cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ETHIODISHINFO

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
567
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

02:09
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ ያላችሁ! ETV ዳግም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የተመረጡ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለማስተላለፍ ዝግጅቱን ጨርሷል። የ2022ቱን የኳታር የአለም ዋንጫን ጨምሮ የቀጥታ ስርጭት ይዘቱን ለማስፋት(ምናልባትም የUEFA Champions Leagueን ጨምሮ) እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። 💥ሙሉ ማብራሪያውን ከVideoው ያገኙታል @Ethiodishinfo_1
نمایش همه...
11.42 MB
🗓 Wednesday, August 31 🖥 Football-HD 🔵 🇮🇹 Italy: Serie A ¹⁸ Sampdoria - Lazio ⁵  ⏱ 1:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 7:30 PM ⏱ GMT+3 19:30 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 England: Premier League ¹ Arsenal - Aston Villa ¹⁶ ⏱ 3:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 9:30 PM ⏱ GMT+3 21:30 👆 Streaming link will be available for both game at kickoff time @Ethiodishinfo_1
نمایش همه...
🆎😍 AMOS 4W ለማስገጠም ለምትፈልጉ!! 1ኛ:- ቤታቹ ETHIOSAT ብቻ ያላቹ ወይም 1ዲሽ ብቻ ያላቹ የሚያስፈልጋቹ! 👉 የዲሽ ሰሀን 👉 HD ሪሴቨር 👉 WIFI ANTENNA 👉 ቻናሎቹን መክፈቻ ኮድ 2ኛ:- እቤታቹ ETHIOSAT እና NILESAT ያላቹ ወይም 2ዲሽ ያላቹ የሚያስፈልጋቹ!! 👉 HD ሪሴቨር 👉 WIFI ANTENNA 👉 ቻናሎቹን መክፈቻ ኮድ 3ኛ:- እቤታችሁ WIFI ኑሮቹህ ኮስ ማየት ምትፈልጉ ካለምንም የዲሽ ሰሀን EVSION Iptv & MY Hd ኮድ በመግዛት ብቻ የፈለጉትን መመልከት ይችላሉ። ✳️ አዲስ አበባ ላይ ከ 6ወር እና ከ 1ዓመት መክፈቻ ኮድ ጋር እንገጥማለን! ከእርሶ ሚጠበቀው HD ሪሴቨር እና ዲሽ ሰሀን ማዘጋጀት ብቻ ነው!! ኳስ ምታዩበት ሰርቨር ቀኑ ካለቀ ከአብርሀም ዲሽ ማስሞላት ይችላሉ Cccam ♥Gshare♥forever♥funcam♥Apollo♥orange♥e-vision❤MY hd ናታን ዲሽ 0967437288
نمایش همه...
ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 l ፉልሃም ከ ሊቨርፑል 11:00 | በርንማውዝ ከ አስቶንቪላ 11:00 | ሊድስ ዩናይትድ ከ ወልቭስ 11:00 | ቶተንሀም ከ ሳውዝሀምፕተን 11:00 | ሌስተር ሲቲ ከ ብሬንትፎርድ 11:00 | ኒውካስትል ከ ኖቲንግሀም ፎረስት 01:00 | ኤቨርተን ከ ቼልሲ 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ 10:30 | ኦግስበርግ ከ ፍራይቡርግ 10:30 | ቦርሲያ ሞኝቼግላድባህ ከ ሆፈኒየም 10:30 | ቦቹም ከ ሜንዝ 10:30 | ዩኒየን በርሊን ከ ሄርታ በርሊን 10:30 | ወልፍስበርግ ከ ወርደር ብሬመን 01:30 | ቦርሲያ ዶርትሙንድ ከ ባየርን ሌቨርኩሰን 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 12:00 | ስትራዝቡርግ ከ ሞናኮ 04:00 | ክሌርሞንት ከ ፒኤስጂ @ETHIODISHINFO_1
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል , አመቱን ሙሉ በነፃ የኳስ ቻናል መኮምኮም ከፈለጉ ከኛ ጋር ይሁኑ! ምሽት ⏰ 4:00 ላይ ⚽️ Crystal Palace🆚Arsenal LIVE ON ✅SPORT 2HD በተጨማሪም 👇 BeinSport & D*tv በ ካርድ እና Iptv Apollo በመጠቀም። Amos 4w Sport 1/2/3/4 ነፃ ቻናል IRB Varzish ▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭ ሰርቨር ማስሞላት ስትፈልጉ እኛ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ ። Forever አንድ አመት 1200ብር Apollo5 አንድ አመት 1200ብር Forever + Apollo5 አንድ አመት 1400ብር Funcam አንድ አመት 600ብር Funcam + Apollo አንድ አመት 650ብር Super G-Share iks 6ወር 300ብር Super Bolt iks 6ወር 300ብር Evision iptv አንድ አመት 600ብር +251954944226 @ETHIODISHINFO_1
نمایش همه...
🙈 ለቀልድ ያህል። 🙈 በተወደደ ኑሮ የዘንድሮ ሌባ ከባድ ነው 😂። LNBዎንም በቁልፍ ነው ጠበቅ አርጎ መያዝ! ፎቶውን ያደረሰን ሀብቴ ከ #ሶዶ 😂😂😂
نمایش همه...
DSTV NOW APP Dstv በሞባይላችን ለማየት ዋና ዋና የሚያስፈልጉ ነገሮች 1 የሚሰራ ዲኤስቲቪ ሪሲቨር (አክቲቭ የሆነ) 2 DSTV NOW አፕልኬሽን 3 ሬጅስተር ማድረግ እንዴት መጠቀም እንችላለን አፕልኬሽኑን ከጫንን በሁዋላ ሬጅስተር ለማድረግ የስልክ ቁጥራችንን እና የካርድ ቁጥር እንዲሁም ኢሜል ያስፈልጉናል በመቀጠል አፑን እንከፍትና sign up የሚለውን እንነካለን ከዛ - ኢሜል የሚለው ጋ ኢሜላችንን - ካንትሪ የሚለው ጋ ባንዲራውን ነክተን ኢትዮጵያ ካደረግን በሁዋላ ስልክ እናስገባለን - ፓስዎርድ የሚለው ጋ ፓስዎርድ እናስገባና create account እንለዋለን - creat account ካልነው በሁዋላ 3 አማራጮችን ያመጣልናል smart card number በሚለው አማራጭ የካርድ ቁጥሩን እናስገባና find my dstv account የሚለውን ስንነካ ካርዱ የተገዛበትን ስልክ ቁጥር ያመጣላቹሀል ከዛ verification sms እንዲላክልን ሰሌክት አድርገን እንጠብቀዋለን አራት ዲጂት ኮድ ወደ ስልኩ ሲገባ አክቲቭ አድርገን እንጨርሳለን ከዛ የትም ሆነን በገዛነው ጥቅል መሰረት በስልካችን እናያለን ፍቃደኛ የሆነ ሰው ኢንተርኔት አክሰሱ ላለው 5 ሰው ሰው ሼር ማድረግ ይችላል ያም ማለት እኔ በገዛሁት ለሌላ ሰው እንዲጠቀም መፍቀድ ይችላል @Ethiodishinfo_1
نمایش همه...
DStv_v2.2.25_apkpure.com.apk17.99 MB
#ነፃ_ጥቅል_ከኢትዮ_ቴሌኮም ! ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 በጀት አመት 61.3 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ይህም የእቅዱን 87.6 በመቶ ነው ብሏል። ይህን በማስመልከት ለሦስት ቀናት የሚቆይ ነጻ ጥቅል ስጦታ ማቅረቡን ገልጿል። ኢትዮ ቴሌኮም ያስመዘገበውን ስኬት አስመልክቶ ከህብረተሰቡ ጋር ለመጋራት ሲል የዳታ፣ ድምፅ እና የመልዕክት ጥቅል ስጦታዎችን ማቅረቡን ነው ዛሬ ያሳወቀው። በዚህም፦ 👉 1.5 ጌጋባይት ዳታ በቀን 512 ሜባ፤ 👉 45 ደቂቃ በቀን 15 ደቂቃ፤ 👉 100 መልዕክት በቀን 33 መልዕክቶችን፤ 👉 የ10 ደቂቃ አለምአቀፍ ጥሪ በቀን 3 ደቂቃ ለተጠቃሚዎች በነጻ አቅርቧል። (ማስታወሻ ፦ ዓለም አቀፍ የጥሪ ስጦታው የተበረከተው ያልተገደበ የድምጽ ጥቅል፣ የጹሑፍና የኢንተርኔት ለሚጠቀሙ ነው) ስጦታው ከዛሬ ሐምሌ 21 ከሌሊቱ 06:00 ሰአት - እስከ ምሽቱ 12 ሰአት ድረስ ለ3 ቀናት ይቆያል። መረጃ 👇 @Ethiodishinfo_1
نمایش همه...
✅የአብዛኛው ሠው ጥያቄ ስለሆነው BISSKEY /የተቆለፉ ቻናሎችን የምንከፍትበት መንገዶች እነግራችዋለው 🔴➊  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ 🔵☞ የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ VARZISH የምንሞላ ከሆነ 2020ABEBCD0103D1 እንሞላለን ማለት ነው፡፡     🔴➋ SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus  🔵☞  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡ 🔴➌ SM 9700 GOLD + CA HD የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡ 🔴➍ SM 2550 HD CA MINI በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡ 🔴➎ SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 🔵ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡ 🔴➏ Eurostar EB 9600,9200,9300 እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን 🔴➐ IBOX 3030 HD   ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው 🔵☞ የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ 🔵🔵☞    ሁለተኛው መንገድ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡ 🔴➑ CORNOT HD RECIVERS ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡ 🔴➒ LIFE STAR 6060  & 8080 መጀመርያ የሪሲቨሮቹን ሶፍትዌር ከጫንን በኋላ የምንፈልገው ቻናል ላይ በማድረግ በቅድሚያ ሪሞቱ ላይ “F1+000” በመንካት patch menu active እናደርጋለን ከዛ ሪሞቱ ላይ “F1+333” በመንካት Bisskey ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➓   HD WORLD   RECIVERS የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።  🔴➊➊ LIFE STAR 4040 መጀመሪያ ምንከፍተዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 }  አራት ግዜ መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss key ዉን መሙላት ነው።         🔴➊➋   SM     F18 HD RECIVER በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡ 🔴➊➌  GSKY V6 RECIVERS 🔵☞  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛ ቻናሉ ይከፍታል፡፡ 🔴➊➍    LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+ የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው :: 🔴➊➎  LEG N24 +  🔵☞ ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➊➏  LIFESTAR 1000 -LS 2000- LS V6 -LS V7 🔵☞ ሪሞት ኮንትሮሉ የኮከብ ሎጎ ያለበት ባለ 1 FLASH ( USB )  ከሆነ አረንጓዴ በተንን ሲጫኑ BISSKEY ይመጣል ከዛን በማስገባት   መክፈት ይቻላል፡፡ 🔵☞ ለባለ ሁለት FLASH መሠክያ ላላቸው ደግሞ GO TO  ተጭነው BISSKEY ማስገባት ይችላሉ፡፡ 🔴➊➐  LTIGER HIGH CLASS V2 ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን 🔴➊➑  STAR GOLD MINI 🔵☞ MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡ 🔴➊➒  ALL FREE SAT RECIVERS 🔵☞ BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው፡፡ 🔴➋0  LIFESTAR DUAL FLAS LS  2350-LS 2425- LS 2020,3030,4040,LS 18HD ,LS 9300-LS 9200( ባለ ሁለት ፍላሽ የሚሠኩ ) 🔵☞ GOTO የሚለውን በመንካት BISSKEY  ማስገባት እንችላለን፡፡ 🔴➋➊  LIFESTAR 8585,9090,6060,8080 🔵☞ በመጀመርያ ሪሞታችን ላይ F1 እና 000 እንጫናለን አዛን  ACTIVE ሲሆንልን ከዛን በድጋሜ F1 + 333 ስንነካ BISSKEY ማስገብያ  እናገኛለን ፡፡ 🔴➋➋ TIGER E12 HD ULTRA RF ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡
نمایش همه...
በመጠኑ ሞክሯት 🙏🙏✅ https://t.me/+PX9sCnWmHedjYzJk
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.