Ihsan jemeas
የ ኢህሳን ጀመአ አባሎች እንኳን ደህና መጣቹ ። አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ስለ ኢህሳን ምን ያውቃሉ? 🎋 አላማ 👉 ንቁ እና በየትኛውም ህብረተሰብ ላይ ተሳታፊ ሙስሊም መፍጠር 👉 የ ተቸገሩ ሙስሊም ቤቶችን በር ማንኳኳት 👉 ሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ትኩረት ያጡ ሊሰሩ የሚገቡ ክፍሎች ላይ መሳተፍ እና ክፍተቶችን ለ ማጥበብ መሞከር 🎋 ትኩረት 👉 ሂጃብ ላይ ንቅናቄ
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
707
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭
Joro yalew shar.......
2.36 KB
Photo unavailableShow in Telegram
#የዘራናት_ፍሬ
የድእዋ እዲሁም የጥበብ ስራ ሚቀርብበት ታላላቅ ዳኢዋች የሚቀር ቡበት ትልቅ ፕሮግራም በ ቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ ከጥዋቱ 2:30 ጀምሮ የካሄዳል ።
ትኬቱን ማግኘት ለምትፈልጉ በ ስልክ ቁጥር
በ 0973933624
0948000114
0932094764
የደውሉልን ።
ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን ‼
Telegram: https://t.me/EHSANCHARITI
instagram: https://instagram.com/official_ihsan_charity?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Facebook: IHSAN CHARITY GROUP
Youtube:https://youtu.be/uoypxLpHS_A
ሰብዓዊነት በተግባር ከኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ጋር በመተባበር በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው መስጂዶች የቁርዓን ድጋፍ አደረገ
ማክሰኞ የካቲት 8/2014 ሰመራ, አፋር
ሰብዓዊነት በተግባር ከኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ጋር በመተባበር በአፋር ክልል በጦርነቱ ሳቢያ በመስጂዶች ውስጥ ለወደሙና ለተቃጠሉ ቁርዓኖች መተኪያ የሚሆን 1600 ቁርዓን በዛሬው እለት ለአፋር ክልል መጅሊስ አስረክቧል።
በርክክብ መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአፋር ክልል መጅሊስ ፕሬዝዳን የሆኑት ሸይኽ ሙሐመድ ደረሳ ሙሳ ድጋፉን ላደረጉት ሁሉ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ኢህሳን የልማትና መረዳጃ እድር ከተለያዪ የአዲስ አበባ ከተማ ማህበረሰቦች ያሰባሰቡት እነዚህ ቁርአኖች በክልሉ በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ቁርአኖች ለመተካት ከማገዙ ባለፈ የቁርአን እጥረቱንም ያቃልላል ተብሏል።
ሰብዓዊነት በተግባር ከዚህ ቀደም ከባዩሽ ጀመዓ ጋር በመተባበር ለክልሉ 4000 ቁርአን ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል።
ማክሰኞ የካቲት 8 2014
#ሰብአዊነት_በተግባር
ኢህሳን የልማት እና መረዳጃ ተቋም በዛሬው እለት ለአፋር ለሚገኙ ወገኖች 26 ካርቶን ወይም 1650 በላይ ቁርአንን አስረክቦል።
ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን
#ሼር_ሼር ‼
በአፋር ና በአማራ ክልል ብዙ መስጂዶች ብዙ ዛውያዋች ወድመዋል። እሱም ሳይበቃ የተከበረውን ቅዱስ ቁርአን አቃጥለዋል ቀደዋልም። እናም ይህንን ክፍተት ለመምሎት በኢህሳን ጀመአ የቁርአን የማሰባሰብ ዘመቻ ተጀመሮል እና ሁላቹም እድትቀላቀሉን እየጠየቅን ይህንንም ፍቶ ፕሮፍል በማረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ። ይህን የማይቆረጥ አጅር ተካፍይ እድቶኑ እጋብዞታለን።
ለመነየት የፈለጋቹትን ቁረአን መተን እንቀበላለን ።
ስልክ:0973933624
:0948000114
ኢህሳን እየሰጠን እናድጋለን‼
https://t.me/EHSANCHARITI
በ ኢህሳን የ ነገ ቤታችንነ የማፅዳት ፕሮግራም
እሁድ መስከረም 2 በ ኮልፌ የ እስላም መቃብር ጥዋት እንገናኝ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.