cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ Meme & gifs. 😀😅

ፈታ ዘና በኛ Ethiopian Largest Meme platform 🇪🇹 👇Credit telegram group ኢትዮ MeMe👇 @ethiomemechat1 Serving You the Funniest memes ➠ ሀሳብ አስተያየቶን እንዲሁም ለ Cross promo:- ☞ @ethiomemsbot ያናግሩን።

نمایش بیشتر
أثيوبيا6 502زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
841
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-3630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
😂🙂
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በአሜሪካ ማይክሮ ቺፕስ ቴክኖሎጂ በሰዎች አካል ውስጥ መግጠም በቅርቡ ይጀመራል ተባለ ንብረትነቱ የአሜሪካዊው ታዋቂ የዓለማችን ባለጸጋ በሆኑት ኢለን መስክ የሆነው ኒውራሊንክ የተሰኘው ኩባንያ ዋነኛ ዓላማው በተለያዩ ምክንያቶች እንደልብ መስራት ያልቻሉ የሰዎችን አዕምሮ አቅም ማሳደግ እንደሆነ በተደጋጋሚ ገልጿል። ነገርየው እንዲህ ነው ሰውየው  የቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ተኝቶ ፊልሙ ይጀምራል። ራሱን አያውቅም። ከዛ ውስብስብ ማሽኖች የሚጠቀሙ ሳይንቲስቶች የሰውየው ጭንቅላት በቀዶ ጥገና ይከፍቱትና ትንሽዬ ቺፕስ ይገጥሙለታል። ከቀናት በኋላ ሰውየው ሲነቃ ሌላ ሰው ይሆናል። ከዚህ በፊት ያልነበረው ችሎታዎች ይኖሩታል። ከርቀት በኮምፒውተር እየታዘዘ ማንኛውንም ነገር ይፈፅማል። እንዲህ አይነት እና ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው ብዙ ፊልሞች አይተናል። እናም ወደፊት የሚሰሩትን በሙሉ ቀደም ብለው በፊልም የሚያለማምዱን ሰወች ይህን መሳይ ፊልሞችን ሲያሳዩ ዝም ብለው አልነበረም። ወደፊት እንደሚሰሩት እርግጠኞች ስለሆኑ ነበር። እናም ይህ በሰው አእምሮ ውስጥ ቺፕስ ቀብሮ ሰውየው ያልነበረውን  ችሎታ እንዲኖረው ማስቻልና እንዲያደርግ የሚፈለገውን ሁሉ ከርቀት ሆኖ የማዘዝ ቴክኖሎጂ የፊልም ጊዜው አብቅቶ ወደ ተግባር ለመግባት ፍቃደኛ ሰወች እይተፈለጉ ነው። 😱😱😱
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሼር ሼር ሳታደርጉ መፈፁም እንዳታልፉ በመኖር ውስጥ ያገኘሁት የፈጣሪ ፀጋ የቸረኝ እጮኛዬ ነው ዳኒዬ። ነገዬን ያቀድኩት ከእርሱ ጋር ነው። በወጉ ሽማግሌ ልኮ ያስከበረኝ ፍቅሬ ነው። አሁን ታሞብኝ የህክምና ወጪው ከእሱም ከቤተሰቡም ከእኔም አቅም በላይ ሆነብን። ባደረገው የአጥንት መቅኔ ባዮፕሲ ምርመራ አኪውት ማይሎይድ ሉኪሚያ (የደም ካንሰር) ተገኝቶበታል፡፡ የኢትዮጵያ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ቦርድ #ወደ_ውጭ_አገር ሄዶ የአጥንት መቅኔ ንቅለ ተከላ እንዲደረግለት ወስኗል። ወጪው 80,ሺ ዶላር ነውና። እርዳታችሁን እንሻለን። ወዳጆቼ ሆይ የነገው ባለቤቴ ፤ የዛሬ እጮኛዬ #በሰርጌ_ዋዜማ ታሞብኛልና ከታች ባስቀመጥኩት አድራሻ ትተባበሩኝ ዘንድ በፈጣሪ ስም እጠይቃለሁ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳንኤል አጥላባቸው 1000289986107 Gofundme: https://gofund.me/1cb95e1c እጮኛው ትንሳኤ 🥲
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
😂😂
نمایش همه...
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
نمایش همه...
🔥 1
To get her🤔?  Together??🤔🤔 ልዩነታቸው አልታየኝም😂😂
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🗣️ ሰርጂዮ ራሞስ፡ "ከመሞቴ በፊት ከቡድኔ ጋር የሊግ ወይም ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ማንሳት እንደምንችል አስባለሁ። ከባድ እንደሆነ አውቃለሁ ነገር ግን መጀመሪያ ማድረግ ያለብን ማመን ነው።" Source @Bisrat_Sport_433et የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ሲባል የሰማው መሠለኝ😂😂
نمایش همه...
😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
What a Pp??😂😂
نمایش همه...
🔥 1🤯 1
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram