cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AGAPE.....

God is not mad at u .......so this channale all abt showing his love for as and his comittment of his unconditional love

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ዘመኑን_መርምሩ ኢየሱስ በምድር ሲኖር ፈሪሳውያን የሚተቻቸው አንድ #ዘመኑን_ስለማይመረምሩ_ነበር ማቴዎስ 16 ÷ 1-12 ማርቆስ 8 ÷ 11-21 ኢየሱስ ወደ መጌዶል በገባ ጊዜ ፈሪሳውያን ተሰብስበው ሊፈትኑት አንተ መሲህ መሆንህን ለማወቅ ምልክት አሳየን አሉት ኢየሱስ አሳባቸውን አውቆ በመሸ ጊዜ ሰማዩ ቀልቶአልና አይዘንብም ትላላችሁ በማለዳም ሰማዩ ደምኖአል ዛሬ ይዘንባል ትላላችሁ እናንተ የሰማዩን እና የምድሩን ፊት ትመረምራላቹ ነገር ግን ዘመኑን አትመረምሩም አላቸው የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን ❓ አላቸው በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር አጀንዳ ምንድን ነው❓ ብላቹ መጠየቅ መመርመር አለባቹ #ዘመኑን_መመርመር ➜ከጠላት ወጥመድ ➜እንዲሁ ከመኖር ➜ዘመኑን ለመዋጀት/የራስ ለማድረግ ➜በዘመኑ ገዢ ... ለመሆን ይጠቅማል #በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና
نمایش همه...
🤷‍♂️Everything happens for a reason but sometimes all we need is to know the reason...and the reason will not be revealed until its over. @shekayinah
نمایش همه...
#ቅዱሳን_ጋጣችሁን_እወቁ በሬ 🐄🐮 #የገዢውን አህያም የጌታውን #ጋጣ አወቀ፤እስራኤል ግን አላወቀም፥ሕዝቤም #አላስተዋለም። ኢሳ1:3 የእግዚአብሔር ቅዱሳን ጋጣችሁን እወቁ አህያው ጋጣውን ካወቀ እኛ ደሞ የእግዚአብሔር ጋጣ የት እንደሆነ ማወቅ አለብን በሬ🐄🐮 ገዚውን[ባለቤቱን ] ካወቀ እኛ ደሞ ገዚአችንን [ባለቤታችንን] ማወቅ አለብን ማስተዋል አለብን የት መገኘት እንዳለብን ጊዜያችንን ምን ላይ ማሳለፍ እንዳለብን ማወቅ አለብን እግዚአብሔር #ሕዝቤም #አላስተዋለም [አስተዋይ አይደለም ] እንዳይለን በማስተዋል መመላለስ አለብን #በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና
نمایش همه...
#በቸርነቱ_ዓመታትን_አቀዳጀን ❝በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።❞ መዝሙር 65: 11 ሰው ስለፈለገ ከዘመን ከዘመን ከወቅት ወቅት እንዲሁ እየዘለለ ሊሄድ አይችልም እግዚአብሔር ቸርነቱን ካላቀዳጀ በስተቀር ሰው እንኳን ዘመን ወቅት ከቀን ወደ ቀን በራሱ ሊያልፍ በራሱ ከተኛበት ሊነሳ አይችልም መዝሙረኛው ሲናገር እንዲህ ብሎአል ❝እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።❞ መዝሙር 3: 5 ሰው ከእንቅልፍ ለመነሳት የእግዚአብሔር ድጋፍ ያስፈልገዋል ። ሁሌ እየደገፈ ስለሚያነሳን ከእኛ በሆነ ኃይል ከእንቅልፍ መነሳት የቻልን አይምሰለን አንዱ እግዚአብሔር በምድር ባለን ጊዜ የሚሰጠን ትልቁ ሀብት #ጊዜ ነው ሰው የሚያምር 🏘🏡🏠 ትልቅዬ ቤት 🏘🏡🏠 ጌታ ሰጥቶት በወሩ ከሞተ ቤቱ ምን ያደርግለታል ። ስለዚህ አሁን የምታነብ አንተ/ቺ ወንድሜ/እህቴ ቀንን የሚጨምር ጌታ በቸርነቱ ስለጨምረላቹ ቀን ጌታን አመስግኑ ። " የዛሬው ቀን ተሰጠኝ ዕድሜም ተጨመረልኝ ×2 በዚህ ቀን ላመስግን በዚህ ቀን ላክብርህ የዕሜዬን ቀናት የጨመርክልኝ ደጉ ጌታዬ ከፍ በልልኝ " #አገኘሁ_ይደግ #እንዳለ_ወልደ_ጊዩርጊስ #በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና
نمایش همه...
Must Listen!👆👆 ✨ 🎺✨🎺✨ 🎺✨🎺✨ 🎺✨🎺✨ 🎺✨🎺 🔅 እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ትንቢተ ኢሳይያስ - ምዕራፍ 53:10 ✨ He died so that we could live!! We are the seeds God saw in Christ!! When he died he was just one, but when he rose up we were all with him!!!!!!!!!!!AMEN!✨ ✨May God help us acknowledge #his_love and be witnesses of it every where we go: in our Class, church, Work place, in our family, at dorm, when we are alone or with people!!! ✨HAPPY EASTER TO YOU AND ALL CHRISTIANS!✨
نمایش همه...
#እግዚአብሔርን_መፈለግ_ማስተዋል_ነው የሚያስተውል #እግዚአብሔርንም_የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ። ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ #አንድም_ስንኳ_የለም። መዝ 14: 2-3 መዝ 53 : 2-3 ከየሰው ልጆች ሁሉ ማንንም አለማግኘቱ ያሳዝናል😢 ልብ ይሰብራል💔 ያማል የሰው ልጅ በታሪክ ውስጥ እግዚአብሔርን ሲፈልግ አናይም ሰው እግዚአብሔርን የመፈለግ ነገር ካላስቀመጠብን በታሪኮች ሁሉ እግዚአብሔር ግን ሰዎችን ሲፈልግ እንመለከታለን የሚያስተውል ሰው አልነበረም ነገር ግን የሚፈልገንን እግዚአብሔር መፈለግ ማስተዋል ነው ። ቅዱሳን እግዚአብሔር ከሰማይ ሲመለከት አገኘዋቸው የሚላቸው ሰዎች እንሁን ባሪያዬን ዳዊትን #አገኘሁት፥ ቅዱስ ዘይትም ቀባሁት። መዝሙር 89: 20 ለዳዊት እንደተባለ እኛም ለመባል ማስተዋል [እርሱን መፈለግ] አለብን #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና #በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ
نمایش همه...
(ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕ. 4) ---------- 6፤ ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ። 7፤ ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
نمایش همه...
#እንዳይወድቅ_ይጠንቀቅ ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ። 1ኛ ቆሮንቶስ 10: 12 የትም የተማረ የትም የኖረ ሰው ሰው ስለሆነ በህይወቱ ወስጥ ስህተት ይሰራል ስህተት አልሰራም ቢል እራሱ ራሱን ያስታል ሰው እንደመሆናችን በመንገዳችን ስህተት አይጠፍም ስለዚህ እኛ እራሳችንን መፈተን አለብን እንኩንን እኛ እንከን የሌለበት እግዚአብሔር እራሱ የሰራቸውን ስራዎች ሲፈትን እንመለከታለን 👉መልካም ነው[ዘፍ 1:4, 1:10, 1:12 , 1:18 , 1:21 , 1:25, 1:31 ] 👉መልካም አይደለም ይላል [ዘፍ2:18] እንኪያስ እኛ ስዎች ሆነን ሳለን ትክክል ስንሆን እራሱ ለስህተት ሩብ ጉዳይ የሚቀረን ፍጡሮች ነን ታዲያ ሁሌ ላለመሳሳት ሳይሆን ተሳስተንም ቢሆን ለማስተካከል መኖጥ አለብን ጳውሎስ [2ኛ ቆሮ 13: 5] በእምነት ብትኖሩ እሳችሁን መርምሩ እንዳለ በኢየሱስ ላይ መታመናችንን መመርመር አለብን ኢየሱስን እየተከተልን መሆናችንን መመርመር አለብን የኃላ የኃላ እየተከተልን የነበርነው የሆነ ሰው የሆነ ፓስተር የሆነ ሀይማኖት የሆነ ስርዐት እየተከተን እንዳልሆነ መመርመር አለብን #በእግዚአብሔር_ሀለወት_ተባረኩ #ማራናታ_ጌታ_ኢየሱስ_ሆይ_ቶሎ_ና
نمایش همه...