cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊ@ Ethiopians and Ethiopia@ Ityophiyaa fi Ityophiyanotaa.

How many person is care about peoples??? ስንቶቻችን ነን ሰለ ሰዎች የምንጨነቀው??? Nama meqa kenyatu dhala namaf yadaa???

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
131
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
نمایش همه...
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6187 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰባ (170) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2506 ደርሷል፡፡ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የሶስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። የመጀመርያ የ115 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፣ ሁለተኛ የ35 ዓመት ወንድ የኦሮሚያ ክልል ነዋሪ እና ሶስተኛ የ84 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ ሁሉም ህይወታቸው አልፎ ለአስክሬን ምርመራ በሆስፒታል በተደረገ ምርምራ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰላሳ አምስት (35) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት ሃያ ሁለት (22) ሰዎች ከአዲስ አበባ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 401 ነው። @MoHE_News @MoHE_News
نمایش همه...
Breaking News | ሰበር መ-ረ-ጃ ፡ አማራ ክልል ከኮሮና ጋር በተያያዘ ከባድ ስህተት ተፈጠረ | ኮሮና መቆጣጠር አልተቻለም እና ሌሎችም ክስተቶች ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይመልከቱ 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/RtmVEWAN4mU https://youtu.be/RtmVEWAN4mU
نمایش همه...
Breaking News | ሰበር መ-ረ-ጃ ፡ አማራ ክልል ከባድ ስህተት ተፈጠረ | ኮሮና መቆጣጠር አልተቻለም እና ሌሎችም ክስተቶች

#BreakingNews #Ethiopia #Covid19Ethiopia አማራ ክልል ከባድ ስህተት ተፈጠረ ኮሮና መቆጣጠር አልተቻለም እና ሌሎችም ክስተቶች

Report #92 የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ Status update on #COVID19Ethiopia @MoHE_News @MoHE_News
نمایش همه...
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4599 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዘጠና (190) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2336 ደርሷል፡፡ ማስተካከያ፦ በትላንትናው ዕለት ሪፖርት በተደረገው የዕለታዊ መግለጫ ቫይረሱ በምርመራ እንድተገኘባቸው ከተገለፁት ሰዎች መካከል አስር (10) ሰዎች ከዚህ ቀደም ሪፖርት ተደርገው በህክምና ማዕከል ውስጥ ያሉ እና ለክትትል ምርመራ የተደረገላቸው መሆናቸውን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን። በመሆኑም በትላንትናው ዕለት ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ ስድስት (126) ናቸው። ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የአምስት ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ሰላሳ-ሁለት (32) ደርሷል፡፡ በህልፈተ ህይወታቸው የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን፡፡ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ እንደሚከለው ቀርቧል፡፡ በሌላ መልኩ በትላንትናው ዕለት አስራ ስምንት (18) ሰዎች (11 ከአዲስ አበባ፣5 ከአማራ ክልል እና 2 ከሶማሊ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 379 ነው። @MoHE_News @MoHE_News
نمایش همه...
Watch "Ed-Mubarak. ሂድ ሙባረክ." on YouTube https://youtu.be/D7yeNzI4qag
نمایش همه...
Ed-Mubarak. ሂድ ሙባረክ.

ሂድ ሙባረክ። Ed-Mubarak.

#ታዋቂ መሆን ይፈልጋሉ !!!! #በየትኛውም አቅምና እድሜ እና ሰውነት #ፊልም መስራት ማስታወቅያ መስራት #ክሊፕ መስራት፣ #ፋሽን ሾው ላይ ለመስራት #ሞዴሊግ ላይ ለመስራት #በፎቶ መወዳደር ይፈልጋሉ ? ፎቶ ና ስልክ በመላክ መመዝገብ ትችላላቹ @Tedacastingagent Call. 0915609105
نمایش همه...