cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✿ጥምር ጉባኤ✿

በብ/ጴ/ወጳ/ቤ/ክ/ፍ/ሃ/ሰ/ት/ቤት የ ኢምፔሪያል፣ እናት፣ሆሊ ሴቪየር፣ምዕራፍ እና ኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤቶች ጥምር ጉባኤ ትክክለኛው የ ማኅበራዊ ገጽ መጠቀሚያ ወይንም Channel ይህ ነዉ። @timirgubae በተጨማሪም ላላችሁ ማንኛውም መንፈሳዊ ጥያቄ @temrbot ይጠቀሙ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
238
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
🔴እንስተካከል 🔴

#eotc #orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ @Abenu tube @ልቦና ቲዩብ Libona Tube @Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 @Donkey Tube @Abenezer zeTewahdo Media @abizeeotc

''ከልብ ለሚፈልጉኝ ሁሉ ሁሉ እገኛለሁ፤ከምድራውያን ወላጆች ጋር የማልነጻጸር መልካም አባት ነኝ ፤ለሚወዱኝ ዓይን ያላየው፣ጆሮ ያልሰማው ፣በሰው ልብ ያልታሰበ ታላቅ ሥጦታን እሰጣለሁ''                                               2ኛ ዜና መዋዕል 15:2 ዛሬ በዕለተ ሰንበት አንድ መልዕክት ወደ ስልኬ ገባ እናም በደንብ ስለሚያስተምረን  ላካፍላቹ ወደድኩ። የተለያየ ሀገር እና ቦታ ከሚገኙ ወንድሞቼ ዲያቆናት እና መልካም የቤተክርስቲያን ልጆች ጋር በመሆን  ሶሻል ሚድያን ወንድም እህቶቻችንን  ወደመልካምነት ወደ መንፈሳዊነት የሚመጡበትን ነገር የምንችለውን ነገር ለማድረግ በምናርገው ጥረት ላይ  አንድ ቀን አንዳንድ ነገሮችን በማይበት ጊዜ    በinstagram ላይ ያወኳት ህይወቷ እጅግ የተረበሸባት በተለያዮ ሱሶች የተያዘች፣ ቤተ እግዚአብሔርን ማሰብ እስከማትፈልግ ድረስ በመጥፎ ሃሳብ ተጠምዳ፣ ከሀገር ውጭ የምትገኝ፣ ከፀሎት እጅግ የራቀች ፣ሀዘን የምታበዛ ፣በጥቃቅን ነገር በማይሆን ነገር ደስታዋን፣ የምትፈልግ ሰው በምንም መልኩ እንዲመክራት የማትፈልግ  ....እህታችን ነበረች ።ግን instagram bio ላይ ''በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ''  ይላል በዚህ ፍቅር እመብርሃን የምትወድ ልጅ ብዬ ውስጤ ተነካ story ላይ ባረገችው አንድ ፎቶ ምክንያት  መመካከር ጀመርን መጀመሪያ ብዙም ፍቃደኛ ባትሆንም በኋላ ግን በጥሩ አዳማጭ ወደ መሆን መጣች ። ብዙ ተመካከርን እግዚአብሔር ፈቃዱ  ሆኖ በቃሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ አድሮበት ከፈቃደ ስጋ ይልቅ ፈቃደ ነፍስ እንዲገዛ ሆነ እመብርሃን ብርሃኗ ከቧት ቅዱስ ሚካኤል የሞት የመጥፋት ደብዳቤዋን ቀየረላት በፎቶ ላይ ያለውን መልዕክት ላከችልኝ  ፤''እግዚአብሔርን ፈልጉት፤ትጸናላችሁ ፤ሁል ጊዜ ፊቱን ፈልጉ ።''2ኛ ዜና መዋዕል 16:11እግዚአብሔርን የፈለገ ውድቀቱ መነሻ ይሆነዋል፣አለማወቁ እውቀት ይሆነዋል ፣ማጣቱ ማግኘት ይሆንለታል እርሱን እንያዝ ፤  ሰዎችን ከምንፈርድባቸው ይልቅ እናወያያቸው እናማክራቸው ይበልጥ የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ከኢየሱስ ክርስቶስ ተምረን ዝቅ ብለን የወደቁትን እናንሳ የደከሙትን እናበርታ ያኔ በመስጠት ውስጥ ብዙ እናተርፋለን ።የእግዚአብሔር ቃል ያለምንም ጥቅማ ጥቅም መልካም ሰውን ይፈጥራል ፤ከመጥፎ ሃሳብ ሁሉ ወደ መልካም ይወስዳል ፤ብዙ መልካም ሰው ይፈጥራል ፤ወደ መልካሙ ያመጣል ።እናም አጅግ የሚያስደስት ነገር ነውና  ሁላችን እናስተውል ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር አምልኮት ፣ ክብር፣ምስጋና ይግባዉ   ፤ብርታቱን ሁሉ ላደለችን የእናትነት ፍቅሯ በሰፊው ላለበሰችን  ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ይግባት አሁንም አትለየን፤ክፉውን ደብዳቤ ወደ መልካሙ የቀየረው ቅዱስ ሚካኤል አሁንም መጥፎውን ሁሉ ወደ መልካም ይቀይርልን ።                                          ዲ/ን አቤንኤዘር ሲሳይ                                                 29/01/2015
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
🔴5ቱ መስዋዕቶች ?|የቅዳሴ ስርዓት ትርጉም (ክፍል 1)

#eotc #orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ @Abenu tube @Abel Birhanu @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @Donkey Tube @ልቦና ቲዩብ Libona Tube

نمایش همه...
🔴እንጀራህን በውሃ ላይ ጣለው ከቀናት በኋላም ታገኘዋለህ ።መክ 11:1🔴

#orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ተዋህዶ #eotc @Donkey Tube @Abel Birhanu@Henok Haile - Official Channel @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

نمایش همه...
🔴ድኛለሁ???(ነገረ ድኀነት)🔴

#orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @ልቦና ቲዩብ Libona Tube @Donkey Tube @Abel Birhanu

نمایش همه...
✝️መስቀል ✝️ደመራ

መስቀል ምንነት እና አስፈላጊነት .... ደመራ ምንድን ነው ? #Abenu tube#orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @Donkey Tube @Henok Haile - Official Channel @Memeher Dr Zebene Lemma @ልቦና ቲዩብ Libona Tube

نمایش همه...
፨መልካም ስራ ?| ከመጽሐፍ ቅዱስ አንፃርስ ምን ይመስላል ?

#orthodox #tewahido #ኦርቶዶክስተዋህዶ @ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ @ልቦና ቲዩብ Libona Tube @Henok Haile - Official Channel @Memeher Dr Zebene Lemma @የማንቂያ ደወል / Yemankiya Dewel

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.