cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌹🧕ዘይነብ ነኝ 💚የነብዩና 💖ሙሀመድ ﷺ💘 አፍቃሪ💞💘💓

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 عوز
-630 عوز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ንም_በዚሁ_ምግባር_እንዲሰለጥኑም_ሲያዝ_ውስጣቸውም_እንዲሰርፅና_የማንነታቸው_አካል_እንዲሆን_ሲጠይቅ ይታያል። መልካም ስነ-ምግባርን የኢማን መገለጫና የእስልምና ጤናማነት መለኪያ አድርጎታል። #ሰናይ_ስነ-ምግባር_ከነፍሳችን_ጋር_ጥልቅ_ማንነትና_የፀና_መሰረት_ያለው_ሲሆን_ፍላጎታችንና_ምርጫችን_በጎና_መጥፎ እንዲሁም ፀያፍም ሆነ ውብ ስራዎቻችን የሚመነጩበት የሕይወታችን ክፍል ነው። ነፍሳችን በባህሪዋ ስለሁሉም ነገረ ምቹ ናት። ይህም ማለት የመጥፎ ወይም የጥሩ ተፅዕኖ ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ነች። ነፍሳችንን ጥቂት ስልጠና ብንሰጣት ሐቅንና መልካምን የመውደድ፤በጥሩ ነገር መነሳሳት፤ ቆንጆን ነገር ማፍቀር፤ መጥፎን የመጥላት ባህሪን እንድትላበስ ማድረግ ይቻላል። ይህ ባህሪዋ መልካምና ተወዳጅ ተግባራትን ያለ ማንም አስገዳጅነት ወደ መተገበር ያሸጋግራታል። ይሄኔ ነፍሳችን “የመልካም ስነምግባር” ባለቤት ትሆናለች። ስነ-ምገባር ከሰው የሚመነጭና ካለማንም አስገዳጅነት የሚፈፅመው ተግባሩ መገለጫ ነው። ለምሳሌ፡- ሆደ ሰፊነትና እርጋታ፤ ታጋሽነትና ቻይነት፤ ቸርነትና ጀግንነት፤ ፍትሀዊነትና በጎነት ወዘተ የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫዎች ናቸው። #በተቃራኒው_ነፍስ _ሊደረግላት_የሚገባውን_ማስተካከያ_አልያም_እንክብካቤ_ካልተደረገላት_ወይም በመጥፎ አስተዳደር ካደገች መጥፎውን ጥሩ፤ ቆንጆውን ደግሞ የሚያስጠላ አድረጋ መመልከት ባህሪዋ ይሆናል። ከዚያም ቆሻሻና ርካሽ ተግባራትንና ንግግሮችን ያለምንም አስገዳጅነት ትተገብራለች፤ ትናገራለች። እንድን መጥፎ ስራ በንግግርም ሆነ በተግባር የምንሰራውና ያለማንም አስገዳጅነት የምንፈፅመው ከሆነ መጥፎ ስነ-ምግባር የሚል ስም እንሰጠዋለን። ከነዚህ ስራዎች መካከል እንዴ፣ ሐሰት መናገር፣ ትዕግስት ማጣት፣ ስግብግብነት፤ ድርቅና፤ ፈላጭ ቆራጭ መሆን፤ መጥፎ መናገር፤ ብልግና ወዘተ የመጥፎ ስነ-ምግባር ምሳሌዎች ናቸወ። #ታላቁ_ዓሊም_ሐሰን_አል_በሰሪ_እንዲህ ይላሉ፡- “መልካም ስነ ምግባር መገለጫ የፊትን ገፅታን ፈታ ማድረግ፤ አለመተናኮል ነው።” ዐብደሏህ ኢቡኑ መባረክ ደግሞ፡- “መልካም ስነ ምግባር በሶስት ነገር ይገለፃል ከሐራም ነገር በመራቅ፤ ሐላል ነገር በመፈለግና ቤተሰብን በተገቢው መንገድ መምራት ነው” ይላሉ። ሌሎች ዑለሞቻችን ደግሞ “መልካም ስነምግባር እጅን ከመጥፎ መሰብሰብና የሙእሚንን ምክንያት መቀበል (ሙእሚንን ከነችግሩ መቻል ነው።)” ብለዋል። የመልካም ስነ ምግባር መገለጫዎች ብዙ ናቸዉ፡፡ ከእነርሱ መካከል “ብዙ ይሉኝታና ሐያው ያለው፣ ሰዎችን ከመተናኮል የራቀ፣ መልካም ጎኑ ዘወትር የሚነሳለት፣ ምላሱ ለእውነት የተገራ፣ ንግግሩ ጥቂትና ስራው ብዙ፣ የምላስ ወለምታ (ስህተቱ) ያነሰ፣ የማያስፈልግ ነገር የማያበዛ (በንግግርም በምግብም)፣ ለበጎ ነገር የቀረበ፣ ክብሩን የሚጠብቅ፣ታጋሽና አመስጋኝ፣ የአሏህን ውሳኔ ወዳጅና ሆደ ሰፊ፣ ቃልኪዳኑን ፈፃሚና ጥብቅ የሆነ፣ ተራጋሚና ተሳዳቢ ያልሆነ፣ ነገር አዋሳጅና ሀሜተኛ ያለሆነ፣ ከምቀኝነት ከችኩልነትና ከስስታምነት የፀዳ፣ ፈገግተኛና ዝምተኛ፣ ለአሏህ ብሎ የሚወድና የሚቆጣ … ነው።” #ጀሊሉ_በመልካም_ስብዕና_ያንፀን😥😥 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
02
#ወዳጆቼ_3 አይነት #ጓደኛ አለ። ከአንደኛውና ከሁለተኛው ላይ ትኩረታችሁን ሙሉ በሙሉ አታድርጉት። ሁለ ነገራችሁን ሰጥታችሁም አትንከባከቡት። ነገር ግን #ሶስተኛውን በደምብ ተንከባከቡት ይጠቅማችኋልና። አንደኛው ሁለተኛውና ሶስተኛው የጓደኛ አይነት ምንድን ናቸው? #የመጀመሪያው የጓደኛ አይነት በሆነ ጉዳይ ልናገኘዉ የምንችል ሆኖም ግን ሁሌም የማናገኘው ጓደኛ ነው። ሁለተኛው ጓደኛ ደግሞ እስክንሞት ድረስ አብሮን የሚኖር እኛ ስንሞት ግን አብሮን የማይሆን ነገር ነው። ይህኛው የጓደኛ አይነት የኔ የምንላቸው ሐብትና ቤተሰብ ናቸው። #ሶስተኛው ከላይ ከተጠቀሱት የተለየ የሚያደርገው ከሞትን በኋላም እንኳ አብሮን የሚሆን በዱንያም ብቻ ሳይሆን በአኺራም የማይለየ ጓደኛ ነው። ይህ ጓደኛ ምን እንደሆነ ታቃላችሁ?? #አዎ_ሶስተኛውን_ጓደኛችን በዱንያም ሆነ በአኺራ ከኛው ጋር አብሮን የሚሆነውና ልንንከባከበው የሚገባ ጓደኛችን ነዉ፡፡ እሱም #በዱኒያ ስንኖር የሰራነዉ መልካም #ስራችን ነው። ዱንያ ላይ የምንሰራው ስራ እዚህ ብቻ ሳይሆን በአኺራም አብሮን ነው ሚሆነው። ዱንያ ላይ ጓደኛ አድርገን የያዝነው ስራችን 👉 #ኸይር ከሆነ በአኺራ የምንገናኘው ጓደኛችንም መልካም ነው። ነገር ግን በተቃራኒው ከሆነ ተቃራኒ ሚሆነው፡፡ #አሏህ_ያግዘን! #መልካም_ኸሚስ❤️🥰 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
03
አንድ እውቀትን ፈላጊ ሰው ናቸው! እውቀትን ፍለጋ በሚዞሩ ወቅት ካጋጠሟቸው አስገራሚ አጋጣሚዎች አንዱን እንዲህ ሲሉ ይነግሩናል። « #እውቀትን_ላድን_ከሃገር_ሃገር እዘዋወር ነበር። ታዲያ ሲርበኝ በደረስኩበት አካባቢ ወዳገኘሁት ቤት ጎራ እላለሁ ያበሉ ያጠጡኛል፣ ሲመሽብኛ መስጂድ ውስጥ አድራለሁ። መስጂድ የሌለበት አካባቢ ከሆነ ደግሞ ወዳገኘሁት ቤት ጎራ ብየ እንዲያሳድሩኝ እጠይቃለሁ። ከለታት ባንዱ ቀን ታዲያ ባቅራቢያየ ወዳገኘሁት ቤት ጎራ ብየ ምግብን ጠየኩ። የቤቱ እመቤት ግባ አለችኝ ። ( #ኸልዋ_እንዳይሆን_ስል) ሶስተኛ ሰው መኖሩን አረጋግጨ ገባሁ፣ ምግብም ቀረበልኝ፣ ልበላ እየተሰናዳሁ ሳለሁ አባ ወራው ከች አለ። « #ማን_ነው_ይሄ_ሰው? ሲልም ጮኸ። ሚስቲቱም ደረሳ ነው ። ምግብ ፈልጎ ነው። ምናምን እያለች ልታረጋጋው ሞከረች። ባልዮው ግን በንዴት ፊቱ በርበሬ መስሏል ። #ለምን_ምግባችንን ይበላል ? ሌላ ቤት አጥቶ ነውን? እያለ ማጎምጎሙን ቀጠለ። #አሏህ_ይስጥልኝ_ብየ_ምግቡን ትቼ ወጣሁ። እንዲሁ ደግሞ በሌላ ጊዜና በሌላ ቦታ ወደ አንዱ ቤት ጎራ አልኩ። የቤቱ አባ ወራ አየኝና ግባ ብሎኝ ገባሁ። እኔን ሊያስተናግድ በደስታ ሽር ጉድ እያለ ሳለ በመሃል ገበያ የነበረች ሚስቱ ከተፍ ትላለች። እኔን እንዳየች ፊቷ በርበሬ መሰለ። #ያኛውን_አባ_ወራ_አስታወሰችኝ። ለምን ምግባችንን ይበላል? ሌላ ቤት አጥቶ ነውን? ብላ ስታጎመጉም፣ ያኛው አባ ወራ ፊቴ ላይ ድቅን አለ። አሏህ ይስጥልኝ ብየ ምግቡን ትቼ ልወጣ ስል፣ ባልየው እጄን ይዞ አስቀመጠኝና፣ « #ለምን_ሳትበላ_ትወጣለህ?» አለኝ። እኔም ከዚህ በፊት ያጋጠመኝን አጋጣሚ ቦታውን ሳይቀር እየጠቀስኩ አጫወትኩት። ከዚያም ያጋጣሚ ነገር አይገርምምን? አልኩት እሱ ግን እንዲህ ሲል ይባሱን እኔኑ አሰገረመኝ፦ « #ያ_የተበሳጨብህ _አባ_ወራ_የሚስቴ መንድም ሲሆን ሚስቱ ደግሞ የኔ እህት ነች »፡፡ ዓጂብ ለምን ንፍጉነት?? ሰዉ የሪዝቁን እንጂ ሌላን ላይነካ የምን ማጉረምረም ነዉ!? #አሏህ_ለጋሾች ያድርገን! ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
04
#መልካሞቹ💚 قال أحد الصالحين: عندما ترى عيبًا فِيَّ اخبِرني ولا تُخبر غيري فأنا المعنيُّ بتغييره ..ففي الأولى: نصيحة وأجر وفي الأخرى: غيبة ووزر. አንድ መልካም ሰው እንዲህ ይላሉ #በኔ_ላይ_ነውርን_ካየህ_እኔኑ_ምከረኝ፤ ለሌላ ሰው አትናገር። የሚመለከተው እኔን ነውና። የመጀመሪያው ተግባር ጥሩ ምክርንና አጅር የሚያስገኝ ሲሆን ሁለተኛው ተግባር ግን ሃሜትና ወንጀል ነዉ ። ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
05
#ልሁንሎት_ፊዳ💚 ያን የረገጡትን አፈሩን ባረገኝ የጫማቸውን ሶል ተለጥፌ እንደገኝ ያን ሲዋካቸውን አረኩን ባረገኝ በረዷማ ጥርሱን ስተሻሽ እንድገኝ ምን አለ በሆንኩኝ ምርኩዝ በትራቸው ጨብጦኝ እንዲውል ልስልስ መዳፋቸው #ብሆን_ኖሮ_ያኔ_ኢስሚድ_ስር_ኩላቸው አልታጣም ነበር ከሰፊው አይናቸው ።።። #ያ_ረሱለሏሂ💚 አንቱን የኔን ህይወት አንቱን የኔን ለዛ እንደው እንደ ዋዛ መተው ያቆሰሎት ያኔ እንደነበሩ ቢደርሰኝ ኸበሩ ሲራዎን ስሰማ ውስጤ መረቀዘ ታመመናም ደማ አንቱ ደም ግባቴ የኔ ጤና ህይወት እንደው እንዲህ በሩቅ በኸበር ከምጨስ ባካል ተገኝቼ ፊዳ በሆንኩሎት የጧኢፍ ቂላቂል ድንጋይን ሊያኖጉ ትልቅ አይቀር ትንሽ ወዳንቱ ሲጠጉ ፊትዎት ተገኝቼ እንደ ሃውልት ቁሜ ውግርት ፍንከታውን ዉጬ ተቋቁሜ በሆንኩ በላይ ካቅሜ እንዲህ ሆነው ነበር መባልኩን ሰምቼ በምፀት ድብደባ እንዲህ ከምጎዳ ስፍራው ላይ ተጥጄ በሆንኩሎት ፊዳ ምን አለ በኖርኩኝ ከውጊያው ከሰልፉ ያኔ አንቱን ሊያጠፉ ሴራ ሲጠልፉ ፍላፃን አስለው ሲያስወነጭፉ ጀሰዴ ገላየ ጋሻ ይሁን መከታ ቀስታቸው ይሰካ በሰይፉም ልመታ ላንቱ ከለል ሆኘ ከቶ ምን ሊያሰጋኝ ኢላማቸው ነቅቶ ውርወራውም ያፍጋኝ ቡጢያቸውም ይዱፍ ጦራቸውም ይውጋኝ #ተሰብሯል_ጥርሳቸው ደምቷል ግንባራቸው ሲባል እየሰማሁ በንዴት ከምጦፍ ባዘን ከምጎዳ ምን አል ያኔ ኖሬ በሆንኩሎት ፊዳ #ያረሱለሏሂ❤️ ምን አል ኖሬ ያኔ ያንቱን ሃዘን እኔ ስቃይዎም ለኔ እንባዎትም ላይኔ ቁስሎ ለጀሰዴ እራቦት ላንጀቴ ሃሳቦት ለሆዴ ተነባብሮ ጎርፎ ባረፈብኝ ባንዴ እንዲህ ሆነው ነበር ሲባል እየሰማሁ እርር ትክን ቅጥል ሰርክ ሌት ማለዳ ብየ ተብሰልስየ ከሰው ሆኘ ባዳ የንዴት እንባየ ዘንቦ ከሚቀዳ ያንቱን ለኔ አድረጎ በሆንኩሎት ፊዳ #የኔ_ግርማ_አርማየ አንቱ ታላቁ ሰው ሰው ሰው መሆኛየ ላንቱ እኔ ላልቅስ ከእንባም አልፎ ደም #ላንቱ እኔ ልራብ ልሰዋ እኔው ልቅደም ,,,,,,, ላንቱ ልጎሳቆል ልጎዳ ልጎዳ ከቶ በስንት ጣሙ ላንቱ መሆን ፊዳ ላንቱ ከሆንማ ከቶ መች ላቅማማ እንኳንስ ሌላውን አባቴን እናቴን ባንድነት ህይወቴን ጠቅልሎስ ብቀማ ስቃዮን ልሰቃይ ቅጣቶን ልቀጣው አዎን አይን አላሽም ላንቱ ሁሉን ልጣው ባተርፍ ነው እንጂ ባንቱ እኔ አልጎዳ እድሉ ይምጣ እንጂ #በሙሉ_ደስታ_ነው_ምሆንሎት_ፊዳ💚 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
06
الأعمى يتمنى أن يشاهد العالم والأصم يتمنى سماع الأصوات والمقعد يتمنى المشي خطوات والأبكم يتمنى أن يقول كلمات .....وأنت تشاهد...تسمع...تمشي...وتتكلم #ዐይነ አዕማዉ ዐለምን ማየት ይመኛል #መስማት የማይችለዉ ድምፆችን መስማት ይመኛል #ሽባ የሆነ(መራመድ የማይችል) በእግሩ መሄድን ይመኛል መናገር የማይችለዉ(ዱዳዉ) መናገርን ይመኛል! #አንተ_ግን_ታያለህ_ትሰማለህ_ትሄዳለህ_ትናገራለህ! ምን ጎደለህ? ጌታህን አመስግን! #ሁላችንም ይህን ትልቅ ኒዕማ እናመስግን እስኪ!😍 ስፍር ቁጥር ለሌለዉ ፀጋህ ጌትዬ ምስጋና ይገባህ! ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
07
#መልካም_ስብዕና! መልካም ስብዕና የደጋጎች ዉበት ነዉ፡፡ #መልካም_ስብዕና ከስልጣን በላይ ስልጣን፤ከሀብት በላይ ሀብት ከቁንጅና በላይ ዉበትና ማራኪነት ያለዉ ነዉ፡፡መልካም ስነ ምግባር አጣጥመዉት የማይጠገብ፤አኝከዉት የማይደርቅ፤ረግጠዉት የማይጎረብጥ፤ሳይናገር ማዘዝ የሚችል አብሮ እያለ የሚናፈቅ ሲለዩት የማይረሳ አስገራሚ የኻሊቁ ስጦታ ነዉ፡፡ #መልካም_ስነ_ምግባር_ያለዉ_ሰዉ_አምሳያዉ_ልክ_እንደ_ከረሜላ_ነዉ፡፡ከረሜላ ቢቀጠቀጥ፣ቢቆረጠምና ቢሸራረፍ ጣፋጭነቱን እንደማያሳጣ ሁሉ መልካም ስነ ምግባርን ከጀሊሉ የታደለ ሙእሚንም ሰዎች መጥፎ ቢያደርጉበት፣ቢሰድቡት፣ቢያሙት፣ሒስድ ቢያደርጉበትና ልኩን ሳያዉቁ ቢያስተናንሱት እርሱ ለነርሱ መልካምን ከማሰብና ለእነርሱ በመልካም ከመዋዋል ዉጭ ፀባዩ አይቀየርም፡፡ ብዙ ጊዜ ትንሽ የሆኑ ሰዎችና ስለ ኢስላም አስተምህሮ ጠንቅቀዉ የማያዉቁ አወቅን አወቅን ባዮች መልካም ሰዎችን(ዉስጣቸዉ ንፁህ የሆኑ የዋሆችን) መጥፎ ለማድረግ ቢጥሩም መልካሞች ግን መልካሞች_ናቸዉ፡፡ የሚከተሉት ሸሪዓቸዉ ያመጣላቸዉን ትዕዛዝ እንጅ ነፍስያቸዉን አይደለም፡፡ #ይህ_ነዉ_የመልካም_ስነ_ምግባር_ጥግ፡፡አንድ ሰዉ መጥፎም ሆነ መልካም ዋለልን እኛ አቋማችን ተቀይሮ መጥፎዎች መሆን የለብንም፡፡ አንድ ትልቅ ዐሊም የመልካም ስነ ምግባር ምልክቶች ሶስት ናቸዉ አሉ፦ ➊፦ #የሌሎችን_አዛ_መሸከም_መቻል ➋፦ #ሌሎች ሙስሊሞችን አዛ አለማድረግ እና ➌፦ #መልካምም_ሆነ_መጥፎ ለዋሉልን ሰዎች እኛ ሁሌም መልካም መሆን፡፡ አዎ ትልቅ ሰዉ ማለት እነዚህን ነገሮች ተሸክሞ ማለፍ የቻለና #በነዚህ_ስነ_ምግባሮች_የታነፀ_ጀግና_ነዉ፡፡ قال الله تعالى {وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيمٌ} (سورة فصلت 34) “መልካሚቱና ክፉይቱም (ፀባይ) አይስተካከሉም። በዚያች እርሷ መልካም በኾነችው ፀባይ (መጥፎይቱን) ገፍትር። ያን ጊዜ ያ በአንተና በእርሱ መካከል ፀብ ያለው ሰው እርሱ ልክ እንደ አዛኝ ዘመድ ይኾናል።” (ፋሲለት 34) #ምግባረ_ሰናይ_ሰዉ_በሄደበት_የሚወደድ_በሁሉም_ቦታ_ክብር_የሚሰጠዉና_ከሰዎች_አንደበት_በመልካምነቱ_የማይጠፋ_ሰዉ_ነዉ፡፡አንድ ሙእሚን ኢስላም ያዘዘዉን በመፈፀምና የከለከለዉን በመከልከል በሰናይ ምግባር የታነፀ ከሆነ ታላቅ ብስራት አለዉ፡፡የተስተካከለ ስነ ምግባር ኢስላም ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው ዐብይ ጉዳዮች አንዱ ነው። عن عبد الله بن عمرو بن العاص رضي الله عنهما، قَالَ: لَمْ يكن رسولُ الله صلى الله عليه وسلم فَاحِشًا وَلا مُتَفَحِّشًا، وكان يَقُولُ: ((إنَّ مِنْ خِيَارِكُمْ أحْسَنَكُمْ أخْلاَقًا)). متفقٌ عَلَيْهِ. ዐብደላህ ኢብኑ ዐምር ኢብኑ አል-ዓስ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦" #ከመካከላችሁ_መልካሙ_ስነ_ምግባሩ_ከሌሎች_የተሻለ_የሆነዉ_ነዉ"፡፡(ቡኻሪይና ሙስሊም) ታላቁ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ነበሩ፡፡ قَالَ اللهُ تَعَالَى: {وَإنَّكَ لَعَلَى خُلُقٍ عَظِيمٍ} [القلم: 4]. "አንተ እኮ በታላቅ ስነ-ምግባር ላይ ነህ"፡፡(አል_ቀለም፥4) ከሁሉም ፍጡር በላይ መልካም የሆኑት ታላቅ ነቢይ ተከታዮቻቸዉ መልካም እንዲሆኑና ከመጥፎ ባህሪያት እንድርቁ መክረዋል፡፡ #መልካ_ስነ_ምግባር_የትክክለኛ_ኢማን_ውጤት_ነው ። وعن أَبي هريرة رضي الله عنه قَال: قَالَ رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((أكْمَلُ المُؤمنينَ إيمَانًا أحسَنُهُمْ خُلُقًا، وَخِيَارُكُمْ خِيَارُكُمْ لِنِسَائِهِمْ)). رواه الترمذي، وقال: (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ). አቡ ሁረይራህ ረዲየሏሁ ዐንሁ ባስተላለፉት ሐዲስ የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ከሙእሚኖች መካከል ኢማኑ ይበልጥ ምሉዕ የሆነዉ ከመካከላችሁ በስነ ምግባሩ የተሻለ የሆነዉ ነዉ፡፡ከእናንተ መካከል ለሴቶቻቸዉ መልካም የሆኑህ ናቸዉ፡፡(ቲርሚዚይ ዘግበዉታል) በኢማንና በመልካም ስነ ምግባር መካከል ትስስር አለ፡፡የአንድ ሰዉ እምነት ምሉዕ እየሆነ በመጣ ቁጥር ስነ ምግባሩም በዚያኑ ልክ ጥራትና ድምቀት እያገኘ ይሄዳል፡፡ ለሰዎች መልካም በሆነ ቁጥር ከጌታዉም ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ እየሆነ ይሄዳል፡፡ » وعن عائشة رضي الله عنها، قالت: سَمِعْتُ رسولَ الله صلى الله عليه وسلم يقول: ((إنَّ المُؤْمِنَ لَيُدْرِكُ بحُسْنِ خُلُقِه دَرَجَةَ الصَّائِمِ القَائِمِ)). رواه أَبُو داود. የሙእሚኖች እናት የሆኑት ዓኢሻህ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ ሙእሚን በመልካም ስነ ምግባሩ የፇሚዎችንና የቋሚዎችን ማለትም የሰጋጆችን ደረጃ ያገኛል፡፡(አቡ ዳዉድ) ቀን በፆም ሌሊት ደግሞ በመስገድ ማሳለፉ ትልቅ ደረጃ አለዉ፡፡ምንዳዉም ከፍ ያለ ነዉ፡፡ይሁንና ሰዉየዉ በመልካም ስነ ምግባሩ ይህን ደረጃ ይጎናፀፋል፡፡በየዉመል ቂያማህ መልካም ስነ ምግባር ከማንኛውም ነገር የበለጠ ክበደት ይሰጠዋል፡፡ وعن أَبي الدرداءِ رضي الله عنه أن النبي صلى الله عليه وسلم قَالَ: (مَا مِنْ شَيْءٍ أثْقَلُ في مِيزَانِ العبدِ المُؤْمِنِ يَوْمَ القِيَامَةِ مِنْ حُسْنِ الخُلُقِ). رواه الترمذي، وقال: (حَدِيثٌ حَسَنٌ صَحيحٌ). አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ በየዉመል ቂያማህ ከአማኝ የመልካም ስራዎች ሚዛን ዉስጥ ከመልካም ስነ ምግባር የበለጠ የሚከብድ ስራ የለም፡፡(ቲርሚዚይ ዘግበዉታል ሐሰኑን ሶሒሕ ነዉም ብለዉታል) وعن أَبي أُمَامَة الباهِليِّ رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رسول الله صلى الله عليه وسلم: (أنَا زَعِيمٌ ببَيتٍ في ربَض الجَنَّةِ لِمَنْ تَرَكَ المِرَاءَ، وَإنْ كَانَ مُحِقًّا، وَبِبَيْتٍ في وَسَطِ الجَنَّةِ لِمَنْ تَرَكَ الكَذِبَ، وَإنْ كَانَ مَازِحًا، وَبِبَيْتٍ في أعلَى الجَنَّةِ لِمَنْ حَسُنَ خُلُقُهُ). حديث صحيح، رواه أَبُو داود بإسناد صحيح. አቡ ኡማመተል ባሂሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት የአሏህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ እዉነተኛ ቢሆንም እንኳን ክርክርን የተወ ከጀነት ዳርቻ ላይ፣ለቀልድ እንኳን ቢሆን የማይዋሽ ከጀነት እምብርት ላይ፣ለመልካም ስነ ምግባር ባለቤት ደግሞ ከጀነት የላይኛዉ ክፍል ቤት ላይ እንደሚያገኙ ዋስትና እሰጣችኃለሁ፡፡(አቡ ዳዉድ ዘግበዉታል) #ኢስላም_ሰዎችን_ወደ_ጥሩ_ስነ_ምግባር_ጥሪ_ሲያደርግ_ሙስሊሞች
10Loading...
08
Media files
10Loading...
09
Media files
10Loading...
10
Media files
10Loading...
11
#በፍቅራቸዉ_ወድቀን_ታሪካቸዉን_ሁሌም የምንናፍቀዉ! ምልጃቸውን ሁሌም የምንከጅለዉ ዕንቁ ነቢይ አንደበታቸው ውበታቸው፣መልካሙና ሰናዩ ስብዕናቸዉ፣ቁጥብነታቸዉ፣አስተዋይነታቸዉ፣ተዋዱዐቸዉ፣ክብር ለሚገባዉ ክብር መስጠታቸዉ...ኧረ ስንቱ……በቃ ሁሉ ነገራቸው ፍጥረቱን በፍቅር አንበርካኪ፣ ሐቢቢ ረሱሉሏሁ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም💚 #ሁለ_ነገራቸዉን_ባስተዋልነዉ_ቁጥር_ዐጃኢቡ_አያሌ_ነዉ! #ሰዎች ላይ እያላገጠ ግጥም በመግጠም አቻ የሌለውን ሐሳን ኢብኑ ሳቢትን ከእለታት በአንዱ ቀን ቁረይሾች ብር ከፍለው ረሱለሏህ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ እንዲያላግጥ አዘዙት። ገጣሚው ሐሳን በረሱል💚 ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም #ገፅታ_ለማላገጥ_ይመቸው ዘንድ በግልፅ ሊመለከት አንዲት ኮረብታ ላይ ቆም ብሎ መምጫቸውን ይጠባበቅ ጀመር። ከዚያም ድንገት ረሱል ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ብቅ አሉ፡፡ ሐሳን ኢብኑ ሳቢት የግጥም ተሰጥኦው በሙሉ ተበታተነ፣ ፈዘዘ፣ ደነዘዘ፣ዉስጡ ተርበተበተ፣ቃል ሳይናገር ወደ ቁረይሾቹ ተመልሶ ሄደ። እንዲህም አለ « #እንኩ_ገንዘባችሁን_እኔ_አልፈልግም_ደግሞ_የላካችሁኝን ጉዳይ ትቼ የሙሐመድን መልዕክተኝነት መስክሬ ተመልሻለሁ።»ሲል አዋጁን አወጀ!አሏሁ አክበር! #የቁረይሽ ሙሽሪኮች በሙሉ በሰሙት ነገር ተደናገጡ ፤ ሐሳንን በዚህ ቅፅበት ምን እንደቀየረው ግራ ቢገባቸው፦ « ሐሳን ምን ሁነሃል? እኛ ለዚህ ነው እንዴ የላክንህ?» አሉት። #ሐሳንም_ያየውን ትዕይንት እንዲህ ሲል ተረከላቸው፦ « #የፊቱን_ነፀብራቅ_ፈንጥቆ ሳየው፤ በእጆቼ አይኖቼን ወድያው ሸፈንኳቸው። #ለአይኖቼ ፈራሁኝ እንዳይጨልሙብኝ፤ #ማልቋቋመውን በአይኔ ስላየሁኝ። ነፍሱ ብርሃን ሁና አካሉ ጨረቃ፤ #ከዚህ_በላይ_ላየው_አይኔም_አይብቃቃ!» 😭😭 ብሎ ቁጭ አለ.... የኛው ነቢይ! የፍጥረተ ዐለሙ ልዩ! ያልናፈቀ ሙእሚን የለም ያንቱን ፊት ማየት! #ሙሐመድ__የመልካም ባህሪይ ባለቤት #ሙሐመድ__የቆንጆዎች ሁሉ መሪ #ሙሐመድ__የጭንቅ ጊዜ ገላጋይ #ሙሐመድ__ጨለማን በብርሀን ቀያሪ #ሙሐመድ__የፍጥረታት ሁሉ እንቁ #ሙሐመድ__የጥበብ ባለቤት #ሙሐመድ__የሩሱሎች መደምደሚያ #ሙሐመድ__የሙእሚኖች ጥንካሬ #ሙሐመድ__የዱኒያ ጌጥ #ሙሐመድ__ የጀነት ቁልፍ! ሶለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይህ💚💚 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
12
#ቁጥቡ_ዘማን_ሸይኽ_ዐብዱሏህ_አል_ሀረሪይን❤️_ዐረቡም_ዐጀቡም ለምን እንደሚወዳቸው ታውቃላችሁ? * ቁርአናዊ መመሪያን አንጸባራቂ፣ ሐዲሳዊ መረጃን አብሪ፣ የአሻዒራና የማቱሪዲያን አርማ.. የማንንም ድስኩር ሳይሰሙ ተክለው ያውለበለቡ የመሻይኹል ሀበሻ ብሎም የዓለም ሱፊይ ሸይኾቻችን መነጽር "ሸይኹል ኢስላም" ስለሆኑ ነው። * እንዴትስ አይወደዱ? ማስመሰል የማይወዱ፣ ሙናፊቅ ጋር "እከክልኝ ልከክልህ" የማይሉ፣ የውሸታምን ጭንብል አውልቀው የቀጣፊን ቅጥፈት አጋልጠው፣ ፍሬውን ከገለባው ለይተው ለኡማው ዒልምን ፈትፈትው የሚመግቡ ሩኅሩህ ሸይኽ ሁነው። እንዴትስ አንውደድዎ ሸይኻችን! ሙሐዲሳችን! * ስንቱን አየነው... ሸይኽነቱን በገንዘብ ሲሸጥ፣ ነጩን ጥምጣም በማስመሰል ሲያጠለሸው፣ ሐቁን በፍርሃት ሲያድበሰብሰው... አንቱ ግን ጽኑ ተራራ.. የማይነቃነቅ ጋር... ነፋሳ የሚያወዘውዘው ግንብ ሁነው... ስድቡንም፣ ቅጥፈቱንም፣ ዛቻውንም ችለው ለኡማው ደረሱለት። * በዒልም ከተባለ ደግሞ በሐዲስ የዱንያ ሙሐዲስ ኖት፣ በተውሒዱም የሙብተዲዓን ምሽግ የነገነጉ ኡሱሊይ ሙተከሊም ኖት፣ በፊቅህም ፋቀሃዎችን ብሎም ሙጅተሂዶችን የተገዳደሩ ፈቂህ ኖት፣ በዓረብኛውም ስር የሰደዱ ሉጘዎይ ኖት፣ በተፍሲሩም አንጥረው የሚያጠጡ ሙፈሲር ኖት... ኧረ በስንቱ?! አንቱ ባሉበት ውሸታም አፉን ሲከፍት አልታየም። እንዴት አልውደዶት ሸይኼ!? ሸይኼ እኮራለሁ! Join👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie
10Loading...
13
💎 #ሴቶች‘ዬ_ክብራችን......💞 #የሴት_ልጅ_ክብር_ዲነል_ኢስላምን_ማክበሯ_ነው! ሴት ልጅ ለዲነል ኢስላም ክብር ካላት እያንዳንዱ ተግባራቷ አሏህን የምትፈራበትን መንገድ ትመርጣለች። ለወንዶች ፊትና ካለመሆን ወንዶችን ትጠብቃለች። በዚህን ሰአት የራሷ ማንነት ከወንዶች ዘንድ የተከበረች ትሆናለች፤ ማንነቷን፣ስሟን አስከብራለች፤ጠብቃለች። ከአሏህ ም ዘንድ የተወደደች ትሆናለች። #ለምሳሌ; ኢስላም ያዘዛትን የሰውነቷን ክፍል (ከ እጇ መዳፍ እና ከፊቷ ሲቀር ) ሒጃብ አሟልታ ስትሸፍን፣ኮስሞቲክስ ሳትቀባባ ብትወጣ) ማንም ወንድ እሷን ሆን ብሎ ሊረብሽ አይሞክርም፤ትከበሪያለሽ። ወንዶችንም ፊትና ላይ ከመጣል ትጠብቂያለሽ። #ሐያእ ይኑርሽ። #ሐያእ፦ ማለት ከኢማን አንዱ እና ዋናው ክፍል ሲሆን ሸሪዓ ባዘዘው መልኩ በመታዘዝ ከፀያፍት ተግባር የመከለከል ልዩ ተግባር ነው። ሐያእ ደግሞ ማድረግ ግዴታሽ ነው። #ሐያእ_ለሴት_ብቻ_ሳይሆን_ለወንድ_ጭምር_ነው። አስተውሉ!📢 ሴት ልጅ ለእኔ እንደ ሃብሃብ🍉ነች። ታዳ ጣፋጭ እና የማይጣፍጥ አለው። ስልሽ… ከገቢያ ቦታ ውስጥ ሃብሃብ እየተሸጠ እያለ አንድኛው የተሰነጠቀ ክፍል አለው በቀላሉ ለገዢዎች ጣፍጭ መሆኑን እና አለመሆኑን ማወቅ ይቻላል። ለየት ይላል በጣም ያምራል ሲያዩት ቀይ መሆኑን ያውቃሉ ግን አንዳቸውም አልገዙትም። ሌላ ያልታየውን እያነሱ ብቻ ይገዛሉ። ለምን እንደሆነ ታውቂየለሽ የማይገዙት የተሰነጠቀ ፓርት ስላለው በዚያ ውስጥ ቆሻሻ በቀላሉ ስለሚገባበት ነው። ማስተላለፍ የፈለኩት፦ 🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉🔉 አንድት ሴት ሚኒ(አጫጭር፣ኢስላም የማይፈቅደውን የሰውነትሽን ክፍል የሚያሳይ) ልብሶች እየለበሽ ሰውነትሽን እያሳየሽ ስትሄጂ ወንዶች ሊማረኩብሽ ይችላሉ። ነገር ግን አንዳቸውም ለትዳር አያስቡሽም። ምክንያቱም ማንነትሽን ክብርሽን በአደባባይ ማሳየትሽ ውስጥሽ ታማኝ አይደለም ብለው እንዲያስቡ አድርጎታል። ـــــــــــــــــــــــــــــــــ …እህቴ ይብቃሽ ከዚህ በላይ በወንዶች አትታለሊ። ከወደደሽ ለጋብቻ ይጠይቅሽ! ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
14
#ትወነጅለዋለህ_ያዝንልሃል! #ረሒሙ_ጌታችን_ጀለ_ጀላሉህ! ታሪኩን ከራሳችን ሕይወት ጋር እናጣምረዉ! ታላቁ አቢድ እና ዛሂድ ዙ ኑን አል ሚስሪይ ( #ሰውባን_ቢን_ኢብራሂም) አንድ እለት ልብሳቸውን ሊያጥቡ ወደ ኒል (ናይል)ወንዝ ወረዱ። ከዚያም አንድ ትልቅ ጊንጥ ወደ ወንዙ ሲመጣ ስላዩ እንዳይነድፋቸው በመጠንቀቅ ሁነቱን መከታተል ያዙ። ጊንጡ ዳርቻው ጋር እንደደረሰ ከወንዙ ትልቅ እንቁራሪት ሲወጣ አስተዋሉ። እንቁራሪቱም ጊንጡ እንዲጋልበው በመመቻቸት ተሸክሞት ወደ ወንዙ ገባ። እሳቸውም የሁለቱን ስራ ማብቂያ ለማየት ጋቢያቸውን ከክንንብ አውልቀው ወንዙን በመዋኘት ተከተሏቸው። ትልቁ ጊንጥ በእንቁራሪቱ እርዳታ ወንዙን አቋርጦ ሌላኛው ዳርቻ ጋር ወረደ። እንቁራሪቱም ባለበት ቆሞ ጊንጡን ይጠብቅ ጀመር። በክስተቱ እጅግ የተደመሙት #አል_ኢማም_ዙ_ኑንም_መጨረሻውን ለማወቅ ጓጉተው በድብቅ ጊንጡን ተከተሉት። ጊንጡም ቅጠሎች የተንዠረገጉባት አንዲት ዛፍ ጥግ ደረሰ። ከዛፉ ስር አንድ ወጣት ተኝቷል ( #ወጣቱ_ጠጥቶና_ሰክሮ_ነው_የተኛውና) ካጠገቡ ባዶ የመጠጥ (የኸምር) ጠርሙሶች ተኮልኩለዋል። ኢማም ዙ ኑን ከመጀመሪያው በተለየ መልኩ ክስተቱን በአፅንኦት ይከታተሉ ይዘዋል። ከዚያም ዛፉ ስር ትልቅ እባብ ወጣ። ሊነድፈው ቋምጦ ወደ ተኛው ወጣት እየተሳበም መጣ። ታዲያ ያ ትልቁ ጊንጥ እባቡ ጭንቅላት ላይ በመሰቀል በመርዙ ነድፎ ገደለውና ወጣቱን ከሞት ታደገው። #ጊንጡ_ይኸን_ሚሽኑን እንደጨረሰ ወንዙ ዳር ወደሚጠብቀው እንቁራሪት በማምራት እሱን እየጋለበ ወደመጣበት ተመለሰ። ዙ ኑን « #ሱብሓን_አሏህ » ሲሉ አግራሞታቸውን ገለፁ። ከዚያም በስካር ሽልብልቦሽ ወደተኛው ወጣት ቀረብ አሉና ከእንቅልፉ ቀስቅሰው ያስተዋሉትን ክስተት አጫወቱት። #ወጣቱም_የጌታውን_እዝነት_አበክሮ_ተረዳውና_ሰቅሰቅ_ብሎ_አለቀሰ፣ መጠጥን እርም ብሎ ትቶ ጥርት ያለ ተውበትን በማድረግ ወደ ጌታው ተመለሰና ትንታግ የአሏህ ባሪያ ሊሆን በቃ! #እዝነቱ_ሰፊ_የሆነዉ ጌታ ከወንጀል ጠብቆ ከእዉነተኛ ባሮቹ ያድርገን! አሚን! ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
15
❤️ እማ ♥ እስትፋሷ ሁኖ የህይወት ቀመሬ ከጫንቃዋ ውዬ ከጉያዋ አድሬ ከልቧ ላልጠፋ በደሟ ተፅፌ በመንገዴ ሁሉ ስጋዋ ምንጣፌ ስደክም ስረታ አጥንቷ ድጋፌ አምሳያ የሌላት ጥላ ከለላዬ በቃል የማልገልፃት ባለውለታዬ ❤️ https://telegram.me/nisaulmesharie
10Loading...
16
#የደጋጎች_ፋና💚 ➊ #قال_الإمام_أبو_سليمان الداراني رحمه الله "إني لأخرج من منزلي فما يقع بصري على شيء إلا رأيت لله عليّ نعمة ولي فيه عبرة". #አል_ኢማም አቡ ሱለይማን አዳራኒይ (ረሒመሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦ ከቤቴ ወጥቼ እይታየ አንድ ነገር ላይ አያርፍም አሏህ በኔ ላይ የዋለውን ፀጋ ያስተዋልኩና በርሱም ያስተነተንኩ ቢሆን እንጂ። ሱብሓን አሏህ! #ዓጂብ! #አንድ ክስተትን አንስተን ብናየዉ ወደድኩኝ፡፡ ታሪኩ #ስሙኒ_ይቀራል…ይላል፦ #ከአንድ ሰው በራፍ ላይ ቁጭ ብሎ ድንች የሚሸጥ ምሲኪን ሰው ነበረ። የቤቱ ባለቤት ሁሌም ወደ ውጪ ሲወጣ ይህንን ምስኪን ሰው ይመለከተው ነበረ። ቀኑን ሙሉ ብርድና ጸሀይ እየተፈራረቀበት ኑሮን ለማሸነፍ መድከሙ ስላሳዘነው በአቅሙ ሊረዳው ወሰነ። ነጋዴው አንዷን ድንች በ50 ሳንቲም ነበር የሚቸረችረው። ታዲያ ይህ ሰው ምስኪኑን ነጋዴ ለመርዳት በማሰብ በየቀኑ የአንድ ድንች ዋጋ እየሰጠው ለመሄድ ወሰነ። በየቀኑ 50 ሳንቲሙን እየሰጠው በአንጻሩ ምንም ድንች ሳይቀበል ይሄዳል። ከብዙ ጊዜ በኋላ ይህ ሰው እንደለመደው 50 ሳንቲሙን አኑሮለት ጉዞውን ቀጠለ። ድንገት ከኋላው “ ወንድሜ” የሚል ጥሪ ይሰማል። ዞር ብሎ ሲመለከት ምስኪኑ ነጋዴ ነበር በሩጫ የደረሰበትና የጠራው። ሰውየው በፈገግታ “ከስንት ጊዜ በኋላ ለምን በቀን በቀን 50 ሳንቲም በነጻ እየሰጠሁ እንደማልፍ ልጠይቀኝ ነው ያስቆምከኝ?” አለው ነጋዴው ግን እያለከለከ “አይደለም ኸረ” ሲል መለሰ። ይሄኔ ሰውየው ግራ ገብቶት “እና ለምን አስቆምከኝ?” ቢለው “የድንች ዋጋ 75 መግባቱን ልነግርዎት ነው፤ እናም ስሙኒ ይጎድላል” አለው አሉ። 😛😂😂 ይህንን ታሪክ የሰማሁኝ ቀን በጣም አስቆኝ ነበር። መለስ ብዬ ሳስበው ግን ከቀልድነቱ በላይ የአንዳንድ ሰዎች የአልጠግብ ባይነት ባህሪና ያለ ማመስገን ባህሪ የሚያንጸባርቅ መስሎ ታየኝ። አብዛሀኛው ሰዎች አመስጋኝ ፍጡሮች ናቸው ብዬ አላምንም። ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነጻ በሚሰጠን ነገር ላይ እንኳን እንደራደራለን። የእኛ ባልሆነው ሀብት እንሟገታለን። በቸርነት በተሰጠን ነገር ሁሉ ይበልጥ እንጠይቃለን። ሃምሳ ሳንቲም ለምን በነጻ ተሰጠኝ ሳይሆን ለምን ስሙኒ ጎደለ የሚል አመለካከት ስላለን እኮ ነው አብዛኛዎቻችን ባለን ነገር መደሰት የሚያቅተን። ብዙ ጊዜ በየእለት ኑሮዋችን በነገሮች ላይ የምንደራደረው ልክ እንደዚህ ምስኪን ነጋዴ ነው። በነጻ የሚሰጠንን 50 ሳንቲም ሳይሆን የኑሮዋችንን ዋጋ እራሳችን ተምነን ቀሪው ጎደለ ብለን እንሟገታለን። ሰዎች የሚሰጡንን ነጻ ፍቅር፤ ነጻ ክብር፤ ነጻ እምነት ዋጋ የማንሰጠው ቀሪውን ስሙኒ ስለምናስብ ነው። እኛ በባህሪያችን ነጻ የሆነን ነገር ዋጋ አንሰጠውም እንደውም አንድ ተናጋሪ ሰዎች አይምሮዋችንን በደንብ የማንጠቀምበት ነጻ ስለተሰጠን ነው ሲል ሰምቸው ግርምት ጭሮብኝ ነበር። እውነት እኮ ነው፤ የላፕቶፓችንን ያህል አይምሮዋችንን ዋጋ አንሰጠውም። ላፕቶፓችንን ቫይረስ እንዳይነካው የምንጠነቀቀውን ያህል አይምሮዋችን እንዳይበከል አንጠነቀቅም። የሚያስደንቀው ግን የሰው ልጅ በምንም ያህል ገንዘብ ሊገዛቸው የማይችላቸው ሀብቶቹ በሙሉ በነጻ የሚያገኛቸው ናቸው። በ50 ሳንቲሙ ያልተደሰተና ያላመሰገነ ሰው ስሙኒ ቢጨመርለት ምን ዋጋ አለው? በየቀኑ የሚቸረን 50 ሳንቲም ከበቂ በላይ ነው፤ አንዳንዴ ስሙኒው ይቀራል ብለን ሰጪውን ባናስቀይም መልካም ነበር፤ ነገር ግን ......!!! ብዙ ጊዜ ደስታችንን የሚነጥቀን የ “ስሙኒ ይቀራል” አይነት አመለካከታችን ነው። የተሰጠንስ 50 ሳንቲም? የተሰጠን ነጻ ፍቅር፤ ነጻ ክብር፤ ነጻ እምነት፤ ነጻ ጤንነት፤ ነጻ ተስፋ? ከምንም በላይ ነጻ ህይወትስ?....... ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
17
አካል በበሽታ ሲጠቃ የምግብን ለዛ እንደማያገኘው ሁሉ ቀልብም በወንጀሎች ሲጠቃ የዒባዳን ለዛ አያገኝም። #አሏህ ከወንጀል ይጠብቀን😥 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
18
Media files
10Loading...
19
#መጥፎ_ንግግር_ቀልድ_ነገር ብታለብሰውም ይጎዳል/ያሳምማልም፡፡ጥሩ ንግግር ደግሞ የታፈነ ቢሆንም ያስደስታል፡፡ وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَة ٌ #መልካም_ንግግር_ሶደቃ_ነዉ!! https://telegram.me/nisaulmesharie
10Loading...
20
Media files
10Loading...
21
#ለባለቤትህ(ለሚስትህ) #ምርጥ_ሁን። ረሱሉ❤️ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ መካከል ምርጥ ሰው ማለት ለሚስቱ ምርጥ የሆነ ሰው ነው። እኔ ለሚስቶቼ ከእናንተ የበለጠ ምርጥ ነኝ።" https://telegram.me/nisaulmesharie
20Loading...
22
Media files
10Loading...
23
"ታዳጊዉ የዐብደሪይ ደረሳ ኡስታዝ አንዋር እና ዉሀብዩ ዐብዱል ለጢፍ ያደረጉት ሀይማኖታዊ ዉይይት||Sufiy Vs Wuhaby|| @ኒሳኡል መሻሪዕ" on YouTube https://youtu.be/e8HUBR2IabM https://youtu.be/e8HUBR2IabM
20Loading...
24
Media files
10Loading...
25
Media files
10Loading...
26
#13ቱ_የአሏህ_ባህሪያቶች ክፍል ➋ #በቅንነት_ሸር_ያድርጉት🥰 ➋ #አል_ዋሕዳኒያህ "#አንድነት /#ብቸኝነት" " #ብቸኝነት / #አንድነት" ማለትም አሏህ በእውኑም፣ በባህሪውም፣ በተግባሩም ለእርሱ አጋር፤ አምሳያ፣ ብጤ የሌለው " #አንድ " ጌታ ነው። ማስረጃውም አሏህ በተከበረ አንቀጹ እንዲህ ብሏል ፦ { وإلٰهكم إلٰه واحد لا إله إلا هو، ﴿١٦٣﴾ } سورة البقرة "አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው፤ ከእርሱ ሌላ አምላክ የለም። (ሱረቱል በቀራር 163) {وإلٰهنا وإلٰهكم واحد،﴿٤٦﴾ } [سورة العنكبوت] "አምላካችንም አምላካችሁም አንድ ነው፤ " (ሱረቱል ዐንከቡት፥ 46) "قل هو الله أحد" [سورة الإخلاص ١] "በል እርሱ አሏህ አንድ ነው ። (ሱረቱል ኢኽላስ፥1) ነቢዩም ሶለሏሁ ዐለይሂ ወ ሰለም ሌሊት ሲነቁ እንዲህ ይሉ ነበር፦ "ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ የለም፤ አንድ/ ብቸኛ እና አሸናፊ/ ተቆጣጣሪ ነው....." (ቡኻሪ ዘግበውታል)። አሏህ "በእውኑ ብቸኛ (አንድ) ነው" ማለት "የአሏህ እውን መከፋፈል የማያመችበት መብዛትን የማይቀበል አንድ ብቸኛ እውን ሲሆን! የእርሱን እውን የመሰለ ሌላ እውንም የለም" ማለት ነው። የአሏህ እውን መከፋፈልና መብዛት የማያመችበት እውን ነው ማለት አሏህ አካል አይደለም ማለትን ያስገነዝበናል። ይህንም አሏህ ፍጡራንን አይመስልም ከሚለው የአሏህ ባህሪ ጋር አያይዘን የምንመለስበት ይሆናል ኢን ሻአ ሏህ። "የአሏህን እውን የመሰለ ሌላ እውን የለም" ማለት... አሏህ አጋር የለውም፣ ሁለተኛ የሚባል ነገር የለውም፣ ብጤ የለውም ማለት ነው። ምክኒያቱም "እንደ እርሱ እውን ያለ ሌላ እውን አለ" ማለት ለዓለም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ ፈጣሪ አለው እንደማለት ነው። #ሁለት_ወይ_ ከዚያ በላይ ፈጣሪ ቢኖር ደግሞ ዓለም (ፍጡር) የሚባል ነገር አይኖርም ነበር ምክኒያቱም ፈጣሪ፦ #አዋቂ_ሕያው_ቻይና_የፈለገውን_አድራጊ_የማይገደድ መሆን አለበት። ምክኒያቱም ለዓለማት ፈጣሪ እነዚህ ባህሪያቶች ከሌሉት በተቃራኒዎቻቸው ይገለጻል ማለት ይሆናል፤ ለምሳሌ የዓለም ፈጣሪ ዘለዓለማዊ ሕያው አይደለም ከተባለ ይሞታል ማለት ነው። እንደዚሁም በሁሉም ነገር ላይ "ቻይ" አይደለም ከተባለ ደካማ ነው ማለት ይሆናል። #እነዚህ_ጉድለቶች_ያሉበት_ደግሞ_ፈጣሪ_ሊሆን_እንደማይችል_እንደ_ቀትር_ፀሐይ_ወለል ያለ ነው። #የአሏህን_እውን_የመሰለ_ሌላ እውን አለ ከተባለ ያ እውንም በእነዚህ ነገራቶች የሚገለጽ መሆን ይኖርበታል። ከላይ የተገለጹት የፈጣሪ ባህሪያቶች ያለው.. ከአሏህ ሌላ ካለ ደግሞ፦ - ሁለት የራሳቸው ምርጫ (ፍላጎት) ያላቸው እውኖች አንዱ የአንዱን ፍላጎት እንዲቀበል ስለማይገደድ በፍላጎት መለያየት ያመችባቸዋል። ማለትም ፍላጎታቸው ሊለያይ ይችላል። ለምሳሌ፦ አንዱ የአንድን ሰው መኖር ቢፈልግ ሌላው ደግሞ መሞቱን ቢፈልግ፦ ከነዚህ ሶስት ነገሮች አይወጣም:- 👉 ሀ/ #የሁለቱም ፍላጎት መሳካት 👉 ለ/ #የሁለቱም ፍላጎት አለመሳካት 👉 ሐ/ #የአንዳቸው ፍላጎት ብቻ መሳካት!... ከዚህ አይዘልም። #የሁለቱም_ፍላጎት_ፈጽሞ_ሊሳካ አይችልም ምክኒያቱም ተቃራኒ የሆኑ ነገሮችን በአንድ ጊዜ መሰብሰብ ስለማይቻል። አንድ ሰው በአንድ ጊዜ ህያውም ሊሆን ሊሞትም ያመቻልን? ይህን የሚቀበል አዕምሮ አለ!? #በፍጹም!! የሁለቱም ፍላጎት አይሳካም ከተባለም ሁለቱም ደካሞች ናቸው ማለት ነው፤ ደካማ ደግሞ ፈጣሪ ሊሆን እንደማይችል ገልጸናል። #የአንዱ_ፍላጎት_ተሳክቶ_የሌላው_ፍላጎት_ካልተሳካ_ደግሞ_ፍላጎቶ_ያልተሳካለት_ደካማ_ነው_ማለት_ነው። ደካማ ደግሞ ፈጣሪ ሊሆን አይችልም። ከዚህ የምንረዳው ከአሏህ ሌላ እንደሱ ያለ እውን ያለው እንደሌለ... ማለትም አሏህ አጋር እንደሌለው ነው። አሏህም ይህን እውነታ እንዲህ ሲል ያረጋግጣል፦ { #لو_كان_فيهمآ_ءالهات_إلا_الله_لفسدتا، } [ سورة الأنبياء/ ٢٢ ] "በሁለቱ (በሰማያትና በምድር) ውስጥ ከአሏህ ሌላ አማልክት በነበሩ ኖሮ (ሰማይና ምድር) በተበላሹ ነበር።" (አል-አንቢያእ፥ 22) #አሏህ_በባህሪው_አንድ_ነው_ማለት_የእርሱ_እውን መጀመሪያና መጨረሻ እንደሌለው ሁሉ ባህሪያቶቹም መጀመሪያና መጨረሻ የሌላቸው የማይቀያየሩ አንድ ባህሪ ናቸው ማለት ነው። እንደዚሁም የእርሱን ባህሪ የመሰለ ባህሪ ያለው አንድም ነገር የለም ማለት ነው። " #የእርሱ_ባህሪያቶች_አንድ_ናቸው_ማለት_ለምሳሌ_የአሏህ_እውቀት_አንድ_እውቀት ነው እውቀቱ መጀመሪያም መጨረሻም የለውም አይጨምርም አይቀንስም ሌሎቹም ባህሪያቶቹ እንደዚሁ ናቸው። የአሏህ ባህሪያቶች አይቀያየሩም ምክኑያቱም መቀያየር ትልቁ የፍጡርነት ምልክት ነውና! ዑለማዎች የባህሪ መቀያየር የዛትን ፍጡርነት ያመላክታል ይላሉ። የአሏህ ዛት (እውን) ደግሞ ፍጡር እንዳልሆነ ከላይ አይተናል። #የአሏህ_ባህሪያቶች_የፍጡራንን_ባህሪያቶች_በምንም_መልኩ_እንደማይመስሉ_አሏህ እንዲህ ሲል ገልጿል፦ { #ولله_المثل_الأعلى} [النحل/ ٦٠] "ለአሏህም ታላቅ (የሌላን ባህሪ በፍጹም የማይመስሉ) ባህሪያቶች አሉት፤ " (አን-ነሕል፥ 60) አሏህ በተግባሩ "አንድ" ነው ማለት የእርሱን ስራ የመሰለ ሥራ ያለው አንድም የለም ማለት ነው ዓለማትን በጠቅላላ ያስገኘው እርሱ ብቻ ነው ከእርሱ በስተቀር ፈጣሪ የለም። አሏህ እንዲህ ብሏል፦ { #الله_خالق_كل_شيء } سورة الزمر ٦٢ "አሏህ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ነው።" (አዝ-ዙመር 62) { والله خلقكم وما تعملون } سورة ﴿الصافات ٩٦﴾ "አሏህ እናንተንም የምትሰሩትንም ሥራ የፈጠረ ሲሆን። " (ሱረቱ ሷፋት፥ 96) ኢንሻአ አሏህ ይቀጥላል... ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 *https://telegram.me/nisaulmesharie On YouTube👇👇👇 https://youtu.be/ChOr5K2SFGU https://youtu.be/ChOr5K2SFGU Facebook https://www.facebook.com/nusaulmesharie* / ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
27
#13ቱ_የአሏህ_ባህሪያቶች📚 #በቅንነት_ሸር_ያድርጉት🥰 ➊፦አል_ዉጁድ الإيمان بالله بأنه ذات لا يشبه الذوات متصف بصفات الكمال التى تليق به، ومنها الوجود أي أن الله موجود لا شك فى وجوده، በአሏህ ማመን ብሎ ማለት፦ የአሏህ እዉነታ(ሐቂቃዉ) ሌሎች እውኖችን የማይመስል (እንደ እውነታዎች ያልሆነ) እውን በመሆኑ፣ እንደዚሁም ለእርሱ (ክብር) ተገቢ በሆኑና ሙልእነትን በሚያመላክቱ ባህሪያቶች የሚገለጽ በመሆኑ ማመን ማለት ነው። ከነዚህ ባህሪያቶችም ውስጥ፦#አል_ዉጁድ #አሏህ "ያለ መሆኑ! ነዉ፡፡" ማለትም አሏህ ያለ ጌታ ነዉ #ለመኖሩም_ጥርጥር_የለውም። አሏህ ለመኖሩ ፍጥረታት መኖራቸው በቂ ማስረጃ ነው፡፡ ዑለማኦች እንደሚሉት " #ዓለም " ማለት ትርጉሙ ፈጣሪ ለመኖሩ ምልክት ማለት ነው። አሏህ ባይኖር ኖሮ ምንም ነገር ባልኖረ ነበር። ምክንያቱም አንዳች ነገር ለመገኘቱ አስገኚ (ፈጣሪ) ይፈልጋል። ምክኒያቱም አንድ ነገር ራሱን በራሱ እንደማያስገኝ አዕምሮ ይመሰክራልና!። ይህ ፈጣሪም ጠማሞች እንደሚሉት ተፈጥሯዊ ባህሪ (ጦቢዓህ) ሊሆን አይችልም። ምክኒያቱም አንዲት ተፈጥሯዊ ባህሪ በአንድ አካል ላይ ተመሳሳይ ነገርን ነው የምታስገኘው። አሁን ያለንባት መሬት አንዲት መሬት ነች ዝናቡም አንድ የታወቀ ዝናብ ነው ጸሐይም የምትታወቅ አንድ ዲት ጸሐይ ነች ነገር ግን የተለያየ ባህሪ የተለያየ ጣዕም የተለያየ ከለር ያለው እጽዋት ሲበቅል ይታያል። #በአንድ_አካል_እንዲህ_የተለያየ_ነገር መገኘቱ አስገኙ በፍላጎቱ የሚከውን ምርጫ ያለው እውቀት ያለው መሆን እንዳለበት ያስረዳል። የእነዚህ ባህሪያቶች ደግሞ አሏህ ብቻ ነው። ከዚህ በመነሳት ኢማሙ ሻፊዒይ ረዲዬሏሁ ዐንህ❤️ እንዲህ ብለዋል፦ " #የእንጆሪ_ቅጠል_ጣዕሟም_ከለሯም_ሽታዋም_አንድ_አይነት_ነው_ከእርሷ_የሜዳ_ፍየል(ሚዳቋ) ትበላና ከእርሷ (ከሚዳቋዋ) #ሚስክ ይወጣል፤ ከእርሷ (ከቅጠሏ) የሀር ትል ይበላና ከእርሱ #ሐር ይወጣል፤ ከእርሷ ግመል ይበላና ከእርሱ ደግሞ #በጠጥ (ፍግ) ይወጣል፤ ከእርሷ ፍየል ትበላና ከፍየሏ #ወተት ይወጣል። " #ሱብሐነሏህ! አንዱን ገጠሬ (የዐረብ ዘላን) ፈጣሪ ለመኖሩ ምን ማስረጃ አለህ ሲሉ ጠይቀውት እንዲህ ሲል መልሷል፦ "#በጠጥ (የግመል ፍግ) ግመል መኖሩን ካመላከተ #የእግር_ፋና የተራመደ መኖሩን ካመላከተ ታዲያ ይህ ግሩም ዐለም አዛኝና ውስጥ አዋቂ ፈጣሪ መኖሩን አያመለክትምን?" አላቸው። #እንዲህ_ይባላል_ኢማሙ_አቡ_ሓኒፋህ ረዲየሏሁ ዐንህ በዘመናቸው ከቦታ ቦታ ከሀገር ሀገር በመንቀሳቀስ አሏህ የለም የሚሉና ሌሎችም የኢስላም ጠላቶች የሚፈጥሩትን ብዥታ በማስረጃ በመጠራረግ መግቢያ መውጫ መፈናፈኛ ያሳጧቸው ነበር። አንድ ጊዜ አሏህ የለም የሚሉ ሰዎች ኢማሙ #አቡ_ሓኒፋን_ለማስወገድ አስበዉ አገቷቸዉ፡፡ከዚያም አማሙ አቡ ሓኒፋ ረዲየሏሁ ዐንህ ጥያቄ ልጠይቃችሁና ለእርሱ መልስ ከሰጣችሁኝ የፈለጋችሁትን ታደርጉኛላችሁ አሏቸው። ሰዎቹም " #መጠየቅ_ትችላለህ" አሏቸው። እርሳቸውም " #አንድ_ሰው_በእቃ_የተሸፈነች_ከባድ_ጓዝ_የተጫነች_ጀልባ_በማእበል_እየተናጠች_ንፋስ ከወዳ ወዲህ እያናወጣት ብቻዋን ያለምንም ሾፌር ያለ አንዳች ተቆጣጣሪ በራሷ ትክልክል ብላ ስትሄድ አየኋት ቢላችሁ ምን ትሉታላችሁ? ይህን አዕምሯችሁ ይቀበልላችኋል? አሏቸው! ሰዎቹም እንዴት ሆኖ? ይህን አዕምሯችን በፍጹም አይቀበለውም" አሏቸው። እርሳቸውም "ሱብሓነ-ሏህ" አሉ። (ይህ በሆነ ነገር የተገረመ ሙስሊም የሚናገረው ንግግር ነው።) አንዲት ጀልባ ያለ ሾፌር ያለ ምንም ተቆጣጣሪ በራሷ ጊዜ ማእበል እየናጣት ንፋስ አቅጣጫ እያሳታት መሄዷን አዕምሮ ካልተቀበለው የተለያየ ባህሪ፣ የተለያየ ሥራ ያላትንና እጅግ ሰፊ ጫፍና ጫፍ ያላትን ይህችን አስደናቂ ዓለም ያለምንም ፈጣሪ መገኘቷን እንዴት አዕምሮ ሊቀበለው ይችላል?" ሲሏቸው! ሁሉም አለቀሱ ሊገድሏቸው የመዘዙትን ሰይፍ ወደ ሰገባው በመመለስ " #የተናገርከው_እውነት_ነው" አሏቸው። ከዚያም እስልምናን በመቀበል ተውባህ አደረጉ።" #አሕባቢ_ክስተቱ_ተመሳሳይ ሆኖ መልዕክቱ አንድ የሆነ የዚህን አይነት ታሪክ መኖሩን እንዳትረሱ። አሏህም እንዲህ ብሏል፦ « አሏህ (በመኖሩ) ጥርጥር አለን? (ምንም ጥርጥር የለም) » (ሱረቱ ኢብራሂም፥ 10) { #أفى الله شك } [ سورة إبراهيم /10 ] የአሏህ መኖር ከዓለም መኖር ጋር ጭራሹኑም በምንም መልኩ አይመሳሰልም አሏህ ለመኖሩ መጀመሪያም መጨረሻም የለውም ዓለም ለመኖሩ ግን መጀመሪያ አለው እርሱ ለዘለዓለም እንዲኖሩ ካደረጋቸው ጥቂት ነገሮች ውጭ መጨረሻም አለው። #አሏህ_ለመኖሩ_ከቦታና_ከአቅጣጫ_እንደዚሁም_ከጊዜ_ወይም_ከሌላ ነገር በፍጹም አይፈልግም፤ ዓለም ግን ፈላጊ ነው። ዑለማዎች እንዲህ ብለዋል: እያንዳንዱ ለተጠያቂነት የደረሰ ሰው አሏህ መኖሩን ጥቅል የሆነ አዕምሯዊ ማስረጃ ሊኖረው ግዴታ ይሆንበታል። ምክንያቱም አሏህ " ያለ አንዳች ማስረጃ አባቶቻችን ያገኘንበት ነው" ያሉ ሙሽሪኮችን አውግዟቸዋልና! #አንድ_ሰው " #አሏህ_መኖሩን_ፍጥረታት በመኖራቸው አውቀዋለሁ ምክኒያቱም ፍጡራን ለመኖራቸው ፈጣሪ ያስፈልጋቸዋልና" የሚለውን ጥቅል የሆነ ማስረጃ ካወቀ ግዴታውን የተወጣ ይሆናል። ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie On YouTube👇👇👇 https://youtu.be/ChOr5K2SFGU https://youtu.be/ChOr5K2SFGU Facebook https://www.facebook.com/nusaulmesharie/ ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
10Loading...
28
✍️❤ለአሏህ_ብሎ_መዋደድ❤  بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على رسول الله.      ሙስሊሞች እንደ ማህበረሰብ ብሎም እንደ ኡማ ጥንካሬያቸውንና የተሟላ ማንነታቸውን አስጠብቀው ዘውታሪ ወደሆነ ስኬትና ሀሴት መዝለቅ እንዲችሉ ሊከተሏቸው የሚገቡ መርሆዎች አሉ። ከነዚህ ወሳኝ መርሆዎች መካከል መልካም የሆነ የእርስ በርስ ትስስር እና መለኮታዊ መስፈርት ላይ የተገነባ ግንኙነት መሆኑ ግልጽ ነው። በተለይም የሙስሊሞች ህይወት ምንጭ ኢስላም እንደመሆኑ የህይወታቸው መልካም ዋስትና ለአሏህ ብለው መዋደዳቸው እና መረዳዳታቸው ነው።ይህን አስመልክቶ በማይበጠሰው የአንድነት እና የውዴታ ገመድ የተሳሰሩ ሰዎች ደረጃ፣ መገለጫዎች፣ ምንዳ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን ለማየት እንሞክራለን፡፡      “ #ለአሏህ_ብሎ_መዋደድ” ምንድነው?? በአሏህ መንገድ ወንድማማችነት እጅግ የተላቀ የአሏሁ ሱብሓሁ ወተዓላ ስጦታ፣  አንፀባራቂ የሆነ የጌታ ሽልማት እና ታላቅ  ፀጋም ነው። ይህን ፀጋ ማንም ተራ ሰው አያገኘውም። የትኛውም ሰው በቀላሉ አይታደለውም። አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ ከባሮቹ መካከል እሱን አጥርተው ለሚገዙ የሚሠጠው ነው። ከወዳጆቹም መካከል ለመረጣቸው የሚያወርሰው እንጂ ሌላ አይደለም። ከፍጥረታቱም ውስጥ እጅግ ፅዱ ልቦና ባላቸው ሰዎች ቀልብ ውስጥ ይህን ችሮታ ያኖረዋል። አሏሁ ሱብሓነሁ ወተዓላ በሱረቱል አል ዒምራን ላይ እንዲህ ይለናል፦ قال الله تعالى 《وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ وَاذْكُرُوا نِعْمَتَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ إِذْ كُنتُمْ أَعْدَاءً فَأَلَّفَ بَيْنَ قُلُوبِكُمْ فَأَصْبَحْتُم بِنِعْمَتِهِ إِخْوَانًا وَكُنتُمْ عَلَىٰ شَفَا حُفْرَةٍ مِّنَ النَّارِ فَأَنقَذَكُم مِّنْهَا ۗ كَذَٰلِكَ يُبَيِّنُ اللَّهُ لَكُمْ آيَاتِهِ لَعَلَّكُمْ تَهْتَدُونَ》 ትርጉም፦“የአሏህንም (የማመን)ገመድ ሁላችሁም ያዙ፤አትለያዩም ጠበኞችም በነበራችሁ ጊዜ በእናንተ ላይ (የዋለውን) የአሏህን ጸጋ አስታውሱ በልቦቻችሁም መካከል አስማሙ በጸጋውም ወንድማማቾች ኾናችሁ፤በእሳት ጉድጓድ አፋፍም ላይ ነበራችሁ ከእርስዋም አዳናችሁ እንደዚሁ ትመሩ ዘንድ አሏህ ለእናንተ አንቀጾቹን ያብራራል።”          ወንድማማችነት ኢስላማዊው የእምነት አመላከከት (ዐቂዳህ)፣ የኢማን እና የአሏህ ፍራቻ ውጤት ከሚያስተሳስር ማንኛውም ሙስሊም ጋር በጥብቅ የሚያቆራኝ #ከውስጥ_የሆነ_ጥልቅ_የመተዛዘን_የመዋደድ_የመካባበርና_የመተማመን_ስሜትን የሚያወርስ ኢማናዊ ጥንካሬ ነው። ይህ ወንድማዊ ስሜት እየጎለበተ ሲሄድ በአንድ አማኝ ልብ ውስጥ በጎ የሆነ ጥልቅ ስሜትን ይፈጥራል። #መረዳዳትና_ሌላውን_ከራስ_አስበልጦ_መውደድ_ለሌላው_መቆርቆር_መተዛዘን_ይቅር_መባባል_በችግር_ጊዜ_መደራረስ_በድካም_ጊዜ_መተጋገዝና_የመሳሰሉት.. ከበጎ ውጤቶቹ መካከል ከብዙ በጥቂቱ የሚጠቀሱ ናቸው። እውነተኛ የወንድማማችነት ስሜት በሰው ልጆች ነፍስ፣ ንብረትም ሆነ ክብር ላይ ከሚደርሰው ማንኛውም ጉዳት አንፃር የተቃዋሚነት አቋምም ለመያዝ ያስችላል።         በአሏህ መንገድ ወንድማማችነት ከኢማን ጋር እጅግ የተቆራኘ ባህሪ ነው። ከአሏህ ፍራቻ ጋርም በእጅጉ የተዛመደ ነው።በሌላ አነጋገር “በአሏህ መንገድ ወንድማማችነት ኢማንን መሰረት ያደረገ ነው። ሰዎች ለወንድማማችነታቸው ትኩረት የማይሰጡ ከሆነ ለኢስላም ያላቸዉ ልቅና የወረደ ነዉ።”። እንዲሁም “ሰዎች አሏህን ፍራቻ መሰረት አድርገው የልብ ጓደኛ መያዝ አለባቸው።        #ኢማንን_መስፈርቱ_ያላደረገ_ወንድማማችነት_የራስ_ጥቅም_ማሳደጃና_ግለሰባዊ_ፋይዳን_ማሟያ_መድረክ_ነው_የሚሆነው። ወዳጅነትም በአሏህ ፍራቻ አንፃር ካልመሰረተ የሰው ልጅ በየፊናው በዚህች ዓለም ጥቅም ተታሎ የራሱን ጥቅም ለማስከበር ትግል ማድረጉ አይቀርም። በዚህም የተነሳ ሽኩቻ፣ ጥላቻና ጠላትነትን ትርፉ ይሆናል። አንድ ሙስሊም ኢማን እና አሏህን የመፍራት ምልክት እየታየበት እውነተኛ የወንድማማችነት ስሜትና የልብ የሆነ ወዳጅነት የማይንፀባረቅበት ለራሱ የሚወደዉን ለወንድሞቹ የማይወድ ከሆነ አስቸጋሪ ነዉ። #የህይወታችን_መምህር_የሆኑት_ረሱሉ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም❣በሀዲሳቸዉ እንደነገሩን፦“ከእናንተ አንዳችሁ ኢማኑ ሙሉ አትሆንም  ለራሳችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድማችሁ እስካልወደዳችሁ ድረስ።”ነዉ ያሉን፡፡ስለዚህ ሁሌም ቢሆን በአሏህ መንገድ ላይ ያለ ወንድማችንን ለራሳችን የምንወደዉን ነገር ልንወድለት ይገባል፡፡ መሰረቷን ኢማን ላይ አድርጋ የቆመችና በአሏህ ፍራቻም የታነፀች ነፍስ በአሏህ ፍራቻና በኢማን ከሚመሳሰሏት ጋር በምትገናኝበት ወቅት ውዴታዋን ለማሰየት የምትሰስተው የላትም። ይሉኝታም አይዛትም። በመጀመሪያ ግንኙነቷና እይታዋ ብቻ የወዳጅነት ስሜት ይንፀባረቅባታል።በመጀመሪያው የትውውቅ ቅፅበት ንፁህ የሆነ ስሜት ይፈጠርባታል። ሁለቱ ነፍሶች በአንድ ጊዜ እንደ አንድ ነፍስ ይሆናሉ። እንደ አንድ ልብም ይወዳጁና አንደኛው ሌላኛውን ይስባል። ወዲያውኑ የመዋደድ ስሜት በደምስራቸው ውስጥ ይፈሳል፤ ወንድማማችነት በደማቸው ውስጥ ይሰራጫል፤ ደስታ በፊታቸው ላይ ይንቦገቦጋል። አንደኛው የሌላኛውን እጅ በእዝነት፣ በፍቅር እና በርህራሄ ስሜት በመያዝ ፅዱና ጥርት ባለው ዓለም ውስጥ ይንሳፈፋሉ። ጎን ለጎን በመሆንም የቃልኪዳን ጉዞ ይጀምራሉ። በጉዞአቸውም ወቅት የተንጣለለ በሆነው የመዋደድ ጥላ ስር ያርፋሉ። እያንዳንዳቸው ወደ ሰዎች ጆሮ ተጠግተው እንዲህ የሚል ዜማ የሚያንቆረቁሩ ይመስላሉ፦ #አንተም_እኔ_ነህ_እኔም_ሆንኩ_አንተን ሁለት ነፍስ ይዘን አንድ ሰው ሆነን፡፡ እስከማለት ደረጃም ይደርሳሉ፡፡ሱብሓን አሏህ፡፡       #አሏሁ_ሱብሀነሁ_ወተዓላ_ለእርሱ_ብለዉ_ከሚዋደዱት_ምርጥ_ባሮቹ ያድርገን ተከታታይ የፁሁፍ ደርሶቻችንን ለማግኘት  ይቀላቀሉን جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6 አስታዬት👇 @Seadtu
10Loading...
29
ሙሐመድ❣ ፍቅር ነዉ በደም ተዋህዶ ልብን ያቆሰለ፤ በደም ስሩ ሰርጾ ጉልበቱ ለዛለ፤ ችሎ ነው ዝም የሚል … ህመም እና ቁስሉን "አፍቃሪ "ነኝ ያለ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም❤️
10Loading...
30
#جمعة_مباركة ከጁሙዓ ሱናወች መካከል ሲዋክ መጠቀም የተወደደ ነዉ፡፡ሲዋክ ጁሙዓ ቀን ብቻ ሳይሆን በሌላ ጊዜም ለምሳሌ #ከእንቅልፍ_ሲነሱ_ከእንቅልፍ_ሲነሱ_ዉዱእ_ሲደረግ_ወደ_ሶላት_ከመግባታችን_በፊት፤ቁርኣን ከመቅራታችን በፊት፤ከቤት ሲወጣና ሲገባ መጠቀሙ የተወደደ ነዉ፡፡ #ታላቁ_የህይወታችን_መምህር_ረሱሉ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም❣በሀዲሳቸዉ ላይ እንድህ ይላሉ፦ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم " السواك مطهرة للفم ، مرضاة للرب " رواه البخاري "ሲወክ መጠቀም የአፈ ንፅና እና የጌታን ውዴታ ያስገኛል"። ሲዋክን እንደቀላል ነገር ማየት መታለል ነዉ፡፡የአሏሁ ሱብሀነሁ ወተዓላን ዉደታ የሚያስገኝ ከመሆኑም ባሻገር መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳይኖረን ያደርጋል፡፡ https://telegram.me/nisaulmesharie
10Loading...
31
Media files
10Loading...
32
❣ #ትዳር_ቀልድ_አይደለምና_ምርጫዎንና_ሚዛንዎን_ያስተካክሉ💍 ረሱሉ❣ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም ለሴቷ ቤተሰቦች እንዳሉት «ዲኑና ስነምግባሩን የምትወዱለት ሰው ሲጠይቃችሁ ዳሩት ያለዚያ በምድር ላይ ብልሽትሽትን ታነግሳላችሁ።» #እህቴ_ለትዳር_የምትመርጪው_ሰው_በዲኑ_ላይ_ትጉ_የሆነና ስነምግባሩም መልካም የሆነ ሰው መሆን አለበት። #ወንድሜ❤አንተንም ሲመክሩ «ዲነኛዋን ምረጥ ያለዚያ እጆችህ ኣመድ አፋሽ ይሆናሉ።» ብለውሃልና አንተም በሌሎች አላፊ ነገሮች ላይ ትኩረት ማድረግ ትተህ ከትዳር ክስረት የሚያድንህን መልካም ሰበብ ተከተል።     በዚህም መሰረት ለትዳር የሚሆን ጓደኛ ማግኘት ከባድ ከሆነና ማህበረሰቡ ተዳክሞ ትውልዱ ፈዝዞ ደህና የሚባል ወይም የምትባል ዲናቸውን በአግባቡ የሚከተሉ የታዳከመበት ማህበረሰብ መሃል ከተገኘን እንኳን ቢያንስ ቢያንስ የሙስሊምነታችን መሰረታዊ መለኪያ የሆኑትን አርካኑል ኢስላምን ከያዙት መሃል ልንመርጥ ይገባል።   #አሳዛኙ_ጉዳይ_ግን_ዛሬ_ዛሬ ስንትና ስንት ለዲናቸው የተንበረከኩ ወጣቶች በሞሉበት ሀገር በርካታ ተጋቢዎች ሶላት የማይሰግድን ወይም የማትሰግድን ያለ ምንም እፍረት ሲያገቡ ይታያል።ስንት ሱፍይ ለዲኑ በመታገል ላይ እያለ አንድ ሙሸቢህ ወይም ሙሸቢሀን በመምረጥ የተሸወዱ ስንት አሉ???አዑዙቢላህ! ረሱሉ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም ባለ ዲኗን ምረጥ እንጂ እኮ ጭራሽ ዲኗ የተበላሸች ሙጀሲማ፤አሏህን በአካል በቦታና በአቅጣጫ የምትገልፅን ሙርተድ ምረጥ አላሉም፡፡ስለዚህ ጥንቃቄ ወንድሞቼ! Please በጣም ብዙ ሱንይ ሙስሊሞች አሉ፣አለሁ አለሁ ማለትን የማያበዙ፣አደባቸዉን ጠብቀዉ የነብያቶችን አቂዳህ የሚያዉለበልቡ ዉድና እንቁ ሴቶች አሉ፣ለጊዜዉ ለአንተየ ባይታዩህም መገኛቸዉን ብትፈልግ ግን አታጣቸዉም!ስለዚህ ተጠንቀቅ!አንቺም እህቴ!! #አሏሁ_ተዓላ_መላካምን_ከመልካም ያገናኛቸዉ፡፡ 👭___👭 ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ👇👇 ☟ 🎖SHARE🎖 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ለተጨማሪ ትምህርቶች ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ #በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇 ኒሳኡል መሻሪዕ👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ኡሙ አካዳሚ👇 https://telegram.me/umuakadami ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛ ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
10Loading...
33
❣ #ሙሐመድ_ምድርን_ከረገጡ_ሁሉ_እጅግ_የላቁ_ነብይ❣ محمد خير من يمشي على قدم ❣ #ኸሚስ_ሙባረክ  بسم الله الرحمٰن الرحيم الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام! የእኛ ነብይ ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም❣ለዱኒያ ዉደታ ደንታ የሌላቸዉ፤ዱኒያን ከትንኝ ክንፍ የማይቆጥሯትና የማይጨነቁ ድንቅ ሰዉ ነበሩ፡፡ኡመቶቻቸዉንም በተግባርም ሆነ በንግግሮቻቸዉ ያስተማሩት ይህንኑ ነዉ፡፡ #ሰይዲ_ዐለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም_ዱኒያ_ለእርሳቸዉ_ስትል_ተፈጥራ_ሳለች_ነገር_ግን ለዱኒያ ቦታ ባለመስጠታቸዉ የተነሳ ሆዳቸዉ ላይ ድንጋይ እስከማሰር ደርሰዋል!😭ሰይዳችን ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም ለዱኒያ ቦታ ካለመስጠታቸዉ የተነሳ የሚተኙት በሰሌን ምንጣፍ ላይ ነበር፡፡بأبي أنت وأمي يا سيدي يا رسول الله ፡፡ወንድሜ!እህቴ አስተዉላችኃል ሰይዲ በሰሌን ላይ መተኛት ማለት?!!አለም የመፈጠሯ ሰበብና የዚች ዱኒያ ጌጥ እርሳቸዉ ሆነዉ ሳለ እርሳቸዉ በሰሌን ሲተኙ ምን ይሰማችኃል?? ከተኙበት ሲነሱም የሰሌኑ ከርዳዳነት በሰውነታቸው ተፅእኑን ያሳርፍ ነበር እና ምልክቱ ይቀራል፡፡ሰይዲ❣እርሶ እኮ ልዩ ኖት! #ሰይዲ_የአሏህ_ነብይ ከመሆናቸው ጋር ታዲያ አንድ ጊዜ የዑመር ኢብኑል ኸጧብ ልጅ ዐብዱሏህ አዯቸውና በድንጋጤ መንፈስ "የ አሏህ መልዕክተኛ ሆይ! የሻምና ፋሪስ ንጉሶችኮ በተላቁ አልጋዎች ነው የሚተኙት ንጉስ ናቸው ተብለው እርሶ ደግሞ ከነሱ ይበልጣሉ የወርቅ አልጋም ይገባዎት ነበር ቢያንስ እንኳን አልጋ እንስራሎት”??በማለት ይጠይቋቸዋል። በዚህ ሰዓት የኛ አስተማሪ ነብይ መልሳቸው ምን እንደነበረ ታውቃላችሁ...? « #ما_لي_وللدنيا؟، #ما_أنا_في الدنيا إلا كراكب استظل تحت شجرة، ثم راح وتركها» “ #እኔኮ_ለዚች_ዓለም_እንግዳ_ነኝ_ይች_ዓለም_ለኔ_መንገደኛ_ሰው_ዛፍ_ጥላ_ስር_አርፎ_እረፍቱን_ሲጨርስ_ትቶት_እንደሚሄደው_ናት።” #ሱብሐን_አሏህ!!ሐቢቢ_እርሶን_እኮ_የሚገልፅ_ቃል_የለም!!አስተንትኑ እስኪ ጀሚዓን !!አንተ!አንቺ!እኔ ታዲያ ዛሬ........ላይ ተኝተን ዛሬም ነገም የምንጨነቀዉ ሩጫችን ሁሉ ለዱኒያ ብቻ መሆኑ አያሳዝንም??ዘመኑ ነዉና ዛሬ ሰሌን ላይ ተኛ ቢሉት የሚሰማ የለም ነገር ግን ለዱኒያ ብቻ መሮጡ ያሳዝናል!! #አዎ! የኛ ነቢይ❣ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም የዚችን ዓለም ታናሽነት፤ርካሽነትና ጠፊነት በጥቅሉ ምንነቷን ተረድተው የመጪውን ዓለም ታላቅነት ደግሞ እንደሚገባ አውቀው ሰዎችን ለጠፊዋ ዓለም ከመድከም ለመጪውና ዘላለማዊው ለሆነው ዓለም መስራት፤ መድከምን፤ስንቅ መሰነቅን በተግባርና በንግግር ያስተማሩን ነብይ ናቸው! የኛ ነብይ ምንኛ ያማሩ አስተማሪ ናቸው!!ሀቢቢ❣አንቱን ያልተከተለና ያልወወ ምንኛ ከሰረ?!! ሀቢቢ የአሏህ ሰላም በርሶ ላይ ይሁን። ምንኛ ያማሩ ነብይ ኖት፤ ምንኛ የላቁ አስተማሪስ ነዎት!!!እንወዶታለን ሰይዲ❣ ❣❣#ሙስጦፋ❣❣ ያ ረሱለሏሂ ሲወራ ስለርሶ እኔ አያስችለኝም አይኔ ያለቅሳል ደርሶ #እኔ_የወደድኩት_ሰዉ_ጦይባ_ነዉ_ሀገሩ ወዳጅ የአቡበክር የሰይዲ ዑመሩ እርሱን የሚናፍቅ የለም ሙስሊም ሆኖ ያልቃል ሰዉነቱ እንደዉሀ ተኖ ❣❣#ሙሐመድ❣❣ ሰዎች ያለቅሳሉ ሙስጠፋ ሲጠሩ ዘልቆ ከልባቸዉ የሙሐባዉ ፍቅሩ ስሙ መድሀኒት ነዉ ለጠራዉ በቅጡ ከጭንቀት ፈረጃ ጎትተዉ ሚያዉጡ ❣❣#ሰይዲ❣❣ የሙሐባ ነገር ክስ የለዉምና እኔም ተይዣለሁ በዉዱ ነቢና ላወድሶት እንጂ ወገቤን ታጥቄ የእርሶ ስም ነዉ እኮ ቀለቤና ስንቄ #ሀቂቃ_ሙሐባ_ጂራፍ_አለዉ_አሉ በጣም ሰዉ ይለያል አይደለም ለሁ #እኔም_በለጋ_እድሜ_ይሄዉ_ተይዣለሁ ሁሌም ወደ ጦይባ መሄድን እሻላሁ ይህን ቀን በናፍቆት እጠባበቃለሁ #ኢንሻ_አሏህ_ብየ_ቀጠሮ_ይዣለሁ፡፡ #جمعنا_الله_وإياكم_على_طاعته_ورزقنا_وإياكم_رؤية_حبيبه_محمد_صلى_الله_عليه_وسلم❣وختم لما ولكم بكامل الإيمان وشفع نبيه فينا وجمعنا وإياكم في_الفردوس_الأعلى😭ءامين يا رب #በመልካም_ዱዓችሁ_አትርሱኝ መልካም ለይለተል ጁሙዓህ ይሁንላችሁ📿 👭___👭 ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ👇👇 ☟ 🎖SHARE🎖 ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ለተጨማሪ ትምህርቶች ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ #በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇 ኒሳኡል መሻሪዕ👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ኡሙ አካዳሚ👇 https://telegram.me/umuakadami ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛ ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
10Loading...
34
Media files
10Loading...
35
Media files
10Loading...
36
እኔ ያፈቀርኩት ጦይባ ነዉ ሀገሩ ወዳጅ የአቡበክር የሰይዲ ዑመሩ አይነካዉ ብርድም ጸሀይ ታትሟል ከልቤ ላይ አይለየኝም ከሆዴ ስቀመጥም ከመንገዴ #ዓለይሂ_ሶላቱ_ወሰላም❣ ዛሬ ጁመዓ ነዉ ሶለዋት ማዉረድን አትዘንጉ https://telegram.me/nisaulmesharie
10Loading...
37
Media files
10Loading...
38
Media files
10Loading...
39
#ወንድሞቼ❤ #ነቃ_ብላችሁ_አንብቡት🎀 ወንድሜ!እነዚህን አስር ነገሮች ለባለቤትክ መፈፀም ካልቻልክ በትዳር ህይወትህ ደስተኛ መሆን ስለማትችል ምክሬን ጠበቅ አድርገህ ለመያዝ ሞክር " ➊☞_ሴት ልጅ ምቾትን ስለምትፈልግ ያለህን ነገር ሳትሰስት አጋራት። ➋☞ሴት ፍቅርህን እንድትገልፅላት ትሻለች #ባገኘኸው_አጋጣሚ ፍቅርህን ከመግለፅ ወደ ኃላ አትበል። ➌☞ሴቶች ግትር ወንዶችን ይጠላሉ።ደካማ ወንዶችን ደግሞ ይንቃሉ።አንተ ጥንካሬ በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር ለመሆን ሞክር። ➍☞ #_ሴቶችን_መልካም_ንግግር_ውብ_ገፅታ_ንፁህ_ልብሶችና _ጥሩ_መአዛ_ስለሚማርካቸው ሁሌም እነዚህ ነገሮች እንዲኖርህ ጥረት አድርግ። ➎☞ለሴት ቤቷ የቤተ መንግስት ያህል ክብር የምትሰጠው ስፍራ ነው።ቤቷ ስትሆን ዙፏኗ ላይ በክብር የተቀመጠች ንግስት ያህል ክብር ይሰማታል።በምንም ተአምር ይህን ቤተ መንግስቷን የሚያፈርስባት ነገር እንዳትፈጵም ።ከንግስና ዙፏኗ ላይ ልታወርዳት እንዳትሞክር።ይህን ካደረክ ንግስናዋን እንደመቃወም ይቆጠራል። ለንጉስ ንግስናውን ከመቀናቀን የበለጠ ትልቅ ወንጀል የለምና ጥንቃቄ አድርግ። ➏☞ሴት የቱን ያህል ብትወድህም ቤተሰቧን ማጣት አትፈልግም።አንተን ከቤተሰቧ በላይ እንድትወድህ ለማድረግ አትጣር ።ይህን ማድረግ ፋፃሜው የማያምር ጠላትነትን ሊያመጣብህ ይችላል። ➐☞ሴት ከጎንህ(ጠማማ አጥንት)መፈጠሯን አትዘንጋ።ይህ አፈጣጠሯ የውበቷ ሚስጥር መሆኑን አወቅ ።ትንሽ ስህተት ባየህ ቁጥር አቃናታለው እያልክ እንዳትሰብራት ተጠንቀቅ።ስብራቷ ፍቺ ነው።ላቃናት ከሞከርኩ ትሰበራለች በማለትም የባሰ እንድትጠም መንገድ አትክፈትላት ።መካከለኛ ሰው ሁንላት ። ➑☞_ሴት አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል።ነገር ግን እንዲህ አደረገች ብቻ በማለት እንዳትጠላት።ይህን ባህሪዋን ባቶድላት ሌሎች ሚስቡህ ባህሪዎች እንዳሏት አትዘንጋ። ➒☞ሴት አካላዊ ድካምና ስነ ልቦናዊ ጫና ሊያርፍባት ይችላል። #የአንተን_ፍላጎት_ለማሟላት_የሚከለክላት_ነገር_አለ፡፡ በዚህ ወቅት ከፍጥረታት ሁሉ የተጥራራዉ ጌታችን አሏሁ ሱብሐነሁ ወተዓላ የግዴታ አምልኮዎችን (ሶላትና ፆም)ሳይቀር ውድቅ አድርጎላታል። #በዚህ_ጊዜ_እዘንላት_ትእዛዝ_አታብዛባት። ➓☞ #ሴት_አንተ_ዘንድ_ያለች_የፍቅር_ምርኮኛህ_መሆኗን_አትዘንጋ_ምርኮኛህን_በጥሩ_ሁኔታ_ያዛት_እዘንላት_በድክመቷ የምትፈፅመውን ስህተት እለፋት ።ምርጥ የህይወትህ አጋር ትሆንሀለች። ❣ትደር ላይ ላላችሁ በሙሉ ኑሯችሁ የጣፈጠ ይሁንላችሁ❣ ለምትወዱት ወንድማችሁ 🥇shar...share....Share., ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ለተጨማሪ ትምህርቶች ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ #በቴሌግራም_አድራሻችን👇👇 ኒሳኡል መሻሪዕ👇 https://telegram.me/nisaulmesharie ኡሙ አካዳሚ👇 https://telegram.me/umuakadami ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛ ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
10Loading...
40
Media files
10Loading...
ንም_በዚሁ_ምግባር_እንዲሰለጥኑም_ሲያዝ_ውስጣቸውም_እንዲሰርፅና_የማንነታቸው_አካል_እንዲሆን_ሲጠይቅ ይታያል። መልካም ስነ-ምግባርን የኢማን መገለጫና የእስልምና ጤናማነት መለኪያ አድርጎታል። #ሰናይ_ስነ-ምግባር_ከነፍሳችን_ጋር_ጥልቅ_ማንነትና_የፀና_መሰረት_ያለው_ሲሆን_ፍላጎታችንና_ምርጫችን_በጎና_መጥፎ እንዲሁም ፀያፍም ሆነ ውብ ስራዎቻችን የሚመነጩበት የሕይወታችን ክፍል ነው። ነፍሳችን በባህሪዋ ስለሁሉም ነገረ ምቹ ናት። ይህም ማለት የመጥፎ ወይም የጥሩ ተፅዕኖ ለመቀበል ሁሌም ዝግጁ ነች። ነፍሳችንን ጥቂት ስልጠና ብንሰጣት ሐቅንና መልካምን የመውደድ፤በጥሩ ነገር መነሳሳት፤ ቆንጆን ነገር ማፍቀር፤ መጥፎን የመጥላት ባህሪን እንድትላበስ ማድረግ ይቻላል። ይህ ባህሪዋ መልካምና ተወዳጅ ተግባራትን ያለ ማንም አስገዳጅነት ወደ መተገበር ያሸጋግራታል። ይሄኔ ነፍሳችን “የመልካም ስነምግባር” ባለቤት ትሆናለች። ስነ-ምገባር ከሰው የሚመነጭና ካለማንም አስገዳጅነት የሚፈፅመው ተግባሩ መገለጫ ነው። ለምሳሌ፡- ሆደ ሰፊነትና እርጋታ፤ ታጋሽነትና ቻይነት፤ ቸርነትና ጀግንነት፤ ፍትሀዊነትና በጎነት ወዘተ የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫዎች ናቸው። #በተቃራኒው_ነፍስ _ሊደረግላት_የሚገባውን_ማስተካከያ_አልያም_እንክብካቤ_ካልተደረገላት_ወይም በመጥፎ አስተዳደር ካደገች መጥፎውን ጥሩ፤ ቆንጆውን ደግሞ የሚያስጠላ አድረጋ መመልከት ባህሪዋ ይሆናል። ከዚያም ቆሻሻና ርካሽ ተግባራትንና ንግግሮችን ያለምንም አስገዳጅነት ትተገብራለች፤ ትናገራለች። እንድን መጥፎ ስራ በንግግርም ሆነ በተግባር የምንሰራውና ያለማንም አስገዳጅነት የምንፈፅመው ከሆነ መጥፎ ስነ-ምግባር የሚል ስም እንሰጠዋለን። ከነዚህ ስራዎች መካከል እንዴ፣ ሐሰት መናገር፣ ትዕግስት ማጣት፣ ስግብግብነት፤ ድርቅና፤ ፈላጭ ቆራጭ መሆን፤ መጥፎ መናገር፤ ብልግና ወዘተ የመጥፎ ስነ-ምግባር ምሳሌዎች ናቸወ። #ታላቁ_ዓሊም_ሐሰን_አል_በሰሪ_እንዲህ ይላሉ፡- “መልካም ስነ ምግባር መገለጫ የፊትን ገፅታን ፈታ ማድረግ፤ አለመተናኮል ነው።” ዐብደሏህ ኢቡኑ መባረክ ደግሞ፡- “መልካም ስነ ምግባር በሶስት ነገር ይገለፃል ከሐራም ነገር በመራቅ፤ ሐላል ነገር በመፈለግና ቤተሰብን በተገቢው መንገድ መምራት ነው” ይላሉ። ሌሎች ዑለሞቻችን ደግሞ “መልካም ስነምግባር እጅን ከመጥፎ መሰብሰብና የሙእሚንን ምክንያት መቀበል (ሙእሚንን ከነችግሩ መቻል ነው።)” ብለዋል። የመልካም ስነ ምግባር መገለጫዎች ብዙ ናቸዉ፡፡ ከእነርሱ መካከል “ብዙ ይሉኝታና ሐያው ያለው፣ ሰዎችን ከመተናኮል የራቀ፣ መልካም ጎኑ ዘወትር የሚነሳለት፣ ምላሱ ለእውነት የተገራ፣ ንግግሩ ጥቂትና ስራው ብዙ፣ የምላስ ወለምታ (ስህተቱ) ያነሰ፣ የማያስፈልግ ነገር የማያበዛ (በንግግርም በምግብም)፣ ለበጎ ነገር የቀረበ፣ ክብሩን የሚጠብቅ፣ታጋሽና አመስጋኝ፣ የአሏህን ውሳኔ ወዳጅና ሆደ ሰፊ፣ ቃልኪዳኑን ፈፃሚና ጥብቅ የሆነ፣ ተራጋሚና ተሳዳቢ ያልሆነ፣ ነገር አዋሳጅና ሀሜተኛ ያለሆነ፣ ከምቀኝነት ከችኩልነትና ከስስታምነት የፀዳ፣ ፈገግተኛና ዝምተኛ፣ ለአሏህ ብሎ የሚወድና የሚቆጣ … ነው።” #ጀሊሉ_በመልካም_ስብዕና_ያንፀን😥😥 ┏━ 💗 ━━━━ 💗━┓ በቴሌግራም አድራሻችን👇👇 https://telegram.me/nisaulmesharie በWhatsap ግሩፓችን ለመቀላቀል ከፈለጉ 0936994553 ያናግሩን ┗━ 💗 ━━━━ 💓━┛
نمایش همه...
ኒሳኡል መሻሪዕ

ሐያእ ለሴት ልጅ ዉበት ነዉ❤ #ሴትነት_የፆታ_መለያ_እንጂ_የድክመት_ምሽግ_እንዳልሆነ ከእውነተኛ ቂሷ ጋር የሚማሩበት #ልዩ_የሴቶች_የርቀት_መድረሳ 👇 ┏━ 💗 ━━━━ 💗 ━┓ you tube

https://youtube.com

https://youtube.com

┗━ 💗 ━━━━ 💓 ━┛ ማንኛዉም አስተያየትና ጥያቄ ካላችሁ

https://t.me/maidaAhmed

አናግሩን