cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🌹و عبد ربك حتى يا تيك يقين

✿ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለምእህትና" ወንድሞች" ከሱስ እንዉጣ ከነሺዳ ከጫት ከፊልም ከመሳሰሉት አደገኛ "ተግባሮች "እንራቅ አደራ !!!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ https://t.me//TelegraSadat

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استامهری5 403دین و مذهبی44 160
پست‌های تبلیغاتی
999
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-3730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የአህባሾች ቲቪና መውሊድ 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
نمایش همه...
የአህባሾች ቲቪና መውሊድ.mp35.16 MB
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቲ እስቲ ካሚላ ቢንት አሊ እሙ ሳዳት እዚቻላልአለሽ ቅድሚያለተውሂድ ኮድ //7//ነበረሽ ካድሚን ብድን A የኔው ካለሽ ኮሜትላይ ፃፊልኝ ውድ የቻል ቤተሰቦች የምታቋትካላችሁ _ፃፉልኝ ቅድሚያ ለተውሂድ ፈልጌአጣሁሽ ውድህህቴ
نمایش همه...
ይድረስ ለክርስቲያኖች ➡️ እያንዳንዱ ልጅ በኢስላም ላይ ይወለዳል !! ነገር ግን ወላጆቹ ወደ አይሁድነት ወይም ወደ ክርስቲያንነት ወይም ወደ እሳት አምላኪነት ይቀይሩታል 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ        t.me/Darutewhide
نمایش همه...
ክርስትና ማስነሳት.mp32.13 MB
Photo unavailableShow in Telegram
አልሀምዱ ሊላህ ማለዳ __________ ጨለማው ተገፎ "ፏ" ብሏል ማለዳው፡ ፀሐይዋ ስትወጣ ፈትኳን ብረሀኑ መውጣት መግባት ይዟል ሁሉም ከየጓዳው፡ ዲቅዲቁ ጨለማ ፅልመቱ ተገፎ፡ አስፈሪው ፀጥታ በአላህ ፈቃዲ አልፎ፡ በዝነቱ ጠብቆን በችሎታው ጓዳ፡ አልሀምዱ ሊላሒ ደርሰናል ማለዳ፡ በረፍት አሣዲሮን በእንቅልፍ አስመችቶ፡ ፀጋውን ለግሦን ሀሣብ ጭንቀትን ሁሉን አስረስቶ፡ በማናውቀው አለም በደስታ አስመችቶ፡ በእንክብካቤው ስር ጠብቆን ሲያበቃ፡ ጨለማው ሲገፈፍ ቀሰቀሰን በቃ፡ የአላህ እርዳታ ይገርማል ብቃቱ፡ ተንከባካቢ ነው አዛኝ ለፍጥረቱ፡ ፅልመቱ ተገፎ ብርሀኑ መጥቷል፡ ብርሀኑን ናፍቆ ሰው ሀሉ ተነስቷል፡ እናማ ጀግናየ አዛኙ ፈጣሪ ለዚህ ካደረሰን፡ በትሩፋቱ ውስጥ ኒዕማን ካቀመሰን፡ እኔን ፣አንተን፣ አንችን በፀጋው ካሰሰን፡ የአርሹ ባለቤት ፈቃዱ ሆነና፡ በጌታችን ፈቃዲ በሰው መሆን ዝና፡ ከጧት ማለዳ ላይ ያው ተከስተናል፡ አልሀምዱ ሊላሒ ማለት ይገባናል፡ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
نمایش همه...
00:38
Video unavailableShow in Telegram
◂ አረብ ሀገር...... አረብየጮኸባትነውየሚሉትእጅ
نمایش همه...
5.11 MB
አህባሾች ከ73ቱ ፊረቆች ውስጥ ናቸውን ? 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ t.me/Darutewhide
نمایش همه...
አህባሾች ከ73ቱ ፊርቃዎች ናቸውን..mp32.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#በላጭ_ሴት__!! ▬▬▬▬▬▬▬▬ በተውሒድ በሱና የማትደራደር፡ ፈገግታ የሞላት የማትዞር መንደር፡ ዘመድ ጎረቤቷን ወዳጂና አክባሪ፡ የሀላል ንጉሷን የእውነት አፍቃሪ፡ ሀቅ ላይ የፀናች ጥንቁቅ እንስት የምር፡ የውበት አለቃ ሲያዋት የምታምር፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ሰለፍይ ኮከብ ያች ኒቃቢስቷ፡ መንሀጂና አቂዳ የህነው ርስቷ፡ በመልካምነቷ ሁሉም ሰው የሚያፍራት፡ አሏህ በችሮታው አሟልቶ የሰራት፡ ስትጓዝ በአደብ ሳብ ያለ ቁመቷ፡ ሀያዕ የለበሰች በወጣትነቷ፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ብልጥ አርቆ አሳቢ አስተዋይ የሆነች፡ ሚስትነት የገባት መልካም ሴት ይህች ነች፡ የወንድን ልጂ ህይወት ምትሞላው ሀሴት፡ የዘላለም ንግስት ይህች ነች በላጭ ሴት፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
نمایش همه...
የማንን ነውር ነው ሚሰተረው ? ካፊሮች ከሚሰሙ የሙስሊሞችን አይብ ባትለቁ ለሚሉ ሰዎች አደርሱላቸው 🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ https://t.me/Sadat_kemal https://t.me/Sadat_kemal
نمایش همه...
4_5801021424000829728.mp32.21 MB
01:59
Video unavailableShow in Telegram
ለናታችን ኸዲጃ ቢንት ኸወይሊድ የተገጠመላት ግጥም
نمایش همه...
3.22 MB