cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Lover zone ❤❤

When you Join this channel You will get... ❣ fiction📖 ❣poems📜 ❣music🎶🎧 ❣couplpic💑 👇👇👇👇 Join us👉 @loverzonn Friendly chan @homeoflover 4comment and cross @feva_19 @wiz_sami

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
987
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Only brand 👞የተለያዩ ብራንድ የሆኑ ጫማዎችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያሉበት እናደርሳለን። 👟እንዲሁም በብዛት ለሚገዛ ነጋዴ ሴሪ እና ከለር አሟልተን እንጠብቆታለን። ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎት0943350208 or 0933544794 Creator @princeabdi Only brand https://t.me/abdibrand1
نمایش همه...
Only brand

👞የተለያዩ ብራንድ የሆኑ ጫማዎችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያሉበት እናደርሳለን። 👟እንዲሁም በብዛት ለሚገዛ ነጋዴ ሴሪ እና ከለር አሟልተን እንጠብቆታለን። ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎት0943350208 or 0933544794 Creator @princeabdi Only brand

አንቺ የሰው ሆነሽ ልቤ አንቺን ካጣ ጨረቃዋም ትጠለቅ ጸሀይም አትውጣ እጅሽ ሌላ ይዞ ካልተስማማሽ ቤቴ ምድር ይቀበለኝ ያ ቀን ይሁን ሞቴ ✨Join & Share✨ @loverzonn @loverzonn
نمایش همه...
00:12
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
""ልቤ°°°° ውዴ,,,..........❤️❤️❤️❤️❤️ ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ ✨Join & Share ✨ @loverzonn @loverzonn
نمایش همه...
የሆነ ጊዜ ላይ ስለራሴ እያሰብኩ🤔 በማላውቀው መንገድ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ😒 ቀጠል አረኩና ለምን ያህል ጊዜ ሀሳቤ እንደሆንሽ ራሴኑ ጠየኩ😔 ብዙም አልተቸገርኩ መልሱም አልከበደኝ😊 ያየሁሽ ጊዜ ነው ሀሳቤ የከዳኝ😢 ስትስቂ ያየ ሰዓት ልቤ ላንቺ መታ💕 አመነሽ በጭፍን ለፍቅርሽ ተረታ💞 ያየሁሽ ሰዓት ነው የልቤ ጨለማ ብርሀን የተሞላው✨ የጨረቃም ውበት ከፀሀይ የባሰው🌙 ያገኘሽ ሰዓት ነው አንቺን አምጣ ያለኝ ልቤ ስራ ፈቶ😏 አንቺ ሆንሽ ተግባሩ ደም መርጨት ረስቶ☹️ ከዛሬ 2 አመት ከዛን ለት አንስቶ😇 ሀሳቤ የኔ አደለም ያንቺ ሆኗል ከቶ😟 አለኝ 1 መልዕክት የኔ ጣፋጭ ፍቅር🥰 የማይቀር ነው እና ከራስ ጋር ንግግር ካንቺው ስትዋዪ ካንቺው ስታወሪ አደራ ይሄን መልዕክት ለልብሽ ንገሪ አንቺ አለም🌍 ውስጥ ያለ ዘላለም ሚወደሽ😘 ካላንቺ የማይቆም ሁሌም የሚያፈቅርሽ😍 ፩ ልብ❤️ እንዳለ መቼም እንዳይረሳ ንገሪው አጥብቀሽ ደሞ የኔ ፍቅር ይሄን ስታነቢ😒 አፍቅሮኛል ብለሽ ፈፅሞ አታስቢ🙅‍♂ ይህ ፍቅር አደለም ፍቅር እንዲ የለም🤷‍♂ የፍቅር ጥግ ነው ዳር ወሰን የለውም❣❣ ይህ መውደድ አደለም መውደድ ያንስበታል ለመግለፅ የሚሆን ቃላቶች ያጥሩታል😔 ከራስሽ ከልብሽ ዳግም ስታወጊ ፍቅሬን የሚገልፀው ሌላ ቃል ፈልጊ አፍቅሮኛል ብለሽ ፍቅሬን አታቅልዪ ከፍቅር በላይ ነው የሚያፈቅረኝ በዪ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 SET BY @AMANDA_LAST_KING @loverzonn
نمایش همه...
ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመሮ ነው እንግዲ ከጎኔ መሆን የጀመርሽው ።ክብርት ሆይ አንቺ ምንም እንኳን አንቺ ያልሽን ሰምቼ ፣ ከ መልካሚቱ ገነት ብወጣም ፣ አቤልን የመሰለ ልጅ ሰተሺኛል።እመቤቴ የህየወትን ፅዋ ተጠምቼ የነበር ቢሆንም ፣ ዳግም ባንቺ ንፅህና ምክንያት ምህረትን አጊንቼ ጥሜን ቆርጫለሁ🙏። ❤️የኔ እናት አንቺ ባቶልጂን ኖሮ ፣ ዛሬ እኔ እንዴት መኖር ይቻለኛል❓አባቴ አንቺን ባያገኝ እኔ አልኖርም ነበራ ❗️ዉዷ እህቴ እኔን ታናሽ ወንድምሽን ተንከባከበሽ ስላሳደግሺን አመሰግናለሁ፣ ውለታሽን መቼም አረሳዉም።ውዴ ለኔ አንቺ ማለት መቼም የማረሳሽ የ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነሽ፣ አብረን ያጠናንባቸው ፣ የተመካከርንባቸው ጊዜያቶች ሁሉ አይረሱኝም❗️ዉዴ ፈጣሪ ሲል ፣ ቀኑም ሲደርስ ጣትሽ ላይ ቀለብት አስርልሻለሁ።በፍቅር በ ደስታ አብረን እኖራለን።💞 ዉዴ ዛሬ ቀንሽ ነው ፣ ያንችን መኖር በህይወቴ ዋጋ እንዳለው ልነግርሽ ፈልጋለሁ። እንድትጎጂ አልፈልግም ፣ ለጠብቅሽ ሁሌም ዝግጁ ነኝ።መልካም የሴቶች ቀን😊። ✳️የኔ ሴት ሁሌም አብሬሽ ነኝ ! 🔗SHARE 🔗SHARE ╔════════════╗ @loverlonn ╚════════════╝
نمایش همه...
​​​​​​​​​​​​​​➲ ❤️ትርጉም አልባ ስሜት🌹 ስረሳህ እያስታወስክ ስቀርብህ መራቅህ ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅህ ባታፈቅረኝ እንኳን ባይጥምህ መውደዴ እየሄድክ መምጣትህ ለምን ይሆን ውዴ አልጠላኸኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆንም አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም እኔም ያንተ አይደለሁ አንተም ለኔ አትሆንም ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን አስበህ ይሆናል ትርሳኝ እኔን ብለህ ትራቅ ትሂድ እያልክ ልብን አደንድነህ ጨክነህም ነበረ እንድሸሽ ከጎንህ ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅህ በቃ አታስብልኝ ተወው ግድ የለውም ጉድ አድርጎኝ ነው ፍቅር ባንተ አይፈረድም ቂም ልያዝ ከእንግዲህ ጀርባዬን ልሰጠው ፊቴን አላዞርም አምርሬ ልወቅሰው አንተም እንዳሻህ ሁን ልብህ እንዳለልህ እየጠገንክ አቁሳይ ከሆነ እድልህ አልሰናበትም መልካም ተመኝቼ ከተመለስክ ብዬ ልቤን አሳስቼ ሊጠብቅ ይችላል ተስፈኛ ነው ፍቅሬ መተው እሱ አያውቅም ሲኖር እስከዛሬ ግን አንተ ከፈለክ ሂጂ ብቻ በለኝ የተገፋ አይቀርብም ውዴ አሰናብተኝ። ✨Join & Share✨ @loverzonn @loverzonn‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
نمایش همه...

Uffffff yhe musica😘😘😘 አንድ ነገር አላት 😍 ልዩ ነው ዉበቷ 🥰 የዋህ የፍቅር ሰዉ😇 የመዉደድ ንግስቷ👸 እዩልኝ እርግቤን🕊 ለኔ ተፈጥራለች💑 እኔ ነኝ ጎጆዎ ዙራ ትመጣለች ♥♥ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋 @loverzonn
نمایش همه...
አመመኝ ስላቸው ታከሚው ይሉኛል 😒 ደም ይወጣል እንጂ ልብ ከየት ይገኛል ❤️ Uuufffaaa yhe song 🥺 @loverzonn @loverzonn
نمایش همه...
"ይድረስ ለማስብህ"❤️ 'ሚኪያ በሀይሉ'👸 Uuufff የኔ ልዕልት ትለያለሽ ኮ🥺🥺🥺❤️❤️😔 @loverzonn
نمایش همه...