cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

VAM⚽️S BETS

The Official telegram page of Vamos Bets.የቫሞስ ቤትስ ብቸኛ የቴሌግራም ቻነል With more than 80shops around Ethiopia.ከ80በላይ ሱቆች በኢትዮጵያMatch stats and predictions of top selected gamesJoin our channelቤተሰብ ይሁኑፌስቡክ https://www.facebook.com/vamosbetting

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
63 775
مشترکین
+4824 ساعت
+8477 روز
+3 15630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ደንበኛች በአለም በጣም ታዋቂ የሆነውን አቪዬተር (Aviator) ጨዋታ አሁን እኛ ጋር እንደሚያገኙ ስንገልጽ በደስታ ነው። ይጫወቱ እና ያሸንፉ! 👇👇👇 https://vamos.bet/en/casino-main/aviator
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4:00 በኤምሬትስ ስታዲዮም አርሰናል ባየርን መኒክን የሚያስተናግድበት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል። በሳምንቱ መጨረሻ የሊቨርፑልን ነጥብ መጣል ተከትሎ ፕሪሚየር ሊጉን መምራት የጀመረው አርሰናል ዛሬ ደግሞ ከአመታት ቆይታ በኋላ በአውሮፓ መድረክ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍና ከተጋጣሚው ጋር ያለውን መጥፎ ትዝታ ለማስተካከል ሲፋለም በአንፃሩ በቡንደስሊጋው ወጥ አቀቀምን ማሳየት የተቸገረውና ሻምፒዮንነቱን አሳልፎ የሰጠ የሚመስለው ባየር ሙኒክ የረጅም ጊዜ ልምድ ባካበተበት በዚህ ውድድር አርሰናልን ሊፈትን እንደሚችል እየተነገረ ይነኛል። ሁለቱ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ በዚሁ ውድድር 2017 ላይ ሲገናኙ ባየር ሙኒክ በሁለቱም ዙር 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል። ዛሬ ምሽት ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል? አርሰናል ወይስ ባየር ሙኒክ? Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666 #Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲከናወኑ አመሻሽ 12:30 በኤቲሃድ ስቴዲየም ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከወዲሁ በጉጉት እየተጠበቀ ይገኛል። ከሊጉ መሪ በአንድ ነጥብ አንሶ ሶስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው ባለሜዳው ማንችስተር ሲቲ የአምና ክብሩን ዘንድሮም ለመድገም በምሽቱ ጨዋታ ሶስት ነጥብ ለማሳካት ሲጫወት በሌላ በኩል የሊጉ መሪ አርሰናል የአምና ስህተቱን ላለመድገም የዛሬውን ወሳኝ መርሃግብር ያከናውናል። ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር አመት ባከናወኑት የመጀመሪያ ዙር መርሃግብር ኤምሬትስ ላይ አርሰናል 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል። ማንችስተር ሲቲ ይህን ተጠባቂ ጨዋታ አሸንፎ ወደ ዋንጫው ግስጋሴውን ይጀምራል ወይስ አርሰናል አሸንፎ መሪነቱን ያስቀጥላል? Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666 #Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከኢንተርናሽናል ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ጅማሮውን ሲያገኝ ምሽት 5:00 በጂቴክ ኮሚዩኒቲ ስቴዲየም ብሬንትፎርድ ማንችስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል። በተከታታይ ጨዋታዎችን እየተሸነፈ የሚገኘው ባለሜዳው ብሬንትፎርድ በሊጉ የመጨረሻ መርሃግብሮች አሸንፎ ከሚገኝበት 15ኛ ደረጃ ለማሻሻል ሲፋለም በሌላ በኩል በአፍ ኤ ካፕ ሩብ ፍፃሜ የምንጊዜም ተቀናቃኛቸውን ሊቨርፑል በመርታት ግማሽ ፍፃሜውን የተቀላቀሉት ዩናይትዶቸ በጥሩ መነቃቃት ላይ ሲገኙ በቀጣዩ የውድድር አመት የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎን ለማግኘት ከዛሬ ጀምሮ በተከታታይ ወሳኝ መርሃግብሮችን ያከናውናሉ። ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር አመት ባከናወኑት የመጀመሪያ ዙር መርሀግብር ኦልድትራፎርድ ላይ ዩናይትዶች በጭማሪ ሰዓት ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2-1 በሆነ ውጤት ማሸነፋቸው ይታወሳል። ይህን ተጠባቂ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ብሬንትፎርድ ወይስ ማንችስተር ዩናይትድ ? Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666 #Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አስደናቂ ምርጥ ድል 👏👏👏 ደንበኛችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በተደረጉ 23 ጨዋታዎች ላይ በ10 ብር ብቻ ተወራርደው 297,500 ብር አሸንፈዋል🔥🔥🔥 ለባለድሉ የቫሞስ ደንበኛችን እንኳን ደስ አሎት ማለት እንፈልጋለን። ይህን አስደሳች እና ትልቅ ድል እናንተም ማጣጣም ትችላላችሁ ፣ ከናንተ የሚጠበቀው ሁሌም ከሚከፍለው እና አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር መወራረድ ብቻ ነው። በቫሞስ ይወራረዱ ፣ ይዝናኑ ፣ ቀጣዩ እድለኛ አሸናፊያችን ይሁኑ! ወደ https://vamos.bet/en/betinfo በመሄድ ይሄን " 1252-sa153044206 " ትኬት ቁጥር በማስገባት ይህንን ምርጥ ድል መመልከት ይችላሉ። Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666 #Vamos #Football #sport #ethiopia #win #betting #bigwin
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
🚨የሳምንቱ የአውሮፓ ከፍተኛ ሊግ ምርጥ ጨዋታዎች! ከጠንካራ ፉክክር እስከ ያልተጠበቀ ትርኢት ፣ በጣም ማራኪ ግጥሚያዎች⚽ 🔹እራስዎን በዓለም ደረጃ ባለው የእግር ኳስ ደስታ ያዝናኑ ተጨማሪ ደስታን ደግሞ ከ ቫሞስ ቤትስ ጋር እየተወራርዱ ያግኙ❗ የተሻለ ውርርድ የተሻለ ድል ከቫሞስ❗ 🔹የተሻለ ኦድ 🔹ከ2ሺ በላይ የውርርድ አማራጭ 🔹ፈጣን ክፍያ 🌐https://vamos.bet/ ☎️+251937757575/+251966046666
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥የ34ኛው አፍሪካ ዋንጫ አስደናቂ ጨዋታዎችን እዲሁም ያልተጠበቁ ውጤቶችን እያስመለከተ ሩብ ፍፃሜ ላይ ደርሷል። ለሻምፒዮንነት የተጠበቁ ሃገራት ስንብት ፣ ያልተጠበቁ ሃገራት ድንቅ አቋም ማሳየት ፣ የአዳዲስ ወጣት ከዋክብት በውድድሩ መታየት እንዲሁም የጭማሪ ሰዓት ድራማዎች እየተመለከትን እንገኛለን። በቀጣይ መርሃግብሮች ማን ወደ ግማሽ ፍፃሜው ይቀላቀላል? የትኛው ብሄራዊ ብድን አሳዛኝ ተሰናባች ይሆናል? እናንተስ የትኛውን ጨዋታ በጉጉት ትጠብቃላችሁ? Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አዲስ ቨርቹዋል ጨዋታዎች🔥 ቫሞስ አዝናኝ እና በደቂቃዎች ውስጥ ትልቅ ገንዘብ የሚያሸንፉባቸውን ቨርቹዋል ጨዋታዎች በድህረገፁ ላይ ጨምሯል። የተወዳጁን የካይሮን (Kiron) ጨዋታዎች አሁን እኛ ጋር ያገኙዋቸዋል።  በቨርቹዋል የእግር ኳስ ሊግ ፣ በመኪና ወድድር እና በሌሎች ጨዋታዎች እየተዝናኑ አሸናፊ ይሁኑ!!! ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥አስደሳች ዜና 🔥 ድርጅታችን ቫሞስ ቤትስ የደንበኞቹን ጥያቄ መሰረት በማድረግ የነፃ የውርርድ ቦነስ(free bet) ህጉን አሻሽሏል!!! 🚨ከዚህ በኋላ ትኬትዎ 10 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች ካሉት የሁሉም ጨዋታዎች ኦድ ከ1.4 በላይ መሆን አይጠበቅበትም። ሁልጊዜም አስተማማኝ ከሆነው ቫሞስ ቤትስ ጋር ይዝናኑ ፣ ይወራረዱ ፣ አሸናፊ ይሁኑ Website- https://vamos.bet/ Telegram- https://t.me/VamosbetOfficial Tiktok- https://www.tiktok.com/@vamosbets Message: “ምንም አይነት ችግር የሚገጥሞት ከሆነ ወደጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ፡ +251937757575 / +251966046666
نمایش همه...