cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@Dawit Teshome

✔️ ጥጋብ ከእግዚአብሔር የተቀበልነውን ጥበብ ይሰውርብናል ። ✔️_ባልደመቁ ብዕሮቼ፤ የነጠሩ ሀሳቦችን አነሳላቹሀለው ከእናንተ ሚጠበቀው#join በማለት ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው።💓 ለሀሳብ እና አስተያየት ስራዋን ለማቅረብ ከሻቱ 👉ይጠቀሙ @berhan_becha https://www.facebook.com/100066012890073/posts/14365428117

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
339
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትርጉም አለው ለ'ኔ የትንሣኤውን ቀን ፣ እኔ ሳስበው ዝም ብዬ አይደለም ፣ ትርጉሙ ገብቶኝ ነው ስሜት አይደለችም፣ ይህች ቀን ' ለ'ኔ ትልቅ ቦታ አላት፣ በህይወት ዘመኔ ስዎች ባይገባቸው ፣ የመስቀሉ ምስጥር ቢሳለቁበትም በዚያ ፣ታላቅ ፍቅር እኔ ይገባኛል የትንሳኤው ክብር እኔስ ይገባኛል የመስቀሉ ችንክር በቀራኒዮ ላይ ፣አምላክ ተንገላቶ መራራውን ፅዋ፣ ለኔ ሲል ተግቶ በዳግም መወለድ ፤በጦር ከወለደኝ ከማይጠፋው ዘር ፤የራሱ ሊያደርገኝ አላማ ኖሮት ነው፤ በኔ ላይ ያሰበው በህይወት ዘመኔ ፣ሊያደርግ የፈቀደው (ታዲያ!) ንጉስ በመስቀል ላይ፤ ስለኔ ሞተልኝ እኔን ሃጥሀኑን ፣ ከሃጥ ሊያድነኝ ከአጋንንት መንጋጋ ፣ጥርስ አስመለጠኝ በቤቱ እንድቆም ዛሬን ሲያኖረኝ የትንሳኤው ቀን ትርጉሙ ገብቶኝ ለዚያ ከሳሽ ጠላት እንዲህ አስባለኝ ተነስቷል ብዬ ፍሪዳን አልሰዋም ጠጅና ጠላውን ከቤቴ አልጠምቅም ቡና አላፈላም ጎረቤት አልጠራም አንድ ቀን አስቤ በፌሽታ አልስቅም ይህ ታላቅ ቅኔ ትርጉም አለው ለኔ ድንጋይን ገፍትረ መቃብር ፈንቅለ አዳፋውን ጨርቅ ከላዬ ላይ ጥለ ከሞት ስትነሳ ህይወት አለበስከን በትንሳኤው ቅኔ አዲስ ሰው አረ'ከን ፋሲካ ትንሳኤ ትርጉም አለው ለ'ኔ @yene_berhan #Dawit Teshome
نمایش همه...
መራራቅ ከ... ከፍ እንበል ወደላይ ላፍታ'ኳ ከሰማይ ዝቅ አንበል ወደ ስር መርዶውን ለማብሰር መሀል ሰፋሪ እንሁን ከየትም ላንደመር ከሰማይ እርቀን ከምድር ተኳርፈን በራሳችን ስፍር ከሚዛኑ ሆነን እንገኝ በባዶ ማይቻለውን ወዶ ማይነካውን መርጦ በራስ አለም በውስጠት ተውጦ።
نمایش همه...
ቅኔ_ነው ለነጠረ ሃሳብ ፣ ምላሽ ቢዳግተን አታሎ ማለፊያ ፣ ቅኔ ሆኖ ታየን አንደበቱ 'ርቱ ፣ ሲያወራ ሚያሳምን ቃሎቹ ፍካሬ ፣ ሆኖ ከተሰማን ቅኔ_ነው አልን ለተራ ፍልስፍና ፣ ሚዛን ለማይደፋ አመክንዮ የለው ፣ ከረብ ላልተሳፋ ቅኔ_ነው አልን የቋንቋ ሊቁ ፣ ገለፃው ከበደ ቃላትን ባሻው ፣ ይዞ ተራመደ ነጎደ ሲባል ሲብጠለጠል ከቅኔ ሳያጋድል ቃሉ ከበረታ ከለመዱት ዘዬ ተለይቶ ቢመጣ ቅኔ_ነው አልን ምንሰራው ብናጣ እኛ ቅኔ ሆነን ሚፈታን ስናጣ እንቆቅልህ እንጂ ምላሹ ከየት መጣ? (ምክንያት) የብዕሩ ቅኔ ፣ ሲፈታ በጥምረት የመደቡ ውቅር ፣ ከመልሱ ደረሰ አንዱ በሌላኛው ፣ ከቶ አልኮፈሰ ብረ ቃል አሰረ (የህያብ.......) በገቡበት ማያሶጣ ፣ የድር ቤት የሆነ ተሰውሮ ያለ ፣ ያለፍቺ የበነነ ቅኔ ቢዳግተን የሰማነው ሁሉ፤ የተፃፈው ሁሉ ቅኔ__ነው አልን እኛ ቅኔ ሆነን
نمایش همه...
ሰው ከማህፀን ሲወጣ፤ ታቅፎ ታዘለ ጦረኛ ነውና፤ በእቅፏ ዘለለ ጥቂት እንደቆየ፤ በዳዴ አንፏቀቀ ተራምዶ ሲቀና፤ መራመድ ዘለቀ እንደ ጨቅላነቱ ፣ ፈክቶ አልደመቀ በእርጅናው ተገን ፣ ጉልበት ተመዝምዞ ጥገኝነት ይዟል ፣ ከራስ ግጭት ይዞ ____
نمایش همه...
ማንነት ማን ለምትሉ፣ የማንነት ትርጎም ፍቺው ላልገባቹ እኔስ ማን ልበል፣ እናንተስ ማን ናቹ ✍5020 Dawit @yenebrhan Repost#
نمایش همه...
ጉልበቴ ለመንበርከክ ታከተው፤ እጆቼም ቃሉን ለመያዝ ሰነፉ፣ አእምሮዬም ዛለ፤ ልቤ በጠበኩት ነገር ሳይሆን ባላሰብኩት መንገድ ደከመ፤ የውስጤ ቁስል ወደ ማመርቀዝ ተቀየረ ነገሮችን የመርሳት ችግር እንዳለብኝ ሰመው ለታመመ መንፈስ ምን የሚባል ይሁን?ብቻ በዚህ ሁሉ መሀል ግን አጥርቼ የማውቀው አንድ እውነት አለ እርሱም እንደገና የአምላኬን ፊት መፈለግና ማምለክ። እንደገና አምልክሀለወው! እንደገና...እንደገና......... @yene_berhan
نمایش همه...
ብዙ ክርክር ለማሸነፍ በታገልክ ቁጥር ወዳጅነትህን አደጋ ላይ ትጥላለህ። #አትከራከር! @yene_berhan
نمایش همه...
እንግዲያውስ ዳዊት ማነው ምናምን ... ለምትሉ ስለኔ ለማወቅም የምትቋምጡ ነገ በደቡብ ቲቪ ከምሽቱ 2:00 ላይ ከፍሬያማ ስንኞች እንግዳ ስለሆንኩ ቁጭ ብላቹ ኮምኩሙኝ። የማታው ቢያልፋቹ እንኳ ሰኞ ከጥዋቱ 4:00 በድጋሚ ይተላለፋል።
نمایش همه...
ነገርም ሲያበቃ አንዳንድ ደካማዋች፤ የመኖር ቀሽሞች ህይወት በከበደች ፣ ፍሬው በመረረ ገመድ በረኪና ፣ ከውስጡ ጨመረ እንደኔ አይነቱ ደ'ሞ ሆኖ በአርምሞ... ብዕር ከወረቀት ፣ ለማጣመር ያዘ አንድ ሁለት እያለ ፣ ሁሉን አሰፈረ በመረጣት ብዕር ፣ በዛች ከበረ https://t.me/yene_berhan
نمایش همه...
@Dawit Teshome

✔️ ጥጋብ ከእግዚአብሔር የተቀበልነውን ጥበብ ይሰውርብናል ። ✔️_ባልደመቁ ብዕሮቼ፤ የነጠሩ ሀሳቦችን አነሳላቹሀለው ከእናንተ ሚጠበቀው#join በማለት ቤተሰብ መሆን ብቻ ነው።💓 ለሀሳብ እና አስተያየት ስራዋን ለማቅረብ ከሻቱ 👉ይጠቀሙ @berhan_becha

https://www.facebook.com/100066012890073/posts/14365428117

መለየት! በዚህ ስል ጭንቀቱ በዚያም ውጥረቱ ሳልፈልግ ሳልመርጠው ከቦኛል በውነቱ ራሴን ለማስከን ስገባ ከቤቱ ለዘላለም ብሎ አንቀላፍቶ ሸኘኝ ውጥረት ምናምኑ ዳግም ላያገኘኝ ከዚች ከንቱ አለም በክብር አረገኝ
نمایش همه...