲሆን በቅርቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ እንደሚሰጥም ተነግሯል[አዩዘሀበሻ]።
21 3399Loading...
28
የማማ ምግብ ኮምፕሌክስ‼️ የኢትዮጽያ ገበሬ ካመረተው ልቅም ያለ ስንዴ ዘመኑ በደረሠበት ዘመናዊ ቴክኖሎጂና ላቅ ባሉ የዘርፉ ጠበብት በጥራት የተመረተ! የማማ ስፔሻል የስንዴ ዱቄት! ከ700 በላይ አልሚ ባለሐብቶች ከተወዳጇት ነፋሻማዋ ደብረብረሃን መግቢያ በር ላይ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ ፊትለፊት ተገንብቶ በተንጣለለው ግዙፍ ማቀነባበሪያችን የሚመረተው የስንዴ ዱቄት፤ በ 100፣ በ 50፣ በ 25፣ በ10 እና በ5 ኪሎ ግራም እሽጎች አማራጭ ቀርቦ በመላው ኢትዮጵያ በተመጣጣኝ ዋጋ መዳረስ ጀመረ! በቀን ከ1,200 ኩንታል በላይ በልዩ ጥንቃቄ የምናመርተው የማማ ስንዴ ዱቄት ዳቦና ኬክ ቤቶችን እጃችሁ ይባረክ አስብሏል። ለሸማቹም እፎይታ ሆኗል። አዲስ አበባ  ኮተቤ ወደ 02 በሚወስደው መንገድ  200 ሜትር  ወደ ግራ  ገባ ብሎ እንገኛለን! ከዱቄት ምርታችን በተጨማሪ የማማ ማኮረኒና ፖስታ ምርቶችን ወደ ገበያ ለማዳረስ በቅድመ ዝግጅት ላይ እንገኛለን። ለቤተሰብዎ ጥርት ያለ የስንዴ ዱቄት ከማማ ምግብ ማቀነባበሪያ ኮምፕሌክስ! ምርታችንን በጅምላ ማከፋፈል ለምትፈልጉ አድራሻችን እነሆ!     📞 09-29-00-88-44 09-13-77-77-40 https://t.me/yemamaflour መልካም ዳግማ ትንሳኤ!
24 6653Loading...
29
በአማራ ከልል ሰሜን ወሎ ዞን አላማጣ ከተማ በዛሬው እለት 03/09/2016 ቅዳሜ እለት የህወሓት አመራሮች በራያ አላማጣ ቀበሌ ገረጀሌ የሚባል የሆስፒታል ሰራተኞች ስብሰባ በመጥራት ከሰኞ ጀምረው የተቋረጠውን የሆስፒታል ስራ እንዲጀምሩና እነሱም በቅርቡ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ ተረክበው እንደሚያስተዳድሩ ኦረንቴሽን ሰጥተው የውሎ አበል 600 ብር ለእያንዳንዳቸው ሰጥተው ልከዋቸዋል። ሰራተኞቹ ከዚህ በፊት በመከላከያና በፌደራል አመራሮች ስራ እንዲጀምሩ ቢታዘዙ አንሰራም ያሉ ናቸው።በዚህ ስብሰባ አብዛኛው ከፍተኛ ባለሙያዎች እና ሌሎች ሰራተኞች ያልተገኙ ሲሆኑ ህወሃት በድብቅ መድባ በመረጃነት ሲያገለግሏት የነበሩ አካላት ናቸው በስብሰባው ላይ የተገኙት ሲሉ የአየዘሀበሻ የውስጥ ምንጮች ገልፀዋል። ስብሰባውን በተመለከተ የወቅቱ ኮማንድ ፖስት አመራሮች መረጃው ቢኖራቸውም ለመበተን የተሰራ ስራ የለም ሲሉ ነዉ የአዩዘሀበሻ ምንጮች የገለፁት።
27 79416Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በእነ አቶ #ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ፤ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ለፍርድ ቤት ማብራሪያ እንዲሰጡ ታዘዙ‼️ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝገብ የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ ፍርድ ቤት ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ በፍርድ ቤት ታዘዘ። አቶ ክርስቲያን ታደለ “ለቀናት” ምግብ አለመመገባቸውን ለፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት ገልጸዋል። ምግብ ያልተመገቡት፤ በማረሚያ ቤቱ “ #አማራ ተከሳሾች ስለሆናችሁ እንደሌሎቹ ተከሳሾች አትስተናገዱም” በሚል የቤተሰብ ጥየቃ ሰዓት ላይ ለውጥ በመደረጉ መሆኑን ለችሎቱ አስረድተዋል። ዶ/ር ካሳ ተሻገርም በተመሳሳይ፤ “ የቀጠሮ እስረኞች ሆነን እያለ ነገር ግን ከፍርደኞች ጋር እንድንታሰር አድርጎናል” ሲሉ አቤቱታቸውን ለችሎቱ በቃል መግለጻቸውን ጠበቃቸው ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል። ዶ/ር ካሳ “መንግሥት አላግባብ በተለያየ ሚዲያ ከሰራው ዘገባ ጋር በተገናኘ ፍርደኞች እኛ ላይ ዛቻ እና ማስፈራራት አድርሰውብናል” ማለታቸውን ሄኖክ ጠቅሰዋል። በተከሳሾቹ የቀረቡ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በተመለከተ የ #ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን መርምሮ አጣርቶ ውጤቱን ለፍርድ ቤቱ እንዲያሳውቅ ችሎት ትዕዛዝ ሰጥቷል። ከዚህ በተጨማሪም ተከሳሾች “ማረሚያ ቤቱ ከማንነታችን ጋር በተያያዘ በምሳ ሰዓት ብቻ እንድንጠየቅ ተደረግን” በሚል ላቀረቡት አቤቱታ ማረሚያ ቤቱ ምላሽ እንዲሰጥ እና የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ኃላፊ በአካል ቀርበው እንዲያስረዱ መታዘዙንም ጠበቃ ሄኖክ አስረድተዋል።
نمایش همه...
👍 104😢 26 14🔥 4🤪 3🤓 2
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ከሐዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ የነበረዉ አዉሮፕላን ዉስጥ ታይቷል የተባለዉ ጭስ በዉስጡ ያለዉ ዘይት በመቃጠሉ የተነሳ መሆኑ ተገለፀ! የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰሞኑ በአዉሮፕላኑ ላይ የተከሰተው ጉዳይን አስመለክቶ እንዳስታወቀው ከእሳት ወይም ከሌላ ነገር ጋር የተያያዘ ሳይሆን አዉሮፕላን ዉስጥ ያለዉ ዘይት ተቃጥሎ ነዉ በወቅቱ የተከሰተው ጭስ ሊፈጠር የቻለዉ ይህም አልፎ አልፎ የሚያጋጥም ችግር ነዉ ብሏል። የአየር መንገዱ ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰዉ በተለይ ለካፒታል እንደተናገሩት " በአዉሮፕላኑ ዉስጥ ያለዉ ዘይት መቃጠሉ እና ከእርሱ ጋር ተያይዞ የተፈጠረ ጭስ ነዉ ይህ ደግሞ የተለመደ ነዉ ብለዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ መታየቱን አስታዉቆ እንደነበር ይታወቃል። Capital
نمایش همه...
👍 51🤪 5 4🤓 2
በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ በላይ ሱዳናዉያን ስደተኞች በዉሃና በምግብ እጦት እንዲሁም በከፋ የፀጥታ ችግር ምክንያት ህይወታቸው ለአደጋ መጋለጡን አስታወቁ‼️ ከግንቦት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ከ 6 ሺህ የሚበልጡ ሱዳናዉያን ስደተኞች በሀገሪቷ ታጣቂዎች የጥቃት ሰለባ ከመሆናቸው በላይ ከፍተኛ የምግብ እጥረት እና የህክምና አገልግሎት እጦት አጋጥሞናል ብለዋል። በሱዳን በጦር ኃይሎች እና ፈጣን ድጋፍ ሰጭ ሃይሎች መካከል እኤአ በሚያዝያ 2023 ጦርነት ከተቀሰቀሰበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያውያን በአማራ እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በሚገኙ ካምፖች ውስጥ ስደተኞችን መቀበላቸው ይታወቃል ። በአማራ ክልል ኦላላ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ካርሙክ መጠለያ ካምፕ ዉስጥ የሚገኙት እነዚህ በሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናዉያን ስደተኞች ለሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን እንደተናገሩት በውሃ እጥረት እና በኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳቢያ ህይወታቸው ለአደጋ ተጋልጧል። የችግሩን አሳሳቢነት በማረጋገጥ ትኩረት እንዲሰጣቸው የጠየቁት ስደተኞቹ በካምፕ ዉስጥ እየገጠመው ካለዉ ችግር ለመሸሽ በማለት ወደ ጫካ በመሰደድ ላይ መሆናቸው ታዉቋል። የመንግስታቱ ድርጅት የስደተኞች ኤጀንሲ (UNHCR) በአማራ ክልል 27,000 ሱዳናውያን ስደተኞች እና 20,000 በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እንደሚገኙ ግምቱን አስቀምጧል ።
نمایش همه...
👍 51😢 9 7🤪 4
‼️ ተዓምረኛዉ የ ዱባይ መነፅር 😱😱 🌏በእናንተዉ ጥያቄ መሰረት ዓለም የደረሰበትን የመጨረሻ የ ልህቀት ማሳያ የሆነዉን የ Lenevo ምርት brand OWS XG88 smartglass ማስገባታችንን ስንገልፅ በደስታ ነዉ🤗 👨🧑‍🦰ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🎯ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ስልክ ማዉራት እንዲሁም ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል 🎯ኤርፎኑ ጆሮ ዉስጥ ስለማይገባ ምቾት የማይነሳ 🎯 መስታወቱ UV ስለሆነ የ ፀሀይ ጨረር ሚከላከል 🎯 ዉበት ያለዉ መነፅር ስለሆነ ከስልኳ ጋር ሳያገናኙም ሽር ብትን ሚሉበት 🎯 የመነፅሩ sound high quality የሆነ 🎯 ተች ሴንሰር ስለተገጠመለት መነፅሩን ብቻ በመንካት ስልክ ማንሳት፣ ዘፈን መቀየር እና ዘፈን ማቆም የሚያስችል 🎯 በየትኛዉም የዕድሜ ክልል ላይ ያለ ሊጠቀመዉ የሚችል የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🎯 በፀሀይ ሰዓት ለሚያሽከረክሩም የሚመከር ዋጋ 3499 ብር ብቻ👏 🚚 አዲስ አበባ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት በነፃ እናደረስሎታለን ይዘዙን ጥቂት ፍሬዎች ሰላስመጣን ሳያልቅቦት ፈጥነዉ ይደዉሉ👉📞0954633900                              📞0713067113 ወይም ስልክና አድራሻዎን 👉@AAU_Shop ላይ ይላኩልን ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉@AAU_Market
نمایش همه...
👍 15 2😢 1
መብረቅ‼️ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን መልካ ወረዳ ከባድ ዝናብ እየጣለ በነበረበት ወቅት በደረሰ የመብረቅ አደጋ 11 ሰዎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ጉዳቱ የደረሰባቸውን ሰዎች ወዲያውኑ ከአንገት በታች አፈር ውስጥ በመቅበር ህይወታቸውን ለመታደግ መቻሉን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልጸዋል። እኔ ባምወቀው በሳይንሱ ይህ grounding/earthing ይሰኛል።
نمایش همه...
👍 149😱 49 16🙊 6🫡 4
Photo unavailableShow in Telegram
የአሳማ ኩላሊት በንቅለ ተከላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለገሰው ግለሰብ ህይወቱ አለፈ‼️ በዘረመል ምህንድስና የተሻሻለ የአሳማ ኩላሊት በንቅለ ተከላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለገሰው ግለሰብ ከህክምናው ሁለት ወራት በኋላ ህይወቱ ማለፉን ሆስፒታሉ አስታወቀ። የ62 ዓመቱ ሪቻርድ "ሪክ" ስላይማን ቀዶ ህክምናውን በመጋቢት ወር ከማድረጉ በፊት በከፋ የኩላሊት ህመም ይሰቃይ ነበር። ህይወቱ ያለፈው በንቅለ ተከላው ምክንያት ስለመሆኑ ምንም ምልክት የለም ሲል የማሳቹሴትስ አጠቃላይ ሆስፒታል (ኤምጂኤች) እሑድ ዕለት አስታውቋል። በዘረመል ምህንድስና ከተሻሻሉ አሳማዎች የተገኙ ክፍሎችን ሌሎች የመተካት ሙከራ ቀደም ሲል አልተሳካም ነበር። የስላይማን ቀዶ ህክምና ግን ታሪካዊ ምዕራፍ ነው ተብሎ ተወድሷል። ከኩላሊት ህመም በተጨማሪ ስላይማን የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ነበረበት። እአአ በ 2018 የሰው ኩላሊት ንቅለ ተከላ ቢያከናውንም ከአምስት ዓመታት በኋላ መሥራት ማቆሙ ተነግሯል። የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላውን ተከትሎ፤ አዲሱ ኩላሊቱ በጥሩ ሁኔታ እየሠራ በመሆኑ የኩላሊት እጥበት (ዳያሊሲስ) እንደማያስፈልገው ዶክተሮቹ አረጋግጠው ነበር። "ስላይማን በዓለም አቀፍ ደረጃ ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ህሙማን የተስፋ ብርሃን ፈንጣቂ ሆኖ ይታያል። ‘የዜኖትራንስፕላንቴሽን’ መስክን ወደፊት እንዲራመድ ላሳየው እምነት እና ፍቃደኝነት በጣም እናመሰግናለን" ሲል ሆስፒታሉ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ዜኖትራንስፕላንቴሽን ህይወት ያላቸው ሴሎችን ወይም የአካል ክፍሎችን ከአንድ ዝርያ ወደ ሌላ ዝርያ መተካት ነው።
نمایش همه...
👍 46😢 17👀 7 4🙊 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጎንደር‼️ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከከፍተኛ የፌደራል የሥራ ኃላፊዎች ጋር በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶችን የሥራ አፈፃፀም በመገምገም የሚጠናቀቁበትን መንገድ ማስቀመጣቸውን ገለፁ። የፕሮጀክቶቹ ስራዎች  የመገጭን ግድብ ማጠናቀቅ፣ የጎንደር ከተማን የውሃ አቅርቦት ማሻሻል እና የአዘዞ ጎንደር 11 ኪሎ ሜትር መንገድ ሥራ መፈፀም ሲሆን፣ስራዎቹ በመጪዎቹ ወራት ተፋጥነው እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ መስጠታቸውን ገልፀዋል።
نمایش همه...
🤪 68👍 42🫡 3🕊 2😢 1
በራያ የተቋረጡ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ፌደራል መንግስትና የትግራይ ክልል ውይይት እያደረጉ ነው‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ  አስተዳደር በቅርቡ በተቆጣጠረው የራያ አካባቢ መስረታዊ የህዝብ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ከፌደራል መንግስቱ ጋር ውይይት እያደረገ መሆኑንና በመግባባት እየሰራ እንደሆነ ለዋዜማ ተናግሯል። በቅርቡ በሕወሓት ታጣቂዎች እና በአካባቢው ሚሊሻዎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ የማንነትና የወሰን ጥያቄ በሚነሳባቸው የራያ አካባቢዎች ኹሉም የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ዝግ መሆናቸውን፤ እንዲሁም መደበኛ እንቅስቃሴዎች በአብዛኛው መስተጓጎላቸውን ዋዜማ በሥፍራው ካሉ ነዋሪዎች አረጋግጣለች።  በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የደቡብ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሃፍቱ ኪሮስ፣ በራያ አካባቢዎች መሰረታዊ የሚባሉ ግልጋሎቶችን ማለትም ትምህርት ቤቶችን፣ ባንኮችን፣ እንዲሁም የጤና ተቋማትን እና የመንግሥት መስሪያ ቤቶችን ወደ ሥራ ለማስገባት ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ውይይት ጀምረናል ሲሉ ለዋዜማ ተናግረዋል።  አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተናጠል እንቅስቃሴ ጀምሯል ያሉት አስተዳዳሪው፣ ለአብነትም መድኀኒቶችን ወደተለያዩ አካባቢዎች ማሰራጨት እንደጀመረ ጠቅሰዋል።  አስተዳዳሪው፣ ከጦርነቱ ቀደም ብሎ የነበሩ የመንግሥት ሰራተኞች ወደ ሥራ እንዲመለሱ እያደረጉ መሆኑን ጠቅሰው፣ የአካባቢውን የህዝብ ስብጥር ለመቀየር እና ለፖለቲካ ዓላማ ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች በመንግሥት ሠራተኛነት ስም የተመደቡ ከ4 ሺሕ በላይ ሰዎች ሲቀሩ የቀድሞ ሠራተኛ አገልግሎት እንዲጀምር እያደረግን ነው ብለዋል።  አስተዳዳሪው ጦርነቱን ተጠቅመው “ሕገ-ወጥ አስተዳደር” መስርተው ነበር ያሏቸው እና አሁን ፈርሰዋል የተባሉት ኃይሎች፣ የአካባቢውን የመማሪያ መጽሐፍት እንዲሁም ካርታ ቀይረው ነበር ሲሉ ወቅሰዋል።  በፌደራሉ የትምህርት ሥርዓት መሰረት ትምህርት ቤቶችን ለማስጀመር ጥረት እየተደረገ እንደሆነ ሃፍቱ ኪሮስ ተናግረዋል። በአካባቢው ሁኔታ ላይ ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጥሩ ተስፋ የሚሰጥ መተጋገዝ መኖሩን የገለጹት አስተዳዳሪው፣ አሁን ላይ በአካባቢው ያሉት የመከላከያ እና የፌደራል ፖሊስ ኃይሎች ከእኛ ጋር በቅርበት ይሰራሉ፤ በቀጣይም እየተጋገዝን የምንሰራበትን ሁኔታ እየፈጠርን ነው ብለዋል።  የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ(ኦቻ) ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ ከኮረም፣ ዛታና ኦፍላ ወረዳዎች እንዲሁም ከራያ አላማጣ፣ ባላ እና አላማጣ ከተሞች በቅርቡ በሕወሓት ኃይሎችና በአካባቢው ሚሊሻዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ የተፈናቀሉ 36 ሺሕ የሚደርሱ ዜጎች በሰቆጣ እና ቆቦ ከተሞች እንደሚገኙ አስታውቆ ነበር። ሆኖም አስተዳዳሪው ኦቻ ያወጣው መግለጫ መሬት ላይ አይገኝም፤ “የተፈናቀለ ሰው የለም” በማለት መግለጫውን አጣጥለውታል።  ይልቁንም አሁን በፈረሰው መዋቅር ውስጥ የነበሩ አመራሮች እና ከሌሎች አካባቢዎች በመንግሥት ሰራተኛ ስም መጥተው የሰፈሩ ሰዎች ተንቀሳቅሰው ሊሆን እንደሚችል ግን ግምታቸውን አስቀምጠዋል። በደቡብ ትግራይ ዞን ከእነዚህ አካባቢዎች ተፈናቅለው በመኾኒ እና በማይጨው መጠለያ ጣቢያዎች የነበሩ ከ41 ሺሕ በላይ ሰዎች ነበሩ ያሉት ሃፍቱ፣ ወቅቱ የዘር ወቅት በመሆኑ የፌደራል የጸጥታ ሃይሎች ይቆጣጠሩታል፣ በቅርበትም የእኛ ሚሊሻዎችና ፖሊሶች አሉበት ብለን በምናስባቸው ቦታዎች ሄደው የሚያርሱ ሰዎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።  ዋዜማ ያነጋገረቻቸው በአካባቢው በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ ነዋሪዎች፣ በአሁኑ ወቅት ኹሉም ትምህርት ቤቶች ዝግ መሆናቸውን ገልጸው፣ በአካባቢው ያሉ የትግራይ ታጣቂዎች ትምህርት ቤቶች ካሁን ቀደም ሲጠቀሙበት የነበረው በአማራ ክልል የተዘጋጀውን መጽሐፍ አንቀበልም እያሉ መሆኑን ገልጸዋል።  የመንግሥት ጤና ተቋማት በመድኀኒት እና በህክምና ቁሳቁስ ምክንያት ባብዛኛው አገልግሎት የማይሰጡ ሲሆን፣ የግል ጤና ተቋማት ከፍተኛ ገንዘብ በማስከፈል አገልግሎት ለመስጠት ሙከራ ያደርጋሉ።  የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ኹሉም ዝግ መሆናቸውን የገለጹት ነዋሪዎቹ፣ በአንዳንድ ቦታዎች የትግራይ ክልል ሰንደቅ አላማ ተሰቅሎ ማየታቸውን ነግረውናል። እንዲሁም ገጠር ውስጥ ባሉ መንደሮች እና በአንዳንድ ትንንሽ ከተሞች ከትግራይ ክልል የመጡ ናቸው ያሏቸው ሰዎች ማህበረሰቡን ሰብስበው እያወያዩ ነው ብለዋል።  ከገጠር ቀበሌዎች ወደ ወረዳ ከተሞች እንዲሁም ከአንድ ወረዳ ወደ ሌላ ወረዳ ለመጓጓዝ አስተማማኝ ሰላም ባለመኖሩ የትራንስፖርት አገልግሎት ባብዛኛው መቋረጡንም ጠቅሰዋል። ሆኖም ከአላማጣ ወደ መቀሌ እንዲሁም ከአላማጣ ወደ ቆቦ የሚደረጉ የመኪና ጉዞዎች ዋጋቸውን ከእጥፍ በላይ በመጨመር ጉዟቸውን መቀጠላቸውን ዋዜማ ተረድታለች።  ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት፣ በአላማጣ እና ኮረም ከተሞች በይፋ የሚንቀሳቀሰው የመከላከያ ሠራዊት እና የፌደራል ፖሊስ ቢሆንም በአጃቢዎቻቸው የሚንቀሳቀሱ ከትግራይ ክልል የመጡ አመራሮች አሉ ብለውናል።  ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች እስከ 50 ሺሕ የሚገመቱ ከአካባቢው የተፈናቀሉ ዜጎች በሀሙሲት፣ ሰቆጣ፣ ቆቦ እና ወልዲያ ከተሞች ተጠልለው እንደሚገኙም ገልጸዋል።  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ ጦርነቱን ተክትሎ በአማራ ክልል ስር የተቋቋሙ አስተዳደሮች እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. መፍትሄ ያገኛሉ ሲሉ በቅርቡ መናገራቸው ይታወሳል።
نمایش همه...
👍 55🤪 24 13😱 4🫡 2👏 1

👍 51👏 8 5😱 1