cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዜና ማን~ሲቲ

💙 ! እንኳን ደህና መጡ ! 💙 ይህ ቻናል የክለባችንን ማንችስተር ሲቲ 💙 ፨ ጨዋታዎችን ቀጥታ 🔴 ፨ ትኩስ ዝውውሮችን 🔁 ፨ ቁጥራዊ መረጃዎችን እና ሌሎችንም 📊 በፍጥነት የምናጋራበት ነው። ለተጨማሪ መረጃ:- @Zena_ManCity_Bot ያናግሩን አጋር ቻናል :- @ManchestercityET

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
230
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Ethio Matric Exam

ይህ Channel የተከፈተው በዋነኝነት የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በ2015 ለሚጠብቃቸው ሀገር አቀፍ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ለማበረታታት እና አስፈላጊውን ነገር በሙሉ ለማድረግ ነው። ስለዚህ እድሉን አግኝታችሁ ይሄን Channel የተቀላቀላችሁ በሙሉ Share በማድረግ ላልሰሙት አሰሙ።

نمایش همه...
Ethio Matric Exam🇪🇹🇪🇹

የግሩፕ ህጎች #የተከለከሉ 👉መሰዳደብ(ዘለፋ) አይቻልም🚫 👉ዘረኝነት እና ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ንግግር/ጽሑፍ በጥብቅ የተከለከለ🚫😡 ዓላማ 👉በማንኛውም የትምህርት ርእሰ ጉዳይ መወያየት መተጋገዝ ነው✅ #የተፈቀዱ 👉ጓደኞችን #Add ማድረግ😍🥰✅ 👉ጠቃሚ የሚሉትን ጽሑፍ ማጋራት✅ 👉አልፎ አልፎም ቢሆን መጀናጀን🔞✅

🎊 ይጋብዙ! ይሸለሙ!🎊 ጓደኞችዎን እና ቤተሰቦችዎን ወደ ቦት እና ቻናላችን በመጋበዝ ገንዘብ ያገኙ። ይህንን ለማድረግ የሚከተሉትን ያድርጉ: 1. የግብዣ ሊንክዎን ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰቦችዎ ያጋሩ 2. የሚያጋሩት ሊንክ ወደዚህ ቦት ይመራቸዋል ፡፡ አንዴ ቦቱን ከተቀላቀሉ በኋላ ቻናሉን መቀላቀላቸውን ያረጋግጡ፡፡ 3. ቦትን በግብዣ ሊንክዎ ለሚቀላቀል፣ ከዚያም ቻናሉን ለሚቀላቀል እያንዳንዱ ሰው ይቀላቀሉ 1 ብር ይሸለማሉ ፡፡ በቂ ነጥብ ካገኙ በኋላ እንደ ሞባይል ካርድ አውጥተው ስልክዎን መሙላት ይችላሉ ፡፡ 💵 አሁን ያለው የአንድ ሰው የመጋበዣ ሽልማት 1 ብር ነው. 👇 ለመጋበዝ የሚከተለውን ሊንክ ያጋሩ: https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i5001467553 ክርስቶስን የሚሰራ ቦት ነው።
نمایش همه...
Repost from N/a
#ማራናታ ( ጌታ ሆይ ቶሎ ና ) . . ነፍሴን ሳላሽራት ከሀጥያት ዕድፍ፣ በስምህ ሳልዳኘው የስጋዬን ጉድፍ። እንደ ጷግሜ ዝናብ፤ እንደ ውሃ ደራሽ አልፎ የቀን ስንኩል፣ ስናፍቀው የነበር ከተስፋ ቃል እኩል። ደርሶ ሳያበቃኝ ለሀገሬን ትንሳኤ፣ ሳልወጣ አደባባይ ሳልከርመው ሱባኤ። ጌታ ሆይ አትምጣ ትንሽ ጊዜ ሰጠኝ፣ ነፍሴም ልተጣጠብ ፍቅርህ ይለውጠኝ። እባክህ ጌታ ሆይ....... እኔ ስልጡን ባርያ እኔ ብኩን ልጅህ፣ አፈር ትቢያ አካሌን አቁሜው ከደጅህ። በተማፅኖ እንባ በኩርማን በዓቴ፣ እስክትምረኝ ድረስ ይህ ነበር ፀሎቴ። "እባክህ አትምጣ!!!" . . አሁን ግን አምላኬ አልልህም ማረኝ፣ መሰንበቴም ይፍረስ አልልም አኑረኝ። እንዴት ነው መፀለይ?፤ እንዴት ነው መማፀን እንዴት ልለማመን።? አምባ ነፍስያችን ቤተ እምነት ነደዱ፣ አፀደ እግዜር ማሳ ተርታ ሆኗል መስጂዱ። እንዴት ነው መፀለይ ፤? መሻገሪያው ድልድይ፤ መሪ ያልነው ሙሴ መንገድ ላይ ትቶናል፣ ማን ቀብቶት እንጃ ወርዶ አዋርዶናል። ሚስኪን ሀገሬ እንኳን፤ ከአለም ተነጥላ ላመነችው ጌታ፣ "ኤሎሄ" እንዳለች እጆቿን ዘርግታ። ለልጆቿ ታምና ታፍራ እንዳልተመካች፣ በአብራኳ ክፋይ በጥፊ ተመታች። ( የሚያሳዝን እውነት😔 ) . . እንደምን ልማፀን ?፤ እንዴት ልለማመን።? የስጋ ፍላጎት ሰው ከመሆን ነግሷል፣ በልባችን መንበር ሰይጣን ቤት ቀልሷል። መፀለይ ምንድነው፤ መንበርከክ ምንድነው።? በገረረ ብረት በጦር በጎራዴ፣ በሳንጃ በጩቤ በሻገተ ጓንዴ። የፈጠርከውን "ሰው" እንደ በግ አርደናል፣ እንደ እንጨት ረብርበን ፍጡር አንድደናል። . . እናም ጌታችን ሆይ..... እየደጋገምን ዝንት ብንበድልም፤ እፁብ ቤተ መቅደስ እልፍ ሰው ብንገድልም፤ ባለ ብዙ ምህረት ቸር አምላክ ነህና፣ አገኛለሁ ብለህ ቀናዒ ልቦና። በእዝነት አስበህ ልትምረን ከመጣህ ፣ አትጠራጠረኝ፤ ድጋሚ መገረፍ መሰቀል ነው እጣህ። ስለዚህ ጌታ ሆይ..... እኛ ብኩን ህዝቦች፣ እኛ ብስቁል ህዝቦች፤ በ'ለት ኑረት መሃል በስጋ ህላዌ፣ ክፋት ምቀኝነት የከረመ ደዌ። ጠፍሮ ተብትቦ እንዳወላገደን፣ 'ባክህ ቶሎ ናና ጠራርገህ ውሰደን። . . . በል ፀሎቴን ሰማኝ፤ አንተ ታላቅ ንጉስ አንተ ታላቅ ጌታ፣ "እግዚኦ.. ዘላለም እግዚኦ.. ማራናታ።" @Ethio_Poem_Gallery @Ethio_Poem_Gallery https://t.me/Ethio_Poem_Gallery
نمایش همه...
@𝑬𝒕𝒉𝒊𝒐 𝑷𝒐𝒆𝒎 & 𝑾𝒆𝒈𝒐𝒄𝒉 𝑮𝒂𝒍𝒍𝒆𝒓𝒚

📚📘📒

Repost from N/a
(ኢትዮጵያዬ) '''''''''''''''''''''''''' ጋራ ላይ ሰቅለውሽ አባቶች አያቶች በብርቱ ትከሻ በምን ጉልበታችን ወጥተን እንመርምረው ልክሽን ስንሻ..? ዘመን እየገፋ ቁልቁል የሰደደን ድንክዬ ልጆችሽ እንዴት እንመልከት ጋራውን አሻግረን ሲናፍቀን መልክሽ...? አደራ እናት አለም አንዴም ሳንገናኝ አንዴም ሳንተያይ ምፅአት እንዳይመጣ ዘም'በል በይልን ቀን ፈቅዶ ከማማው አፋፍ እስክንወጣ ! 💚💛❤ #ዳግም/ኪዮርና/ @Ethio_Poem_Gallery
نمایش همه...
📝|| በዚች ቀን በ 2017 #ማን_ሲቲ #በርናርዶ_ሲልቫ ን ከ #ሞናኮ በ €45 ሚሊየን አስፈረም : : 🔥🇵🇹 🔵 251 ጨዋታዎች ⚽️ 48 ጎሎች 🅰️ 51 አሲስቶች 🏆 ሊግ ካፕ ዋንጫ [x4] 🏆 ፕሪሚየር ሊግ [x4] 🏆 ኮሚዩኒቲ ሺልድ [x2] 🏆 ኤፍኤ ካፕ ዋንጫ [x1] 🏅 የ PFA የዉድድር ዓመቱ ምርጥ ስብስብ [x1] 🏅 የ #ማን_ሲቲ የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች [x1] 🏅 አላን ሃርዳከር ዋንጫ [x1] "SHARE" @Ethio_Man_City1 @Ethio_Man_City1
نمایش همه...
ሰላም ውድ የዜና ማን ሲቲ አባላት ቻናላችን በአዲስ ስም እና አቀራረብ የመጣ ስለሆነ ቻናሉን ጆይን በማድረግ መረጃዎችን ያግኙ። 👉 አዲሱ ቻናላችን @MANCHESTER_CITY_FANS20
نمایش همه...
ውድ የ #ማንችስተር_ሲቲ_ፋንስ ቤተሰቦች ቻናሉ በአዲስ አቀራረብ እና በ አዲስ ይዘት ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል ስለሆነም በቻናሉ ላይ ፈጣን የሆኑ 3 አድሚኖች እንፈልጋለን ። Admin መሆን እሚፈልግ Inbox 👉 @Ethio_Bemnet_Et @Manchester_City_Fans20 @Manchester_City_Fans20
نمایش همه...
Repost from Ethio man blue 🔹
🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ፦ ⏰ 82' ማንችስተር ሲቲ 4-3ሪያል ማድሪድ ⚽️ዴብሮይን 2' ⚽️⚽️ቤንዜማ ⚽️ጄሱስ ⚽️ጁኒየር ⚽️ፎደን ⚽️በርናንዶ @Manchester_City_Fans20 @Manchester_City_Fans20
نمایش همه...
Repost from Ethio man blue 🔹
||🅼🅰🆃🅲🅷 🅳🅰🆈🤩 🏆|የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 🏟|#ኢትሀድ_ስታዲየም 🆚|#ሪያል_ማድሪድ ⏰|ምሽት 4:00 💫💙 ድል ለታላቁ ክለባችን 🔴 ጨዋታውን በቀጥታ ይከታተሉ። 🤩SHARE📌⬇️⬇️ 🌕@MANCHESTER_CITY_FANS20🌕 🌕@MANCHESTER_CITY_FANS20🌕
نمایش همه...