cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዳኒ የDiSH እና የድሪል ስራ ዱራሜ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @RobertoBaggio123

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
203
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለኳስ አፍቃሪያን ለ24H የሚመጥን Original የሚገርም ምርጥ ሪሲቨር ገብቷል። ❇️POPULAR T40 Pro እና POPULAR T40 Extreme ተብለው ይጠራሉ።❇️ -ያለምንም Internet Connection የሚሰሩ ሁለት ሙሉ የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ፣ ቻምፕዮንስ ሊግ ፣ Europa League ፣ Laliga ፣ ሁሉንም የአውሮፓ ሀገራት ጨዋታዎች በእንግሊዘኛ ቋንቋ ያለምንም መቆራረጥ የሚያሳዩ ቻናሎችን እንዲከፍት ተሰርቶ የመጣ። -በተለይ Internet ለተዘጋባቸው ቦታዎች በደንብ የሚመች -በቫርዚሽ ላይ ለሚገቡት 24H SPORT 1 እና 2 ቻናሎች ሁሉም ሪሲቨሮች ላይ ያለ Internet እንዲሰራ ተደርገዋል። -እስከዛሬ ድረስ በሌሎች ሪሲቨሮች ላይ የሌለ እና አዲስ የሆነ POPULAR TV PRO ሙሉ የኳስ እና ሙሉ የመዝናኛ ቻናሎች ያሉበት IPTV -MYHD IPTV እና  EVISSION IPTV ይቀበላል። -ለAmos ቻናሎችም Server የተሞላበት። -በተጨማሪም Gshareplus ይቀበላል። -በጣም Original የሆነ ሪሞት ያለው ፣ ድንገት ቢጠፋ ገበያ ላይ ሪሞቱን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ። -አስተማማኝ የ13 ወር ዋስትና ያለው። -በFlash Video ለማጫወት ሁሉንም Video Format Support የሚያረግ። -YOUTUBE በደንብ ይሰራል። -ሁሉም አስፈላጊ ቻናሎች ተሞልቶበት እና ተስተካክሎ የሚመጣ ሲሆን እርሶ ብቻ ሰክተው በሪሞት ብቻ Diseqc Port አስተካክለው መጠቀም ብቻ ነው። እነዚህን ሪሲቨሮች ለማግኘት 0996713620
نمایش همه...
🕋🕋አሰላም አለይኩም የአኼራ ወንድምና እህቶቼ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ እላህ ከዚህ ፆም የምንጠቀምበት ያድርገን። የመልካም ምኞታችሁን ለምትልኩልኝ ወንድሞቼ ከልብ አመሰግናለው። 😍😍 ይህንን ተከትሎ የስራ ሰዓታችን ላይ ለመጪው ሰላሳ ቀናት ማሻሻያ እናደርጋለን። ከ ጠዋቱ 3:30 እስከ ምሽቱ 11:00 ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። ይህንም ተረድታችሁ ምርትና አገልግሎታችንን የምትፈልጉ በዚህ መሰረት እንዲሆን ከወዱሁ በአክብሮት እንጠይቃለን። Dani ዲሽ ዱራሜ
نمایش همه...
አድዋ Victory 💥
نمایش همه...
🔥 2👍 1
👆👆ይሔ አዲሱ Yacine TV Application ነው። 27  / February /2024 የወረደ🔥 ✅ካሁን በፊት የነበረው መቆሙን ተከትሎ የተለቀቀ ✅ይህንን ሞክሬዋለው 🫡 ❗ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player ይፈልጋል ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን  BeinSport & Saudi SSC & MBC ቻናሎችን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ👇👇 👉ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ። 🚫ማሳሰቢያ 🚫 በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ያለዚያ Installe አይሆንም ። @Danidegefu 0996713620
نمایش همه...
👍 1
ለSAMSUNG , SUPERCLASS , ORBIT , HAKI , MAX , STAR ,ROLEX, POPULAR ,LEGEND Smart ቲቪዎች የሚሆን ሪሞት።
نمایش همه...
⚡️P5 ከ32 - 60Inch የሚሰቅል Original Flexible መስቀያ ⚡️ - ከፍ ዝቅ ይላል ፣ Tvውን ከግድግዳው ወደ ውጪ ወጣ ገባ እንዲል ያረጋል ፣ ወደ ግራ ወደ ቀኝ 180 Degree እንዲዘዋወር ያረጋል። -ሁለት Handle ( እጀታ) ስለሆነ ያለው የትኛውንም ዓይነት TV ለመስቀል ይረዳል። - እስከ 65 Inch ድረስ ዘና አርጎ የሚሰቅል። - ከግድግዳ በተጨማሪ ለኮርኒስም መሆን የሚችል ነው። - ለየትኛውም ዓይነት Brand TV መሆን ይችላል። 🤳 0996713620
نمایش همه...
ORIGINAL 4K እና 2K OUTPUT SUPPORT የሚያረግ DP(DISPLAY PORT) to HDMI CONVERTOR አስገብተናል። ይህንን ዕቃ በብዛትም ሆነ በፍሬ መግዛት ከፈለጉ roberto Electronicsን ምርጫዎ ያድርጉ።
نمایش همه...
😎አዲስ ቻናል Nilesat 7w Satellite ላይ ESAN TV ። 👉Nilesat ላላቹ በሪሞታቹ Search በማረግ መጠቀም ይችላሉ። Frequency  11449 H 27500       ዳኒ ዲሽ✌️
نمایش همه...
✅ እለተ ሰኞ የ እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ተጠባቂ ጫወታ ብሬንትፎርድ Vs ማንቺስተር ሲቲ 📺 Live On  24H Sport 1HD 📺 Live On  Sport 1 Sd (Amos4°W) ምስሉ የተነሳው የግዜው ተመራጭና ተወዳጅ ከሆነው Popular T40 Pro ሪሲቨር ላይ ነው💥💥💥
نمایش همه...