cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Biblical Teachings

አላማችን በእውነተኛው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የተሞላንና የክርስቶስን ኢየሱስን ዳግም ምፅአት በመናፈቅ የሚኖር ትውልድን ማፍራት ነው!! ማራናታ!! ማራናታ!! ማራናታ!!

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
921
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
የሚበልጠውን ፈልጉ

👆👆👆👆👆👆👆👆 ሰብስክራብ በማድረግ ህይወትዎን የሚገነቡ መንፈሳዊ ትምህርቶች ያግኙ !!
نمایش همه...
ሰብስክራብ በማድረግ ህይወትዎን የሚገነቡ መንፈሳዊ ትምህርቶች ያግኙ !!
نمایش همه...
نمایش همه...
የድል ህይወት

🙏🙏እውነተኛና አስተማሪ ታሪክ🙏🙏 ወንጌላዊው ጂሚ ስዋጋርት በአገልግሎቱ ውስጥ የክብር ጊዜያትን አሳልፏል፣ነገር ግን የውርደት ጊዜያትንም አሳልፏል።  ዲያቢሎስ የዚህን ቅቡዕ ሰው ጂሚ ስዋግጋርትን ከቤቱ ጀምሮ ህይወቱን አለመረጋጋት ፈጠረበት። ይህን ያስከተለውን ቅሌት ሲመለከት ማህበረሰቡ ከስራ አግዶታል። የሱ የቅርብ ሰዎች ሁሉ የውሸት ፓስተር ይሉታል። ከ 500,000 በላይ የሂስቲንግ ቸርች አባላቱ ትተውት ሄደዋል። የተረሳው እና የተተወው ጂሚ ስዋግጋርት ብቻውን ሆነ። ሁሉም ሚዲያ የሚያወራው ስለ ቅሌት እና ማውገዝ ብቻ ነበር። የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳን ይህን አሳዛኝ ታሪክ የደስታቸው ማእከል አድርገውታል በመጨረሻም ተቀናቃኝ የምንለውን እና የጂሚ ስዋግጋርት ምትክ የምንቀበልበት ቀን ደረሰ። ሰዎች BILLY GRAHAM በተፈጠረው ነገር ደስተኛ እንደሚሆን አስበው ነበር። ምክንያቱም እሱ ሊያቀርባቸው ባለው ንግግሮች የጂሚ ተከታዮችን ወደ ሌላ አቅጣጫ የማስቀየር ችሎታ ነበረውና ነው። ጋዜጠኞቹ ስለ ሁኔታው ምን እንደሚያስቡ ጠየቁት። በአጠቃላይ የሚገርመው ነገር ቢሊ ግራሃም “ይህ ነገር በጂሚ ላይ የደረሰ ከሆነ በእኔም ላይ ሊደርስ ይችላል” ሲል መለሰ። "ይህ የእግዚአብሔር ቅዱስ ሰው ነው ለክርስቶስ በሺዎች የሚቆጠሩ ነፍሳትን አሸንፏል.. አሁን ቆስሏል አንጨምርበት , እንፈውሰውና ወታደራችንን እናነሳ." ውድ ወንድም እና እህቶቼ  -በፍፁም በሌሎቹ የእግዚአብሔር አገልጋዮች ውድቀት በፍፁም ደስተኛ አትሁን፣ ዲያብሎስ የመጋቢህን አገልግሎት እያጠፋው መሆኑን ስታይ። - ዲያብሎስ የመጋቢህን ጋብቻ ሲያፈርስ ስታይ በፍጹም ደስተኛ አትሁን። - ዲያቢሎስ ፓስተራችሁን ሊያቆሽሽ ሲዘምት በፍፁም ደስተኛ አይሁኑ። ዲያቢሎስ የመጋቢህን ሚስት ተጠቅሞ አገልግሎቱን ሲያጠፋ ስታይ ፈጽሞ ደስተኛ አትሁን። አገልጋይ መሆን ቀላል አይደለም!!       Join Us 👉👉 @Hesedd
نمایش همه...
❤️
🤔🤔    ቁምነገር እንቅሰም   🤔🤔 3 ዛፎች ነበሩ ። 2ቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዱ ግን ወድቋል። ከእለታት አንድ ቀን እኚህ ዛፎች የህይወት ህልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር ። አንደኛው ዛፍ " እኔ ሳጥን ሆኜ የአለም ውድ እቃዎች እንዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው " አለ፣ ሁለተኛውም ቀበል አድርጎ " እኔ መርከብ ሆኜ የአለም ነገስታት እንዲጓጓዙብኝ እንዲፈንጩብኝ እፈልጋለው" አለ ፣ ሶስተኛው ደግሞ " እኔ መድሀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማዳን ከቻልኩ ከዛ በላይ ምንም ኣልፈልግም" አለ ። ሶስቱም ህልማቸውን አውርተው ሲጨርሱ ዛፍ ቆራጮች መጡ፡ የወደቀውን ይዘውት ሄዱ ። እሱም ሳጥን መሆን የህይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገቢያ አድርገው ሰሩት። ሁለተኛውንም መጥተው ቆረጡት ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብ የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ። ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ህልማቸው የተጨናገፈም መሰላቸው። ሶስተኛው ዛፍም ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉኑ አስከፋው። ከአመታት በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አለም መጣ። እነሆ በ ቤተልሄም ቦታ ስላልነበር በከብቶች በረት ተወለደ። እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥ ጠቅልላ አስቀመጠችዉ። የአለም ውድ ነገሮች ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፍም የውዶች ውድ የእንቁዎች አንቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት።ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ፡ ያም ታንኳ ያ የአለም ነገስታት እንዲጓዝብኝ እፈልጋለው ያለው ነበር፡ የነገስታት ንጉስም ተጓጓዘበት። ጌታችን እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት። ለብዙዎች መድሀኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ አለም ሁሉ ዳነበት። ሶስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው። ወዳጆቼ ለእኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን። ስለዚህ ህልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በ ትዕግስት እንጠብቀው። " እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ሮሜ 8:28 😊  Biblical Teachings 😊     ቢያንስ ለ10 ሰዉ share 🙏 = መልካም ምሽት = Join Us 👇👇👇👇 @Hesedd  @Hesedd   @Hesedd
نمایش همه...
1. በመጀመሪያ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 2. በመቀጠል join በማለት የሚመጡሎትን ሁለት bot ይቀላቅሉ 3. ከዚያም back ብለው በመጀመሪያ join ባደረጉት bot ውስጥ ያለውን check የሚለውን በመንካት የእርሷን Refferal link ያግኙ 4. ሌሎች የእርሷን የመጋበዣ ሊንክ ( Refferal link ) ተጠቅመው join ባደረጉ ልክ 3 ብር ይታሰብሎታል። ገንዘብዎንም በቴሌ ብር በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።         " እውነተኛነቱ የተረጋገጠ ነው !! " ሊንኩ 👉 https://t.me/hulepay_official_bot?start=r01977686190
نمایش همه...
👍
🤔🤔    ቁምነገር እንቅሰም   🤔🤔 3 ዛፎች ነበሩ ። 2ቱ የቆሙ ሲሆኑ አንዱ ግን ወድቋል። ከእለታት አንድ ቀን እኚህ ዛፎች የህይወት ህልማቸውን ይነጋገሩ ጀመር ። አንደኛው ዛፍ " እኔ ሳጥን ሆኜ የአለም ውድ እቃዎች እንዲቀመጡብኝ ጥልቅ ምኞቴ ነው " አለ፣ ሁለተኛውም ቀበል አድርጎ " እኔ መርከብ ሆኜ የአለም ነገስታት እንዲጓጓዙብኝ እንዲፈንጩብኝ እፈልጋለው" አለ ፣ ሶስተኛው ደግሞ " እኔ መድሀኒት ሆኜ ብዙዎችን ማዳን ከቻልኩ ከዛ በላይ ምንም ኣልፈልግም" አለ ። ሶስቱም ህልማቸውን አውርተው ሲጨርሱ ዛፍ ቆራጮች መጡ፡ የወደቀውን ይዘውት ሄዱ ። እሱም ሳጥን መሆን የህይወት ፍላጎቱ ቢሆንም ጠርበው የከብቶች መመገቢያ አድርገው ሰሩት። ሁለተኛውንም መጥተው ቆረጡት ለጀልባነትም አዋሉት፡ መርከብ የመሆን ምኞቱም ባክኖ ቀረ። ሁለቱም ዛፎች ተናደዱ ህልማቸው የተጨናገፈም መሰላቸው። ሶስተኛው ዛፍም ለምንም አገልግሎት ባለመዋሉ እጅጉኑ አስከፋው። ከአመታት በኋላ ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ አለም መጣ። እነሆ በ ቤተልሄም ቦታ ስላልነበር በከብቶች በረት ተወለደ። እናቱ ማርያምም በከብቶች መመገቢያ ውስጥ ጠቅልላ አስቀመጠችዉ። የአለም ውድ ነገሮች ማስቀመጫ መሆን የፈለገው ዛፍም የውዶች ውድ የእንቁዎች አንቁ የሆነው ክርስቶስ ተቀመጠበት።ጌታም ሊያስተምር ሲሄድ በታንኳ ተጓዘ ፡ ያም ታንኳ ያ የአለም ነገስታት እንዲጓዝብኝ እፈልጋለው ያለው ነበር፡ የነገስታት ንጉስም ተጓጓዘበት። ጌታችን እንዲሰቀል ሲፈረድበት የቀረውን ዛፍ ቆርጠው አመጡ በሱም ሰቀሉት። ለብዙዎች መድሀኒት መሆን የፈለገው ዛፍ መስቀል ሆኖ አለም ሁሉ ዳነበት። ሶስቱም ዛፎች ህልማቸው የተጨናገፈ ሲመስላቸው ፈጣሪ ግን ካሰቡት በላይ አደረገላቸው። ወዳጆቼ ለእኛም ከራሳችን በላይ የሚያስብልን አምላክ አለን። ስለዚህ ህልማችን የተጨናገፈ ቢመስለን አምላክ አብዝቶ ሊሰጠን ስለሆነ ሁሌም በ ትዕግስት እንጠብቀው። " እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።" ሮሜ 8:28 😊  Biblical Teachings 😊     ቢያንስ ለ10 ሰዉ share 🙏 = መልካም ምሽት = Join Us 👇👇👇👇 @Hesedd  @Hesedd   @Hesedd
نمایش همه...
❤️
ባለራዕይነት ስብከት .. ትምህርት .. አጋንንትን ማውጣት .. ፈውስ .. ወ.ዘ.ተ. ሳይሆን እግዚአብሔር በትውልዱ ልብ ውስጥ ሊያደርገው ያለውን ሀሳብ ቀድሞ ማየትና መረዳት ነው። ከላይ የተጠቀሱት ሁሉ ግን ራዕዩን እንፈፅም ዘንድ እግዚአብሔር የሚሰጠን የስራው ማስኬጃዎች ብቻ ናቸው !! ከዚህ ውጪ ራዕይ አለኝ የሚል ቢኖር ራሱን ያስታል !
نمایش همه...
❤️ 8