cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ገመናዬ

🔹ስሜትህን፣ ፍላጎትህን፣ አላማህንና ጊዜህን ራስህ ካልተቆጣጠርከው ምንም እንዳትጠራጠር ሌሎች ይቆጣጠሩታል! ይሄ እንዲሆን እንደማትፈቅድ ደግሞ እርግጠኛ ነኝ፤ ያለህበት ሁኔታ በማን ቁጥጥር ስር ነው? አስብበት ወዳጄ!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
1 238مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Why?
نمایش همه...
ለካስ እውነት ነው የአበው ተረቱ ጆሮ ባዳ ነው ለባለቤቱ💯 Eyob mekonnen❤️
نمایش همه...
አንድ ምሽት ከዚህ በኋላ እንደዚህ መኖር የለብኝም ብዬ ወሰንኩ። በአንድ ምሽት አልተቀየርኩም እና በእርግጥም ቀላል አልነበረም። የመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ስቃይ ነበሩ - እያንዳንዱ ነገር ኮምፒውተሩ ወዳለበት ክፍል ሄጄ የምፈልገው ስሜት እንዳገኝ የሚያነሳሱ ነበሩ። በተከታታይ ለወራት ክፍት ቁስል እንዳለኝ ነበር የሚሰማኝ። ግን ከዛ በሚገርም ሁኔታ ቁስሉ መዳን ጀመረ። አሁንም በወሲብ ፊልም ውጤቶች ጋር ነው የምኖረው። በባል እና ሚስት መካከል ያለው የወሲብ እና ፍቅር እይታዬ ተበላሽቷል። ግን እየተማርኩ ያለሁት የወሲብ ፊልም እውነት አልነበረም እና አይደለም - የቁም ቅዠት ነው። እና ወሲብን ካስቀመጥኩበት ትልቅ መደብ እያወረድድኩት ነው። በወሲብ ፊልም የምትቸገሩ ከሆነ፤ ብቻችሁን እንዳልሆናችሁ እወቁ። እና ስለምታልፉበት ነገር የምታወሩት ሰው ቢኖር በእውነት ይረዳል። @gemenayee
نمایش همه...
ፀሀፊ፣ ኮሜዲያን፣ ዳንሰኛ ነኝ። ግን በእውነት እኔ ማን ነኝ? ገና እየፈለኩ ነው ያለሁት። ...ሁሉም ሰው የሆነ ጊዜ ላይ “እኔ ማን ነኝ?” ብሎ ጠይቋል። ማን ናችሁ ተብላችሁ ብትጠየቁ፤ ምንድን ነው የምትመልሱት? የተጋፈጡት ችግር ማንነቶን መፈለግ እና በማንነቶ ላይ መተማመን ከሆነ፤ ከቡድናችን አንድ ሰው ቢያናግሮት ደስ ይለዋል። ብቻዎን አይደሉም። @gemenayee ❇️
نمایش همه...
ህይወትን እንደ ሙከራ አስቦ መኖሩን አቁም! ጊዜ የሚባል የፈጣሪ ታናሽ ወንድም አለ፤ ቆሞ አይጠብቅህም። ዛሬ የመጨረሻ ቀንህ እንደሆነ አስበህ ጥግ ድረስ ተጠቀምበት፤ ወዳጄ ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም ቢሆን አስተማማኝ አይደለም! Credit © Inspire In Ethiopia @gemenayee
نمایش همه...
እኛ በእኛነታችን የማንታወቅ ከሆነ በእኛነታችን እንደተወደድን አይሰማንም። በዛውም ጊዜ እውነተኛ ማንነታችንን ከገለፅን የምንገፋ ይመስለናል። ይሄ አስጨናቂ ኡደት እውነተኛ ማንነታችን ጭምብል እንዲለብስ እና ከሰዎች ጋር ያሉን ግንኙነቶች ባዶ እና የማያሳደስቱ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል። @gemenayee ❇️
نمایش همه...
ራስን ለማጥፋት ማሰብ ማለት ስለ ህይወት እና የወደፊት ውሸትን ማመን ማለት ነው። ከድሮ ጀምሮ ብዙ ሰዎች በስጥመት ተሰቃይተዋል ግን ለስሜታቸው አልወደቁም ወይም ስሜታቸውን አላመኑትም። በሱ ፈንታ ለመቀጠል ጽናት ነበራቸው፤ የወደፊት ህይወታቸው የተሻለ እንደሚሆን በማመን ውስጥ ያለ ጽናት። አንተም ይሄ ጽናት ሊኖርህ ይችላል። በቴሌግራም ከፈለጉ : @gemenayee
نمایش همه...
ይሄን የምታነበው ምናልባት ራስህን ለማጥፋት አስበህ ሊሆን ይችላል። ወይም ሊያጠፋ ያሰበ ሰው ታውቅ ይሆናል። ምናልባት ለህይወት ተስፋ ያጣህ ሰው ብትሆን፤ እባክህን ማንበብህን ቀጥል በግል ከአንተ ጋር ማውራት ስለምፈልግ። ህይወትህን ለማጥፋት አስበህ ጨርሰሃል ወይም ሞክረሃል። ልታስብ የምትችለው ሁሉ ህይወትህ ምን ያህል ተስፋ እንደሌለው፤ ይሄን ህይወትህን እንደዚህ መኖር መቀጠል እንደማትችል ይሆናል። ስቃዩ በጣም ከባድ ነው። ማንም የተሸከምከውን ሸክም ወይም ውስጥህ ያለውን የስሜት ብጥብጥ አይረዳህም። ግን አሁን እዚህ ነህ እና እዚህም ስለሆንክ እባክህን የሆነ ተስፋ ላካፍልህ ህይወትህ የተለይ እንዴት ሊሆን እንደሚችል እና ለህይወት ሌላ ዕድል ለምን መስጠት እንዳለብህ። አማራጭ፡ ህይወትን ከማጥፋት ከመሞከር ውጪ ያለ ሌላ ነገር ለማድረግ እንድትሞክር በትህትና ጠይቅሃለሁ። በ ነጻ እና ምስጢር የሚጠብቁ አማካሪዎች ከታች ባለው link ያግኙ:: At Gemenaye we are here to help you! contact us at
نمایش همه...
ዘማሪ ደረጀ ማሴቦ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "የለህም ተወዳዳሪ" ➠ GENRE: New LIVE WORSHIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 22.1 MB ➠ TIME: 12:04 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
نمایش همه...
ዘማሪ አቤነዘር ለገሰ ━━━━━━━━━━━━ ➠ TITLE: "እየሩሳሌም" ➠ GENRE: New CLIP ➠ Quality: MP3 ➠ SIZE: 19.1 MB ➠ TIME: 10:18 ➠ CHANNEL : @marsilchannel ━━━━━━━━━━ ➠share link:t.me//marsilchannel
نمایش همه...