cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ℤ𝕖𝕟𝕦 𝕊𝕠𝕗𝕥𝕨𝕒𝕣𝕖 𝔾𝕒𝕝𝕝𝕖𝕣𝕪

❎በዚህ ቻናል የፈለጉትን ጥያቄ መጠየቅ እንዲሁም በቴክ ዙሪያ ሀሳቦችን አንስተው መወያየት ይችላሉ 🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶 ✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች ✏️ አፕ ጥቆማ 📱ምርጥ አፖች ለማውረድ https://t.me/zenusoftware የYOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇 Http://YouTube.com/@asmetube143

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
191
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+27 عوز
-330 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሼር‼️ የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተናን በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ‼️ የትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ  ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ  መጀመሩን ገልጿል፡፡ ይህንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙም አስታውቋል፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። ስለሆነም ተፈታኞች ከዚህ በታች በሚፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የሚችሉ መሆኑን  ጠቁሟል፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et በተጨማሪም ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ለመፈተን ዋናው ዌብሳይት ላይ ሲገቡ ምን ማድረግ አለባቸው የሚለውን አጭር ትምህርታዊ ምስል በዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M Source #Ayu_Zehabesha
نمایش همه...
Step by step Guide for Grade 12 Online National Exam የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና

How to take the Grade 12 Online National Exam #ethiopia #ministryofeducation #matric #enteranceexam #grade12exam

Photo unavailableShow in Telegram
ከAirdrop እና Crypto ጋር በተገናኘ ስንሰራ ምን ማድረግ አለብን? Binance እና Telegram Wallet ላይ KYC Verify ያላደረጋችሁ በ(Passport, Driving Licence, National ID) Verify አድርጉ። አዳዲስ እና የተረጋገጡ Airdrop ሲኖሩ ቶሎ ቶሎ ሰርታችሁ Point ለመሰብሰብ ሞክሩ ምክንያቱም ሰው በበዛ ቁጥር Fair Distribution እያሉ የሚሰጡትን Amount Even በግማሽ ይቀንሱታል። ትላልቅ Project ላይ ዝምብሎ የሰው አሉባልታ አትስሙ፤ ራሳቸው በOfficial ገፃቸው እስካላሳወቁ ድረስ። ከምንም በላይ የራሳችሁን ሪሰርች መስራት አለባችሁ። ለምሳሌ Notcoin ከ10M በታች ከሰራን ጥቅም የለውም፤ አይነት ወሬ ብዙዎችን አክስሯል ተረጋግተው እንዳይሰሩና ተስፋ እንዲቆርጡ አድርጓል። #Airdrop #ኤርድሮፕ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ $HMSTR List የሚደረግበት ቀን ነው አላልኩም ( ግን ሊሆንም ላይሆንም ይችላል ) ። ዋጋ የሚወጣለት ከሆነ የሚለውን ቃል Miss አታርጉት " ከሆነ " ... ✅ announce ማለት List አደለም ... announcement 📢 ላይ ጥያቄዎች ይመለሳሉ ... 👇 ብዙ ሰዎች ላይ ተመሳሳይ ጥያቄዎች አሉ ለ እነሱ ምላሽ ይኖራል ብዬ አስባለሁ ። 1። ሊስት የሚያረጉት ከሆነ ሊስት ያደርጉታል ካልሆነ ደግሞ መቼ ሊስት እንደሚያደርጉት ቀኑን ይናገራሉ ። 2። እንዴት Reward እንደሚያደርጉት ይናገራሉ ( Probably በ ኮይን ) ፣ ( በ Cards Level ) ... 3። ሊስት የሚደረግ ከሆነ ልክ እንደ ኖትኮይን ከ ኢንጌም ኮይን ወደ ቶክናይዜሽንነት ሲቀየር በምን ያህል ሬሽዮ እንደሚሆን ። የመሳሰሉ ጥያቄዎች መልሶች ይኖራሉ ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
  Withdraw your Notcoins from the Notcoin bot to your wallet until June 16! All Notcoins not withdrawn from the bot will be burned. If your coins are staked, you’re good.
نمایش همه...
ትልቅ ዜና Hamster combat ስትጫወቱ ለነበራችሁ የTelegram TON wallet ከHamster combat ጋር መስራት መጀመራቸውን አሁን ከደቂቃዎች በፊት አሳውቀዋል። ይህ ማለት እውነተኝነቱን ከፍ ያደርገዋል። ነገር ግን መቼ list እንደሚደረግ የታወቀ ነገር የለም። ያልጀመራችሁ ብትጀምሩ ትጠቀማላችሁ። - ለመጀመር link መግባት ትችላላችሁ። https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId421116155
نمایش همه...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
Microsoft ለWindows 10 የonline support እና security update ቀጣይ አመት October 2025 ጀምሮ ያቆማል። እንደሚታወቀው Microsoft ኮምፒውተራችን ለሳይበር ተጋላጭ እንዳይሆንና በየጊዜው የሚወጡ ዘመናዊ ፊቸሮችን እንድንጠቀም ሁሌም የመጨረሻውን ዊንዶውስ እንድንጭ ይመክራል። ከዚህ በተጨማሪ የonline support እና በየጊዜው የሴኩሪቲ ማዘመኛውችን ይለቃል።ነገር ግን አዲስ ዊንዶውስ በለቀቁ ቂጥር ከዛ በፊት ለነበሩ ዊንዶሶች ሲሰጥ የነበረው እገዛ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ይቋረጣል። ማይክሮሶፍትም ለwindows 7 January 14, 2020 ለwindows 8.1 January 10, 2023 ሙሉ በሙሉ አቋርጧል። የwindows 10 ደግሞ በቀጣይ አመት October 2025 ይቋረጣል። ስለዚህ ኮምፒውተራችሁን ወደ windows 11 ማሳደግ ይኖርባችኋል።
نمایش همه...
🚨 ታፕስዋፕ ለአንድ ወራት ያህል ተራዝሟል.... 📣Tapswap አሁን በለቀቁት ፅሁፍ ላይ እንዳሉት ከሆነ ነገ ማለትም may 30 ላይ ሊደረግ የነበረው pool launch ወደ july 1 ማለትም ለ ተጨማሪ 1 ወር እንዳራዘሙት ተናግረዋል። 📣የተራዘመበትም ዋነኛ ምክንያት አንዳንድ ሰዎች ባልተገባ መልኩ የተለያዩ ፕሮግራም የተደረጉ ፌክ ቦቶችን በመጠቀም ከመጠን በላይ የሆነ ኮይን በመሰብሰባቸው ነው ብለዋል። 📣እነዚህን ፌክ ቦቶች ban እስክናደርግ እና  ፍትሃዊነትን እስክንፈጥር ድረስ ታገሱን እያሉ ነው።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
u guys are understanding what I am writing right? Right? እየገባቹሁ ነዋ?
نمایش همه...
👍 1
ኔጌቲቭ ኢነርጂ የሚሞሉ ሀሳቦችን ራቅ ። .... በ 2010 ላይ ቢትኮይን ለገበያ ሲቀርብ ፡ የአንዱ ቢትኮይን ዋጋ 0.09 የአሜሪካን ሳንቲም ዋጋ ነበረው ። አስር ሳንቲም እንኳን አይሞላም ነበር .። ...... ዛሬስ ? ..... ዛሬ ደግሞ. .... ያ ፡ አስር ሳንቲም እንኳን የማይሞላ ዋጋ የነበረው የአንድ ቢትኮይን ዋጋ ከሁለት ወራት በፊት. .. ከ73 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ ዋጋ ነበረው ። ዋጋው በየጊዜው ይጨምራል አንዳንዴም ይቀንሳል ። ለምሳሌ በዛሬዋ እለት ፡ የአንድ ቢትኮይን ዋጋ 68 ሺህ ዶላር ወይም ወደ አራት ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ዋጋ አለው ። ምኑ ? .......... ያ ከአመታት በፊት ከአስር ሳንቲም በታች ዋጋ ያወጣ የነበረው 1 ቢትኮይን ። ............. የታፕ ኮይንም ሆነ የዚህ አሁን እየሰራን ያለነው የታፕስዋፕ ነገርም በክሪፕቶ ከረንሲው ኢንደስትሪ ውስጥ ቀጣይ እጣፋንታቸው ከቢትኮይን ጋር ተመሳሳይ ነው ፨ .... ነገርየው ታብ ታብ አድርጎ ትናንሽ ብሮችን የመስራት ነገር አይደለም ። ይህ አጋጣሚ ከተሳካ ፡ ወደክሪፕቶከረንሲው ቢዝነስ ለመቀላቀል የሚረዳ አንገት ማስገቢያ ነው ። .... ወዳጄ ፡ አንተ የራስህን አሳይመንት ስራና ፡ ታፕስዋፕ ፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት የተሳካ ሽግግር እንዳደረገው እንደኖት ኮይን እንዲሆን መመኘት ነው ። ..... ሀሳቡን ለመድገም ያህል ይህ ነገር የትናንሽ ብሮች ጉዳይ አይደለም ። ነገርየው ከዛም እጅግ ይልቃል ። ........... የዚህ free crypto airdrops አበልጻጊዎች አላማም ፡ ለሰወች ትናንሽ ብሮችን የማደል ሳይሆን ፡ የመጭውን ዘመን ኢኮኖሚ የሚቆጣጠረውን የክሪፕቶ ኢንደስትሪ ማስተዋወቅና ፡ ወደትልቁ ብዝነስ መቀላቀል ነው ። ....... በነገራችን ላይ ታፕስዋፕ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መግለጫ ሪሊዝ የማድረጊያውን ቀን በአንድ ወር አራዝሞታል ፡ ስለዚህ ያልጀመራችሁ ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መጀመር ትችላላችሁ ። አንድ የምነግራችሁ ነገር ፡ ብትጠቀሙ እንጂ የምትከስሩበት ነገር አይደለም ።
نمایش همه...