Al Meded jema official page
....... ╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗....… ║ እንኳን ደህና መጡ ║ ╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝ ይህ የተወዳጁ የ አል-መደድ official page ነው። →ኢስላማዊ ቂሷዎች →ሀዲሶች →መንዙማ እና ነሺዳ እንዲሁም ቪዲዮችን ያገኛሉ .... ሀሳብ አስተያየት እዚች ላይ 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFYdrXZMibZ5vkxWkw
نمایش بیشتر- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
در حال بارگیری داده...
ማሳሰቢያ ከአል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን 13 አመታትን ያስቆጠረው ቀደምቱ የድርጅታችንን ብራንድ ስም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ካለኛ ፍቃድ ስማችንን በመጠቀም በመስራት ላይ ይገኛሉ። ትክክለኛው አል-ፋሩቅ ላለፉት ረጅም አመታት ኢስላማዊ ፊልሞችን በትርጉም በመስራትና ቀደምት የመንዙማ ና ነሺዳ ስራዎችንም የነ ሼህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ እና ሼህ አብዱልዋሀብ ከነሺዳ ደሞ መሀመድ አወል ሳላህና ሌሎችንም ጨምሮ ሲዲ እና ካሴቶችን በማሳተም ወደ ሙስሊሙ ኡማ እስላማዊ ኪነ-ጥበቦችን በማቅረብ ይታወቃል። ዛሬ ላይ ከኛ ዩቲዩብ ቻናል ውጪ ሚለቀቅ የትኛውም ስራ እኛን እንደማይወክል ለማሳሰብ እኖዳለን። በመቀጠል የሙስሊም ኡማውን ለማገልገል ቀደምት የሆነውን ቻናላችንን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረክ ስራዎቻችን ይከታተሉ። አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube:
https://www.youtube.com/channel/UCDIi_4EqI8j8e8rAyTelegram
https://t.me/ethioalfarukfollow us on Facebook
https://www.facebook.com/alfaruktube/Alfaruk Multimedia Production is a production company with a vision to deliver high quality content for its audience. For the past 13 we have been delivering Islamic contents with audiovisual technology (CD, DVD), for the Ethiopian Islamic Community, now we opened this YouTube channel to continue our service for Ethiopian Islamic Community. Alfaruk Multimedia Production YouTube channel mainly focused in delivering Islamic Menzuma, Neshida, Islamic Documentaries and Movies. we encourage everyone to engage with our content and we also welcome any feedback and comments which can help us improve our content
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.