cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Abdulhamid Adama

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
580
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የጁመዓ ኹጥባ (ምክር) ርዕስ "የፀጥታና የሰላም ፀጋ" በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ባህር ዳር መስጅደ`ል ቡኻሪ ህዳር‐18‐2013 የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
نمایش همه...
18‐03‐2013 የፀጥታና የሰላም ፀጋ.mp35.91 MB
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
نمایش همه...
منهج الفرقة الناجبة 【②】 شيخ عبد الحميد اللتمي حفظهم الله አስተያት ወይም ጥያቄ ካላችሁ 👇👇ጠቁሙኝ @Abu_fureyhan_Bot https://telegram.me/Abufurayhan
نمایش همه...
Menhaje (2).mp35.91 MB
منهج الفرقة الناجية【①】 شيخ عبد الحميد اللتمي حفظه الله https://telegram.me/Abufurayhan
نمایش همه...
Menhaje (1).mp33.54 MB
⭕️ ሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ኩንያው አቡ ሙሐመድ ስሙ ሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ኢብኑ ሐዝን አያቱ የአላህ መልእክተኛ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - ስምህ ማን ነው ሲሉት ሐዝን ነው አላቸው እሳቸውም አንተ ሰህል ነህ አሉት እሱም ይህ ስም የምታወቅበትና እናትና አባቴ ያወጡልኝ ስም ነው አላቸው ዝም አሉት ሰዒድ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ከቤታችን ሐዘንና ትካዜ አልጠፋም ይላል የተወለደው በዑመር ዘመነ መንግስት ነበር መክሑል የተባለው ታበዕይ እውቀት ፍለጋ ሁሉ ቦታ ሄጃለሁ ከሰዒድ የበለጠ በእውቀት የጠለቀ አላየሁም ይል ነበር ሰዒድ በዚህ ምድር ላይ በነፍሴ ላይ ከሴት ፈተና የበለጠ የምፈራው ነገር የለም ይል ነበር ለሰላሳ አመት አዛን አልተባለም መስጂድ ውስጥ ሆኜ እንጂ ለሃምሳ አመት በዒሻ ውዱእ ፈጅር ሰግጃለሁ ለሃምሳ አመትም ተክቢረተል ኢሕራም አላመለጠኝም ለሃምሳ አመትም በሶላት ላይ ሆኜ የሰው ጀርባ አላየሁም ሰፈል አወል ነበርየምሰግደው ይለናል መዲና ውስጥ ከቤቴ ውጪ የማንም ቤት አጥሎኝ አላውቅም አንዳንዴ ሴት ልጄ ጋር ሄጄ ሰላም ከማለቴ ውጪ ከበይተል ማል የሚደርሰው ከሰላሳ ሺህ ዲርሀም በላይ ነበር አንድም ቀን አልተቀበለም በኔና በበኒ መርዋኖች አላህ እስከሚፈርድ ( በመሪዎቹ ) አልፈልገውም ይል ነበር ሐጃጅ ኢብኑ ዩሱፍ ሶላት ሲያበላሽ አይቶት አሸዋ በተነበት እሱም ሶላቴን ለማስተካከል ሰበብ ሆነኝ ይል ነበር ልጁን ለንጉሱ ልጅ ለአልጋ ወራሹ ለወሊድ እንዲሰጠው ዐ/መሊክ ኢብኑ መርዋን ( ንጉሱ ) ሲጠይቀው እንቢ አለው በዚህም የመጣ መቶ ግርፋት እንዲገረፍ ተደረገ ይህን ነበር አላህ እንዲፈርደው የሚፈልገው ኢብኑ አቢ ወዳዓ የሰዒድ ኢብኑ ሙሰይብ ተማሪ እንዲህ ይላል ለአንድ ወር ከደርስ ጠፋሁ ከወር በኃላ ተገናኘን ምን ሆነህ ነው የጠፋኸው አለኝ ባለቤቴ ሞታብኝ ነው በዚህ ምክንያት መሽጉል ነበርኩኝ አልኩት ሰዒድም ለምን አልነገርከንም እንቀብራት ነበር አለኝ ከዛም ሌላ ሚስት አገባህ እንዴ ታዲያ አለኝ አላህ ይዘንልህ አባ ሙሐመድ ሆይ ለኔ ማን ነው ልጁን የሚሰጠኝ ከሁለት ወይም ሶስት ዲርሃም ውጪ እንደሌለኝ የሚያውቅ ሰው አልኩት ሰዒድም እኔ አለኝ ታደርገዋለህን አልኩት አው አደርገዋለሁ አለኝና አላህን አመስግኖ በነብዩ ላይ ሶለዋት አውርዶ ባለኝ ዲርሀም ልጅን ሰጠኝ በደስታ ምን እንደማደርግ አላውቅም ወደ ቤት ሄድኩኝ ከማን እንደምበደር እያሰብኩኝ መግሪብ ደረሰ መስጂድ ሄጄ ሰግጄ ወደ ቤት ተመለስኩ ፆመኛ ነበርኩኝ ቂጣ በዘይት አድርጌ እያፈጠርኩኝ የቤቴ በር ተንኳኳ በጣም ደነገጥኩ ማን ነው በዚህ ሰዓት የሚመጣው ብዬ እያሰብኩ ማን ነው ? አልኩኝ ሰዒድ አለኝ የማውቀው ሰዒድ የሚባል ሰው ማሰብ ጀመርኩ ሸኼ ከሆነ እኔ ጋር አይመጣም ከቤቱና ከመስጂድ ውጪ አያውቅም አልኩኝ በሩን ከፈትኩት ለካ እሱ ነው ሰላምታ ተለዋወጥን ከዛም አንተ ወንደላጤ ነህ አሁን አግብተሃል ብቻህን ልታድር አይገባም ብሎ እጇን ሳብ አድርጎ ወደ ቤት አደረጋትና ተመልሶ ሄደ የማደረገው ጠፋብኝ የምበላበትን እቃ እንዳታየው በኩራዙ ጥላ ስር አድርጌው ወጣሁ ከዛም ጎረቤቶቼን ተጣራሁ ምን ሆንክ ብለው መጡ የሆንኩትን ነገርኳቸው ወደርሷ ገቡ እናቴ መጣች ፊቴ በፊትህ ላይ እርም ነው ለሶሰት ቀን ከነካሃት እኔ አዘጋጅቼልህ እስከምሰጥህ አለችኝ በሶስተኛው ቀን እናቴ ዛሬ አግኛት አለችኝ ገባሁ ሳያት በዐለም ላይ እንደርሷ ቆንጆ የለም ቁርኣን ሐፍዛለች የነብዩንም ሐዲስ እንደዚሁ በጣም ሳሊህ የባልዋን ሐቅ ጠባቂ አላህን ፈሪ ነች ከወር በኃላ ሸኼ ጋር ሄድኩኝ ደርስ ላይ ነው መስጂድ ቁጭ አልኩ ሰው ወጥቶ ካለቀ በኃላ ሰውየው እንዴት ነው አለኝ ወዳጅ በሚወደውና ጠላት በሚጠላው ሁኔታ አልኩት የማይመችህ ነገር ካየህ ዱላ አለልህ አለኝ ተሰናብቼ ወደ ቤት ሄድኩኝ እሱም ሃያ ሺህ ዲርሃም ላከልኝ ሰዒድ በ94ኛ አመተ ሂጅሪያ መዲና ላይ በ75 አመቱ ወደ አኼራ ሄደ ታሞ እያለ ተማሪዎቹና ጓደኞቹ ተሰብስበው ባሉበት ራሱን ሳተ እነሱም የተኛበትን ፍራሽ ወደ ቂብላ አዞሩት ሲነቃ ፍራሹ ዞሮ አየው ከዛም እንዲህ አላቸው ቂብላ ላይና ትክክለኛ መንገድ ላይ ካልሆንኩኝ የናንተ ፍራሽ ማዞር አይጠቅመኝም :: ራሕመቱላሂ ዐለይሂ ራሕመተን ዋሲዐን http://t.me/bahruteka
نمایش همه...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

. 👆 #የሙመይዕ_ክፋት_እጅግ_ለየት_ይላል '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' የአህባሽን ሴራ ሁሉም ደርሶበታል ከአይሁድ መምጣቱ ለሁሉም ተገልጿል ሱፍያም እደዛው ኮተታቸው ታውቋል ሸርክ ክህደትን በግልፅ ያሰራጫል የሞተ ሸይኽ ቀብር ሲያመልክ ይሰተዋላል አወ አብዘሀኛው ሠው ከነዚህ ቶብቷል ጫት የተተፋበት ጥቂት ሙሪድ ቀርቷል ------------------------------------------------------- ኢኽዋንም ነበር ድሮ የሚያምታታ ህዝብ ሳይነቃበት በቃል እየመታ ደዕዋውን አርጎ በምላስ ወለምታ ሸራቸው እያደር በጣም ሲበረታ ተፍቶ ጥሏቸዋል ህዝብ የነቃ ለታ ለስልጣን ሲሮጡ ድን በማስተማር ፈንታ #ፖለቲካን አርገው የድን ዋና አይነታ ተውሂድ <ሲነሳበት> የራሱ ፈንዳታ ሰለ መንግስት ሲሆን የነሱ የጨዋታ ሰለ ድኑ ጉዳይ ሲያቆዩት ለማታ ያን ግዜ ግልፅ ወጥቷል የነሱ ሀኔታ ------------------------------------------------------- ሀጁርያም ብትል በየመን የመጣው ድምፁን አበጃጅቶ የሚያጭበረብረው ጀምዕያ እያለ ሁል ጊዜ ሚጮኸው ሌላን ዝቅ አድርጎ ራሱ ሚሸሞው ያደባባይ ሚስጥር ጥፋቱ ግልፅ ነው ውሸቱ ሲበዛ ትቶታል ብዙ ሠው መቸም አጠይቀኝ ጥቂት ሥለ ቀረው የጮኸ ጯሂ አለው አብሮ ሚያጯጩኸው <---------------------------------------------------> ሌላ አለልህ እንጅ ቶሎ ማይገለጥ ሙመይዕ የሚባል ቀልጦ ሚያቅለጠልጥ #እውነትን ባንድ ጎን #ውሸትን ባንድ ጎን ሰንጥቆ የሚፈልጥ #አቤት_ተንኮል #በጣም_ይገርምሃል #ክፋቱ_ይለያል ንግግሩን አውቆ ሰፋ አርጎ ሚለጥጥ ባንዱ ስትይዘው በሌላው ለማምለጥ በድብቅ ማንነት ሞኞችን የሚያሰምጥ . . . . . 👇 የሙመይዕ ተንኮል በጣም ለየት ይላል ሲያስፈልግ በሡና ስሙን ይሰይማል ዙሮ ይመጣና መልሶ ይተቻል #ሰለፍይ_ነኝ አትበል ሲል ይጀምርሀል ከቢድዓ ሰዎች አብሮ ይተሻሻል በነሱ አሰመልክቶ ዝምታን ይመርጣል እንደውም ሲነኩ ቅድሚያ እሱ ይቆጣል ግን ለሡና ሰዎች ጥላቻው ይከፋል ግልፅ ባያወጣም አሻግሮ ያሽሟጣል . . . . 👇 እኝህ ሙመይዖች ብዙ ያምታታሉ ቀሰ አርገው አቅልጠው እጅግ ሠው ገደሉ በእርግጥ ጥቂት ሠዎች ሻል ሻል የሚሉ ጥቂት ቆም ብለው ማስተዋል የቻሉ ከሙመይዕ ወጥመድ ተርፈው ይገኛሉ ------------------------------------------------------- አሏህ ሆይ እባክህ ሀቅን አሳየን ከጥመት አራማጅ ከሁሉም ጠብቀን በዱኒያም ባኸይራም እንዳያቀልጡን በሱና ላይ አፅናን አንተው ያ ረህማን ------------------------------------------------------- "አብደረህማን ዑመር" በአሏህ ፈቃድ "ሱናን" የተላበሱ እስላማውይ ግጥሞችና ፁሁፎች የሚለቀቁበት የቴሌግራም ቻናል ነው። #ለመቀላቀል ይችን 👇 #ይጫኑ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFhxjSXYSqCKcX1H2A ➮አሰተያየት ⬇ካለዎት 👉 @Abdurohemane_Bot
نمایش همه...

አዲስ ወሳኝ ፕሮግራም ==============> በአላህ ፍቃድ በቀጣይ ቀናት ወሳኝ የሆነ ፕሮግራም የሚቀርብ ይሆናል። የፕሮግራሙ ርዕስ صفات الحدادية والمميعة "የሀዳዲዮችና ሙመይአዎች ባህሪ" አዘጋጅ እና አቅራቢ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ፕሮግራሙ የሚቀርበው http://t.me/AbuImranAselefy =================> ይህ ፕሮግራም ወሳኝ የሚያደርገው ➨ እነዚህ ሁለት ቡድኖች (ሀዳዲዮችና ሙመይአዎች) በሰለፍያ ስም የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ምክንያት አደገኝነታቸው ከፍ ይላልና ➜ ብዙ ወንድም እህቶቻችንን በቀላሉ ሊያታልላቸው ይችላሉና እነሱን ጠንቅቀን ማዎቅ ስለሚገባን ➞ በሰለፍያ ስም ስለሚንቀሳቀሱ ይህን ግልፅ መንሃጅም ሆነ ሰለፍዮችን ለማስቸገር ቅርብ በመሆናቸው እና በሌሎችም ምክንያቶች ፕሮግራሙን ወሳኝ ያደርገዋል። ለሌሎች በመላክ ተጠቃሚዎች እናድርጋቸው እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን!!! https://t.me/AbuImranAselefy/1962 https://t.me/AbuImranAselefy/1962 https://t.me/AbuImranAselefy/1962
نمایش همه...
Abu Imran Muhammed Mekonn

አዲስ ወሳኝ ፕሮግራም ==============> በአላህ ፍቃድ በቀጣይ ቀናት ወሳኝ የሆነ ፕሮግራም የሚቀርብ ይሆናል። የፕሮግራሙ ርዕስ صفات الحدادية والمميعة "የሀዳዲዮችና ሙመይአዎች ባህሪ" አዘጋጅ እና አቅራቢ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ፕሮግራሙ የሚቀርበው http://t.me/AbuImranAselefy =================> ይህ ፕሮግራም ወሳኝ የሚያደርገው ➨ እነዚህ ሁለት ቡድኖች (ሀዳዲዮችና ሙመይአዎች) በሰለፍያ ስም የሚንቀሳቀሱ በመሆናቸው ምክንያት አደገኝነታቸው ከፍ ይላልና ➜ ብዙ ወንድም እህቶቻችንን በቀላሉ ሊያታልላቸው ይችላሉና እነሱን ጠንቅቀን ማዎቅ ስለሚገባን ➞ በሰለፍያ ስም ስለሚንቀሳቀሱ ይህን ግልፅ መንሃጅም ሆነ ሰለፍዮችን ለማስቸገር ቅርብ በመሆናቸው እና በሌሎችም ምክንያቶች ፕሮግራሙን ወሳኝ ያደርገዋል። ለሌሎች በመላክ ተጠቃሚዎች እናድርጋቸው እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን!!!

https://t.me/AbuImranAselefy/1962

https://t.me/AbuImranAselefy/1962

https://t.me/AbuImranAselefy/1962

‏ قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله كلما يتأخر الزمان تشتد الغربة وتكثر الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أكثر بمنهج السلف 📕 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي 13
نمایش همه...
🔊👆👆 ✅ የሙመይዓዎች አደገኛ እስትራቴጂ!!! ※※※※※※※※※※※※※※※※※※※ ✔ ክፍል 3 🎙 በታላቁ ሸይኸ አብዱልሐሚድ አል—ለተሚይ(ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ‼️ 📲👇👇👇 🌐https://telegram.me/abdulham
نمایش همه...
የሙመይዓዎች_አደገኛ_እስትራቴጂ!!.mp33.81 MB
غربة الحمد لله الذي جعل في كل زمان فترة من الرسل، بقايا من أهل العلم، يدعون من ضل إلى الهدى، ويصبرون منهم على الأذى، يحيون بكتاب الله الموتى، ويبصرونه بنور الله أهل العمى فكم من قتيل لإبليس أحيوه، وكم ضالٍ تائه قد هدوه فما أحسن أثرهم على الناس، وأقبح أثر الناس عليهم، ينفون عن كتاب الله: تحريف الغالين، وانتحال المبطلين، وتأويل الجاهلين، الذين عقدوا: ألوية البدع، وأطلقوا أعقال الفتنة، فهم مختلفون في الكتاب، مخالفون للكتاب، متفقون على مخالفة الكتاب . - ﺇﻥ ﺗﻜﻠﻤﺖ ﻋﻦ ﺍﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﻧﺒﺬﻙ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺸﺮﻙ - ﺇﻥ ﺗﻜﻠﻤﺖ ﻋﻦ ﺍﻟﺴﻨﺔ ﻧﺒﺬﻙ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺒﺪﻋﺔ - ﺇﻥ ﺗﻜﻠﻤﺖ ﻋﻦ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻭﺍﻟﺤﺠﺔ ﻧﺒﺬﻙ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺘﻌﺼﺐ ﺍﻟﻤﺬﻫﺒﻲ ﻭ ﺍﻟﻤﺘﺼﻮﻓﺔ ﻭﺍﻟﺠﻬﻠﺔ - ﺇﻥ ﺗﻜﻠﻤﺖ ﻋﻦ ﻃﺎﻋﺔ ﻭﻻﺓ ﺍﻷﻣﺮ ﺑﺎﻟﻤﻌﺮﻭﻑ ﻭﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻭﺍﻟﻨﺼﺢ ﻟﻬﻢ ﻭﻋﻘﻴﺪﺓ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨﺔ ، ﻧﺒﺬﻙ ﺍﻟﺨﻮﺍﺭﺝ ﻭﺍﻟﻤﺘﺤﺰﺑﺔ - ﻭﺇﻥ ﺗﻜﻠﻤﺖ ﻋﻦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﺭﺑﻄﺘﻪ ﺑﺎﻟﺤﻴﺎﺓ ﻧﺒﺬﻙ ﺍﻟﻌﻠﻤﺎﻧﻴﻮﻥ ﻭﺍﻟﻠﻴﺒﺮﺍﻟﻴﻮﻥ ﻭ ﺃﺷﺒﺎﻫﻬﻢ ﻣﻤﻦ ﻳﺮﻳﺪﻭﻥ ﻓﺼﻞ ﺍﻟﺪﻳﻦ ﻋﻦ ﺍﻟﺤﻴﺎﺓ ... ﻏﺮﺑﺔ ﺷﺪﻳﺪﺓ ﻋﻠﻰ ﺃﻫﻞ ﺍﻟﺴﻨﺔ ! - ﺣﺎﺭﺑﻮﻧﺎ ﺑﺠﻤﻴﻊ ﺍﻟﻮﺳﺎﺋﻞ - ﺣﺎﺭﺑﻮﻧﺎ ﺑﺎﻹﻋﻼﻡ ﺍﻟﻤﺴﻤﻮﻉ ﻭﺍﻟﻤﺮﺋﻲ ﻭﺍﻟﻤﻜﺘﻮﺏ ﺣﺘﻰ ﺃﺻﺒﺢ ﺍﻷﻫﻞ ﻭﺍﻷﺻﺤﺎﺏ ﻳﺤﺎﺭﺑﻮﻥ ﻫﺬﺍ ﺍﻟﻐﺮﻳﺐ ﺍﻟﻤﺘﻤﺴﻚ ﺑﻜﺘﺎﺏ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺳﻨﺔ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ . ﻭ ﺭﻏﻢ ﻫﺬﺍ ﻧﺤﻦ ﺳﻌﺪﺍﺀ ﺑﻬﺬﻩ ﺍﻟﻐﺮﺑﺔ ﻭ ﻧﻔﺘﺨﺮ ﺑﻬﺎ ، ﻷﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﷺ ﺃﺛﻨﻰ ﻋﻠﻰ ﻫﺆﻻﺀ ﺍﻟﻐﺮﺑﺎﺀ ﻓﻘﺎﻝ ﻋﻠﻴﻪ ﺍﻟﺴﻼﻡ : ﺇﻥ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﺑﺪﺃ ﻏﺮﻳﺒًﺎ ، ﻭﺳﻴﻌﻮﺩُ ﻏﺮﻳﺒًﺎ ﻛﻤﺎ ﺑﺪﺃَ ، ﻓﻄُﻮﺑَﻰ ﻟﻠﻐُﺮﺑﺎﺀِ ﻗﻴﻞ : ﻣﻦ ﻫﻢ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝَ ﺍﻟﻠﻪِ ؟ ﻗﺎﻝ : ﺍﻟﺬﻳﻦَ ﻳﺼﻠﺤﻮﻥَ ﺇﺫﺍ ﻓﺴﺪَ ﺍﻟﻨﺎﺱُ .
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.