🅾🅽🅻🅸🅽🅴 ስራ
رفتن به کانال در Telegram
በየቀኑ የተለያዩ እና አንድ እርምጃ ከፍ እምንልበት ስራ እንሰራለን ኑ አብረን እንስራ አብረን እንደግ ለማንኛዉም ጥያቄ 0939258578 መደወል ይቻላል ወይም @King_A27 ላይ መናገር ይቻላል ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን
نمایش بیشتر499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
499
Repost from 🌻ግእዝ🌻 🌻Tube🌻
†✝† እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላምና በፍቅር አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝†
†✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝†
†✝† ብርሃነ ትንሣኤ †✝†
†✝† የዓለማት ሁሉ ፈጣሪ : የዘለዓለም አምላክ ወልድ ዋሕድ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህች ዕለት መግነዝ ፍቱልኝ : መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በባሕርይ ኃይሉና ሥልጣኑ ተነስቷልና እንኳን ደስ አለን::
††† ከዚህ በኋላ ለ50 ቀናት እንዲህ እያልን ሰላምታ እንለዋወጣለን:-
††† ክርስቶስ ተንስአ እሙታን!
¤በዐቢይ ኃይል ወስልጣን!
††† አሠሮ ለሰይጣን!
¤አግዐዞ ለአዳም!
††† ሰላም!
¤እምይእዜሰ!
††† ኮነ!
¤ፍሥሐ ወሰላም!
በእርግጥም አምላካችን በሞቱ ሞትን ገድሎ : በትንሣኤው ሕይወትን አድሎናልና ደስታ ይገባናል:: መድኃኔ ዓለም በኅቱም ድንግልና እንደ ተወለደ በኅቱም መቃብር ተነስቷል:: ለደቀ መዛሙርቱም "ሰላም ለእናንተ ይሁን" ሲል በዝግ ደጅ ገብቷል::
በዕለተ ትንሣኤው የመጀመሪያውን ደስታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተካፍላለች:: የእርሷን ያህል በሃዘን የተጐዳ የለምና:: ቀጥለው ቅዱሳት አንስት እነ ማርያም መግደላዊት ትንሣኤውን አይተዋል:: ሰብከዋልም::
††† በዚሕች ቀን ማዘን አይገባም:: በትንሣኤው የደነገጡና የታወኩ የአጋንንትና የአይሁድ ወገኖች ብቻ ናቸውና::
††† አምላካችን ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ከትንሣኤው በረከት አይለየን:: በዓሉንም የሰላም : የፍቅርና የበረከት ያድርግልን::
††† የጌታችን በጐ ምሕረቱ በሁላችን ትደርብን::
††† "ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም:: 'የሰው ልጅ በኃጢአተኞች እጅ አልፎ ሊሰጥና ሊሰቀል: በሦስተኛውም ቀን ሊነሣ ግድ ነው' እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደተናገረ አስቡ::" †††
(ሉቃ. ፳፬፥፭-፰)
††† "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል:: ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኗልና:: ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና::" †††
(፩ቆሮ. ፲፭፥፳)
🙏ሰላም ለተንሣኤከ ለአዳም ዘኮነ ። ዕለተ መድኃኒት እምተኰንኖ ። እግዚአብሔር ሕጽረኒ ሐጽረ መስቀልከ ዕፀ አድኅኖ ። የኀድግኑ ዘተከለ ወይኖ ። እንበለ ያስተናጽሕ ዐውዶ ወይጽቁን ጸቆኖ ።🙏🙏🙏
🙏ሰላም ለተንሣኤከ ከመ ኅዳገ ወይን ኃያለ ። ድኅረ ሞትከ አምላክ በዲበ መስቀል። አግዞዘ ሱቀኒ የማንከ ዘሣህል ። እመ በጽሐኒ ወዲቅ ወተዳደቀኒ ሀጕል ። አንሦኦትየ እስመ እንተ ትክል ። በሐመ በፈቃዱ ወሞተ በፍቅሩ ። ሙቁሐነ ይፍታሕ እለ ተአሥሩ ዳዊት ንጉሥ በከመ ይቤ በቃለ መዝሙሩ ዮም በሠሉስ እምነ ሕቱም ዝኅሩ ። እግዚአብሔር ተንሥአ ወተዘርዉ ፀሩ ።🙏🙏🙏
መልካም በዓል 🙏
በጸሎታቹህ አስቡኝ 🙏
ወስብሐት ለእግዚአብሔር 🙏
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/
ምንጭ ዝክረ ቅዱሳን 🙏🙏🙏
499
ምን ለማለት ፈለጌ መሠላችሁ ሁሉም ነገር በብልሀት እና በጥበብ እንጅ በጉልበት እሚሆን የለም ብዙ ልጆች ግርም እምትሉ Online ስራ ዉሸት ነዉ እትትት😡
እናንተ ዉሸት የሆነዉ ብቻ ስለሚታያችዉ ነዉ እኛ ምንም ሳንከፍል እዉነተኛ ስራ እየሰራን ነዉ በቀን ከ 50 እስከ 500$ እየሰራን ነዉ
499
የሳይኮሎጂ ፕሮፌሰሩ ወደ ክፍል ገብቶ የእለቱን ወሳኝ ትምርት ለመጀመር ወደ ቦርድ እንደዞረ ፉጨት ሰማ። ወደ ተማሪዎቹ ዞሮ ማን እንዳፏጨ ጠየቀቃቸው ፣ሁሉም ዝም አሉ።
ፕሮፊሰሩ ተረጋግቶ ፣ እስክሪቢቶውን ወደ ኪሱ እየከተተ ፣ የዛሬው ሌክቸር እዚ ላይ ያበቃል፣ አለና ፈገግ ብሎ ነገር ግን መጀመሪያ አንድ ታሪክ እነግራችኋለው አላቸው። ሁሉም በጉጉት መጠበቅ ጀመረ
" ትላንት ቤቴ እንቅልፍ ስላስቸገረኝ ፣ዝም ብዬ ተነስቼ ነዳጅ ሞልቼ በዛውም ልናፈስ ለዛሬም ጊዜ ለመቆጠብ ከመሽ ወጣሁ ነዳጅ ከሞላሁ በኋላ ከትራፌክ ነጻ የሆነው መንገድ ላይ እየተንሸራሸርኩ ከሆነ ድግስ ቦታ የወጣች የምትመስል ቆንጂዬ ወጣት አየሁ።
መኪናዬን አዙሬ እርዳታ እንደምትፈልግ ጠየኳት "ታክሲ እንዳጣች እና ቤቷ እንዳደርሳት ጠየቀችኝ"
ጋቢና ገባች....ማውራት ጀመርን....ውበት ብቻ ሳይሆን ባወራነው ርእስ ሁሉ በጣም ስማርት ጭንቅላት እንዳላት ከምታወራው መገመት ቻልኩ።
ቤቷ እንደደረስን ፣በጣም ጥሩ ሰው እንደሆንኩ ነገረችኝ ፣እኔም ጥሩ አስተሳሰብ እንዳላት ነግሬያት በሌላ ጊዜ ተገናኝተን ሻይ ቡና እንድንል ጠየኳት በሀሳቤም ተስማማች ፣ዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር እንደሆንኩ አውርተን ፣ስልክ ተለዋወጥን።
ልንለያይ ስንል አንድ ነገር ላስቸግርህ ስትለኝ ፣ምንም ችግር የለውም አልኳት ።"ወንድሜ አንተ የምታስተምርበት ዩኒቨርስቲ ውስጥ ተማሪ ነው፣ በኛ ግንኙነት እንዳይጎዳ ቃል ግባልኝ" አለችኝ ....ችግር የለም ብዬ ስሙን ጠየኳት ስሙንም ነገረችኝ።
ምናልባት ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርስቲው ውስጥ ስለሚማሩና ተመሳሳይ ስም ሊኖራቸው ስለሚችል ወንድምሽን እንዴት ልለየው እችላለሁ ? ስል ጠየኳት።
እሷም :- ወንድሜ አንድ መለያ ባህሪ አለው በሱ ታውቀዋለህ፣ ፉጨት ማፏጨት ያዘወትራል። አለችኝ ከዛ ሁሉም ተማሪ ወደ አፏጨው ልጅ ዞሮ ማየት ጀመሩ
499
ከ 4 ቀን በፊት ከፕላትፎርሙ ስራ የጀመራችሁ ልጆች ኑ አሁን ወንበር ላይ ነኝ ኤክስቸንጅ አድርጉ Level 3 ግቡ እና ኤጀንት ሁናችሁ ተከፋይ ሁኑ ID 1987448
499
ያልተማሩት የ60 አመት እናት ወደ ባንክ ጎራ ይላሉ። አንድ ወጣት የባንክ
ሰራተኛ እያስተናገዳቸዉ ነው።
ልጁ; ማዘር
እናት; አቤት
ልጁ; ኑ እዚህ ጋር ይፈርሙ
እናት; በጣታቸው እንደሚፈርሙ ሲነግሩት
ልጁ; በአካዉንታቸዉ ያለዉን በሚሊዮን የሚቆጠር ብር አይቶ በመገረም…
"እማማ ይህ ሁሉ ብር እያሎት እንዴት አልተማሩም?" ብሎ ድምፁን ከፍ
አድርጎ በኩራት ደረቱን ነፍቶ በተሽከርካሪዉ ወንበር ወዲህ ወዲያ እያለ
ሲጠይቃቸው።
እናት; ወጣቱን ልጅ በአንክሮ ሲመለኩቱ ቆዩና…በተራቸዉ ድምፃቸውን ከፍ
አድርገው "አዬ ልጄ ተምረህም እኮ እየቆጠርክ ያለኸው የኔን ብር ነው…"
አሁንም እናት ዞር ዞር ብለዉ ዙሪያ ገባዉን አዩና "ማናጀሩን እየኸዉ?
ልበልጠዉ የምችለው በትንሽ አመታት ነው እሱም እንዳንተ ተምሯል
አሁንም ግን እየዉ ተወጥሮ ሰዎች ብር አመጡልኝ አላመጡልኝ ብሎ
ተጨንቋል። አንተም ካላሰብክበት እጣ ፋንታህ ይህ ነው። ተምረህ
ላልተማርነዉ ትሰራለህ።
ልጁ; ደነገጠና "ምንድነው ማስብበት?"
እናት; እኔ ባልማርም ጡረታ የወጣሁት በአንተ እድሜ እያለሁ ነው።
ተማርን ብለዉ የሚንቁትን ስራ እሰራ ነበር። ለዚህ ሁሉ ሚስጥር ደሞ ዝቅ
ብሎ መስራቴ ነው። ሀብታም የመሆንም ሚስጥር ኩራትን አሶግዶ ዝቅ
ብሎ መስራት ነው!!!!!
ወዳጄ መለወጥ ስኬታማ መሆን ከፈለክ የግድ መማር አይጠበቅብህም
ምክንያቱም ከትምህርት ቤት ይልቅ ህይወት እጅግ ብዙ ብዙ ነገሮችን
ታስተምርሀለች። ስለዚህ ከታሪኩ ላይ የምንማረው ሀብታም የመሆናችን
ሚስጥር ዝቅ ብሎ ጠንክሮ የመስራታችን ዉጤት መሆኑን ነው
አመሰግናለሁ።😎😎
ምን ትምህርት አያስፈልግም
ብር አትከፍሉም
ስልክ ብቻ ካላችሁ ከኛ ጋር በቀን ከ 500 እስከ 5000 ብር አብረን እንስራ
👇👇👇👇
@King_A27
499
+1
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
499
ይህ ሰው ሚስተር ሳይ ይባላል ። የሆነ ጊዜ ወደአውሮፓ መሄድ ፈልጎ በ500 ሺ ዶላር የገዛትን ሮል ሮይስ መኪናውን አስይዞ 500 ዶላር ብድር እንዲሰጠው ጠየቀ ። ተፈቀድለትና ዶላሩ ተሰጠው...
እሱም የመኪናዋን ቁልፍ ሰጥቶ ሄደ ። የባንኩ ሰራተኛም መኪናዋን እየነዳ ወደባንኩ የመኪና ማቆሚያ አስገብቶ አቆማት። ከሳምንት በኃላ የባንኩ ማናጀርና የብድር መኮነኑ የሚስተር ሳይን አካውንት ሲያዩት ብዙ ሚሊዮን ዶላር አለው። ይሄ ሁሉ ገንዘብ እያለው 500 ዶላር ብቻ ለምን ተበደረ የሚለው ግራ ገባቸው ።
ከ2 ሳምንት በኃላ ከነወለዱ 506.50 ዶላር ከፍሎ መኪናውን ይዞ ሲወጣ ማናጀሩና ሌሎች የባንኩ ሰራተኞች ሚስተር ሳይ! ያ ሁሉ ሚሊዮን ዶላር እያለህ ይችን ዶላር ብቻ የተበደርከው ለምንድን ነው? አሉት ።
ሚስተር ሳይ ፈገግ ብሎ፡- በዚህ ወቅት በ6.50 ዶላር መኪናየን ለ2ሳምንት የሚጠብቅልኝ ከዚህ የተሻለ ታማኝ ቦታ የት አገኛለሁ?" አላቸውና ወደቤቱ ተመለሰ።
ወዳጀ! ማንንም ሳትጎዳ ጭንቅላትክን ተጠቀምበት!
ለዚህ ደግሞ ይሄዉ ያለ ምንም ልፋት ማንምም ምንምም ነገር ሳያጣ በትርፍ ስአታችን ብቻ እየሰራን ብዙ $ እየሰራን ነዉ
ለመስራት እና ስለ ስራዉ ሙሉ መረጃ ለማግኘት @King_A27 ላይ አናግሩኝ
499
በዚህ ሁለት ቀን የተመዘገባችሁ ቤተሰቦች የቀን ታስክ መስራታችሁን ቸክ እርጉ 20K የሞላችሁ አናግሩኝ ማታ ከ 3:00 ጀምሮ መታችሁ ኤክስቸንጅ ማድረግ ትችላላችሁ
#መልካም_ቅዳሜ
