cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ስለ ህይወት ቃል... 1ኛ ዮሐንስ 1:1

1ኛ ዮሐንስ 1 ስለ ሕይወት ቃል ከመጀመርያው የነበረውንና የሰማነውን በዓይኖቻችንም ያየነውን የተመለከትነውንም እጆቻችንም የዳሰሱትን እናወራለን፤ 2 ሕይወትም ተገለጠ አይተንማል እንመሰክርማለን፥ ከአብ ዘንድ የነበረውንም ለእኛም የተገለጠውን የዘላለምን ህይወት እናወራችኋለን፤ #creater 👉 @Beki_Christian

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 039
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ካነበብኩት ከማያምን ሰው ጋር ብቻ ሳይሆን ከሚያምንም ጋር በማይመች መንገድ አትጠመድ! @slehiywet
نمایش همه...
1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
💥ይህንን የምታዩ ቅዱሳን በሙሉ ኢየሱስ የሚለውን ስም በምትጠቀሙት በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ፕሮፋይላችሁ በማድረግ ከእኛ ጋር ዘመቻውን አትቀላቀሉም? 🙏 🗣️ሚዲያውን በዚህ ድንቅ ስም እናጥለቅልቀው። እኔ አድርጌአለሁ እናንተስ? 😍 ለምታውቁት ቅዱሳን በሙሉ መልዕክቱን አጋሩት ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም.. #ኢየሱስ 🔥 ጸጋ ና ሰላም ይብዛላችሁ ❤️ @slehiywet
نمایش همه...
1
ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ቃል መስማት አለብን፤ ምክንያቱም ሁል ጊዜ ቃሉን እንረሳለን፣ ችላም እንለዋለን። @slehiywet
نمایش همه...
2👍 1
በለው ልፋ እሯጭ መሳይ ግን ቀርፋፋ ያለ ኢየሱስ ነው ሊጠፋ አድማጭህን አስፋ እምቢልታህን ንፋ በለው: ነው ከንቱ የዓለም ቡቱቱ መንፈስ አክሺ ህይወት አጥፊ መልካም መሳይ ክፉ እታላይ ወስዶ አርቆ ፈጥፋጭ ከላይ። ና ና በለው ርቆ ሳይሄድ ቶሎ አውርደው ከኢየሱስ ጋር በል ስቀለው። አምጥው ጥራው ወደ እውነት ወግተህ አድነው ስጠው ህይወት። ✍️TULIP @slehiywet
نمایش همه...
6👍 4🤮 1
REMINDER 🗣 ፈተና ሚበዛብንም ሚቀልልንም በእኛ ጥንካሬ ና የመቋቋም ልክ መሆኑን አንዘንጋ ! @slehiywet
نمایش همه...
👍 2💩 1
ሁሉንም ከሚተች እንዲሁም ሁሉንም ከሚቀበል ሰው ራሳችሁን ጠብቁ። @slehiywet
نمایش همه...
🤮 2
ስላልሞቱ ብቻ ከመኖር እግዚአብሔር ያድነን! @slehiywet
نمایش همه...
10🤮 1
ለመዳን አንድ ና አንድ ነገር ማለትም እምነት ብቻ ሲያስፈልግ ይህን የድነት ህይወት እስከመጨረሻ ለማስቀጠል እምነት አለኝ ብቻ ማለት ግን አይሆንም በፀጋ ህይወት መመላለስ ና ክርስቶስ በእኛ እንዲኖር መፍቀድ አለብን የእምነት ህይወት መገለጥ ይኖርበታል። @slehiywet
نمایش همه...
👍 4
አንድ ሰው አሁን ድኗል ወይም አልዳነም አምኖ ነበር አሁን ክዷል ምንለው እኛ አራሳችን ሰዎች ነን እንጂ እግዚአብሔር ገና ሲፈጥረን እራሱ መጨረሻችንን አይቶ ስለሚያውቅ የእሱ እውቀት አንድ ሰው እሱም አንድ ሰው ድኗል ወይም አልዳነም ሚለው ነው። መውጣት መግባት፣ ድኖ ነበር አሁን ግን ክዶ ከህይወት መዝገብ ላይ ተፍቋል ሚባል ነገር እግዚአብሔር ጋር አለ ብለን ማሰብ የለብንም። እንደዚህ የምንለው እውቀታችን የተገደበው እኛ ሰዎች ነን። @slehiywet
نمایش همه...
👎 1
እብረን እናመስግን🙏 እግዚአብሔር ሆይ ሁሌም ለእኛ ለልጆችህ ማይጠቅመንን ነገር አሻግረህ አይተህ ስለምትወስድብን ና መማር ያለብንን ስለምታስተምረን ሚጠቅመንን ደሞ ስለማታስቀርብን እናመሰግንሀለን ክበርልን በልጅህ በኢየሱስ ስም ምስጋናችንን ተቀበለን አሜን። @slehiywet
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.