cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ላስጨነቀው ውፍረት ይኖራል መዳኒት

የከሳው ከሲታ ጡንቻው ይላል በርታ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
439
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አማራ ባንክ ለዕድለኞች መልካም ዜና የዞ መጠቷል! አማራ ባንክ በ2014 መባቻ ሥራ ለመጀመር ሙሉ ዘግጅቱን አጠናቋል! የአማራ ባንከ በለድርሻዎች በሙሉ እንኳን ደሥ አላቸሁ! ባንኩ ከብሄራዊ ባንክ ፈቃዱን እንደተቀበለ በአዳዲስና የዘመኑን ቴክኖሎጅ ታሳቢ ያደረገ የባንክ አገልግሉት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሷል! ሥራ ሲጅምር በመላ ሐገሪቱ ለሚከፈቱ ከ200 በላይ ቅርንጫፎች ደንበኞችን በቀላሉ ለማሰባሠብ የቴሌግራም ቻናል ከፍቶ እያስተዋወቀ ይገኛል፡፡ https://t.me/amarabank ሰፊ የደንበኛ መደላድል ለመፍጠርም የቴሌገራም ቻናላቸንን ለብዙ ሠዎች ለሚያስተዋውቁ ደንበኞች በአዲስ አመት ጠቀም ያለ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቃቸኋል፡፡ ለቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦቻችን https://t.me/amarabank እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ! # አማራ ባንክ በሥራ መጀመሪያ ፕሮግራሙን እንዲሁም አዲሱን_አመት ምክንያት በማድረግ እስከ #መስከረም_5 2014 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል! # 1ኛ . ለ200 እድለኞች ከ300,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 3 እግር ተሽከርካሪዎችና እያንዳንዳቸው ከ50,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው ሙሉ የቤት እቃዎች # 2ኛ . ለ 220 እድለኞች 50ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤ # 3ኛ . ለ 245 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች # 4ኛ . ለ 150 እድለኞች 10ሺ ብር እና የTECHNO SPARK የሞባይል ቀፎዎች # 5ኛ . ለ 100 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ # መስከረም_5 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ። ልብ ይበሉ! በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ! ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይከተሉ። 1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/amarabank 2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤ (ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!) https://t.me/amarabank
نمایش همه...
Amhara Bank s.c

ማንኛውንም ወቅታዊ መረጃ በፍጥነት ያደርሶታል አማራ ባን በምስረታ ላይ

ይቀላቀሉ @shinekata @shinekata @shinekata 👆👆👆👆
نمایش همه...
1.23 MB
ይቀላቀሉ @shinekata @shinekata @shinekata 👆👆👆👆
نمایش همه...
8.94 KB
ከልብ ተመልከቱት ትማሩበት ዘንድ ይሁን @shinekata @shinekata @shinekata 👆👆Join as👆👆
نمایش همه...
9.12 KB
ለደም ዓይነትዎ ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያውቃሉ? ✔️ የደም ዓይነትዎ ኦ ከሆነ (Blood Group O) ※ የምግብ ፕሮፋይል ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች • ስጋ • አሳ • አትክልት • ፍራፍሬ ※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስንዴ • በቆሎ • ኩላሊት • ምስር • ጥቅል ጐመን ※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • ጉበት • ቀይ ስጋ • ስፒናች • ብሮክሊ • የባህር ውስጥ ምግቦች ✔️ የደም ዓይነት ኤ (Blood Group A) ※ የምግብ ፕሮፋይል • ቬጂቴሪያን፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች • አትክልት • የባህር ውስጥ ምግቦች • ጥራጥሬዎች • ፍራፍሬዎች ※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስጋ • ወተት • ኩላሊት • ስንዴ ※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • የአትክልት ዘይት • የአኩሪ አተር ምግቦች • አትክልቶች • አናናስ ✔️ የደም ዓይነት ቢ (Blood Group B) ※ የምግብ ፕሮፋይል • ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች • ስጋ (ዶሮን አይጨምርም) • ወተት • ጥራጥሬ • ቦሎቄ • አትክልትና ፍራፍሬ ※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • በቆሎ • ምስር • ለውዝ • አጃ • ስንዴ ※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • አረንጓዴ አትክልቶች • እንቁላል • ጉበት • ሻይ ✔️ የደም ዓይነት ኤቢ (Blood Group AB) ※ የምግብ ፕሮፋይል • የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ ተስማሚ ምግቦች • ስጋ • የባህር ውስጥ ምግቦች • ወተት • አደንጓሬ • አትክልት • ፍራፍሬ ※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ቀይ ስጋ • ኩላሊት • በቆሎ • ቦለቄ ※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • የባህር ውስጥ ምግቦች • ወተት • አረንጓዴ አትክልቶች • አናናስ መልካም ጤንነት!!! @Shenkata @Shenkata @Shenkata join👆👆
نمایش همه...
❌ካርቦሃይድሬት የሆኑ ምግቦችን መብላት አቁሙ የሚለውን ተራ ወሬ ነው። ✅ወደ እውነታው ስንመጣ ግን ካርቦሃይድሬት የሆኑ ምግቦችን አቆምን ማለት ሰውነታችን ሀይል የሚያገኝበትን መንገድ ዘጋነው ማለት ነው።ይህ ደግሞ ሰውነታችንን ወደምንፈልገው አቋም መቀየር እንዳንችል ያረገናል።በተለይ ደግሞ ጡንቻ መገንባት ለምትፈልጉ ሰዎች። 🖌ከዛ በፊት ግን መጀመሪያ እስቲ ስለ ኮርቦሃይድሬት ምንነት እንመልከት፦ 📝ካርቦሃይድሬት በውስጡ ሶስት ነገሮችን የያዘ ነው።እነሱም፦fiber,starch,suger ናቸው። 📝ኮርቦሃይድሬት በሁለት ይከፈላል simple carb እና complex carb ተብለው። simple carbohydrate በውስጡ sugerን የያዘ ሲሆን Complex carbohydrate ደግሞ fiber እና starchን ይይዛል። ✳️Simple carbohydrate ፦ምግቦች በቀላሉ digest ስለሚሆኑ እስፖርት መስራት ከመጀመራችሁ በፊት እነሱን ብትመገብ ለምትሰሩት ስራ ሀይል ይሰጣችኋል። ✳️Complex carb፦ደግሞ digest ለማድረግ ብዙ ሰአት ይፈጅባቸዋል።የዚህም ጠቀሜታው ሰውነታችን ሀይልን በሚፈልግበት ሰአት አውጥቶ እንዲጠቀም ያግዘዋል። Complex carb ከ simple carb በተሻለ ጠቀሜታ ስላላቸው እነሱን በብዛት ተመገብ። 📝ኮርቦሃይድሬትን በይበልጥ መመገብ ያለባቸው የትኛው የሰውነት አቋም ያላቸውን ናቸው?? የትኛውም Body type ብትሆኑ እንኳን ከፕሮቲን ይልቅ ኮርቦሃይድሮት ነው ከፍተኛ ፐርሰንቱን የሚይዘው።ይህም የሚያሳየን ምን ያህል ካርቦሃይድሮት ጠቃሚ እንደሆነ ነው። በተለይ ግን ቦዲ ታይፓቸው ኤክቶሞርፍ ወይም ቀጭን የሚባሉት 60% ያህል በኮርቦሃይድሬት የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ አለባቸው። 📝ከስፖርት በፊት መመገባችን ምን ጥቅም አለው? ላላችሁኝ ከስፖርት በፊት መመገባችን ሰውነታችን በዛ ሰዐት ሀይል ስለሚያስፈልገን ሀይልን እንዲሰጠን ነው። ❇️ሌላው ደሞ ሰፖርት ስንሰራ የግድ ሀይል ስለሚያስፈልገን በዚህም ጊዜ ኮርቦሃይድሬት የሆኑ ምግቦችን አለመመገባችን ሰውነታችን ሀይልን ከጡንቻችን መውሰድ እንዲጀምር እናደርገዋለን በዚህም ጊዜ ጡንቻችን እየቀነሰ ይመጣል።ስለዚህ ከስፖርት በፊት እነሱን መመገብን እንዳንረሳ 👇👇ይቀላቀሉ👇👇 @Shenkata @Shenkata @Shenkata
نمایش همه...
A8fWtVszCx.mp42.01 MB
video_2001-01-01_00-10-07.mp417.84 MB
video_2001-01-01_00-10-24.mp419.89 MB
video_2001-01-01_00-10-34.mp414.78 MB
video_2001-01-01_00-10-50.mp418.27 MB
video_2001-01-01_00-11-10.mp419.28 MB
video_2001-01-01_00-13-35.mp416.24 MB
video_2001-01-01_00-16-26.mp41.29 KB
video_2001-01-01_00-20-52.mp44.98 MB
yechi workout buttk yemenlat bota lay newe tekuret meyaderegewe setochachin bedenb seruwat
نمایش همه...
9.38 KB