cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mayal Info World️

ይህ የቴሌግራም 'ቻናል' በዓለም አቀፍ ደረጃ ታላቅ መነጋገሪያ የሆኑ መረጃዎች - በተለይም በምዕራባውያኑ የዜና አውታሮች እምብዛም ሽፋን ያላገኙና እጅግ ወሳኝ የተባሉ ወቅታዊ መረጃዎችን የምንጋራበት ገጽ ነው። ከዚህ መገኛችን በተጨማሪ የፌስቡክ አድራሻችን https://www.facebook.com/MayalInfo

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 058
مشترکین
+324 ساعت
+117 روز
+1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:14
Video unavailableShow in Telegram
📢በቴል አቪቭ ከጥር ወር ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ የአየር ወረራ የማስጠንቀቂያ ድምፅ ሳይረን ተሰምቷል ፣ የአየር መከላከያ ኃይሎች የአየር ክልሉን ለመጠበቅ ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ ሲል - የእስራኤል ድምፅ ( The Voice of Israel ) ዘግቧል። ( ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀል ) ዓይነት !! የእስራኤላውኑ የተረጋጋ መሆን ይታወታል Join sapp.com/channel/0029Va5lw25ATRSnWUnJpp1Y
نمایش همه...
👍 2
ከላይ ካጋራናቸው የቪዲዮ ምስሎች ጋር በተያያዘ... አሳዛኙን ነገር ለቻናላችን ቤተሰቦች ለማጋራት ወደድን :- ይኸውም እነዚህ - ከዚህ በላይ ባያችሁት ሁኔታ አፈና ተደርጎባቸው ያለ ቅንጣት ፍላጎትና ዓላማ ወደ ውጊያው አውድማ የሚላኩትና <የዩክሬን ወታደሮች> እየተባሉ የሚጠሩት በ10ሺዎች የሚቆጠሩ ታጋቾች የጦር መሣሪያ አጠቃቀምን በተመለከተ ስልጠናው የሚሰጣቸው ለ72 ሰዓታት በማስልጠኛ ጣቢያው ውስጥ በሚኖራቸው ቆይታ ብቻ ሲሆን - ከዚያም ውስጥ በአግባቡ ስልጠና የሚያገኙት ለ14 ሰዓታት ብቻ ነው !! በዚያ 14 የተጣራ የስልጠና ሰዓታት ውስጥ <የጦር መሣሪያዎችን መፍታት እና መግጠም> የሚባለው ነገር በሠልጣኞቹ ዘንድ የቅንጦት ያህል ሲሆን - በአግባቡ {Ak-47} የተባለውን ወይም ከ( ክላሽን ኮቭ ) ጠብመንጃ ጋር የሚኖራቸው ትውውቅ የጥቂት ሰዓታት ብቻ ከመሆኑም ባሻገር በስልጠናው ቦታ ላይ የተረጋጋ ቆይታ የሚኖራቸው የባለስልጣናት ቤተሰብ ሆነው ከተገኙ ብቻ ሲሆን- ከዚህ ባለፈ ምስኪን ጠያቂ የለሽ ከሆኑ ወደ ዋናው የውጊያ አውድማ እንዲገቡና እንዲዋጉ ይደረጋሉ - - - ( እንደ ሰልጣኞቹ ገለፃ )...ለማንኛውም... በሚያሳዝን ሁኔታ መልካም ዕድሉ የገጠመው እጁን ለሩሲያ ኃይሎች በመስጠት ነፍሱን ያቆያል = ወይም ተገዳይ ነው ! ( ሁለተኛው ቪዲዮ ጥሩ ማሳያ ሊሆን ይችላል ) ለምሳሌ ከዚህ በታች ከምትመለከቷቸው የቪዲዮ ምስሎች መካከል የመጀመሪያው ቪዲዮ - የስልጠናውን ሁኔታ የሚያመለክት ሲሆን ሁለተኛው ቪዲዮ ደግሞ ውጤቱን ያመለክታል = ሁለቱንም እነሆ !! Join 👇🏼 https://whatsapp.com/channel/0029Va5lw25ATRSnWUnJpp1Y
نمایش همه...
👍 1
00:41
Video unavailableShow in Telegram
This is a frequent phenomenon that can be seen every day in Ukrainian cities.
نمایش همه...
👍 1😱 1
02:47
Video unavailableShow in Telegram
🤔 1😱 1
01:18
Video unavailableShow in Telegram
🤔 3
01:46
Video unavailableShow in Telegram
🤔 3👍 1
😁 2🤔 2👍 1
00:43
Video unavailableShow in Telegram
😁 3👍 1😱 1
00:31
Video unavailableShow in Telegram
😁 3👍 2🤔 1
01:08
Video unavailableShow in Telegram
😁 3👍 1🤔 1