cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ

አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
73 701
مشترکین
+8324 ساعت
+7567 روز
+2 62030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
በአዕምሮ ምጥቀት (አይኪው) ቀዳሚ የአፍሪካ ሀገራት ችግርን የመፍታት አቅም፣ የማስታወስ ችሎታ፣ ምክንያታዊነት እና የቋንቋ ክህሎት የአዕምሮ ምጥቀት መለኪያ ናቸው። የአዕምሮ ምጥቀት (አይኪው) ፈተናዎች ምዕራባውያንን ብቻ ያማከሉ ናቸው በሚል ይተቻሉ። በአዕምሮ ብሩህነት፣ ብልህነትና አስተዋይነት ከአፍሪካ የተሻለ ነጥብ ያላቸው 10 ህገራትን ይመልከቱ፦ https://bit.ly/4bbyoiV
6 91326Loading...
02
እስራኤል ከሄዝቦላ ጋር ጦርነት ውስጥ ብትገባ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች የእስራኤል ከፍተኛ ልኡክ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪዎች ጋር በዋሽንግተን ውይይት አድርጓል። https://bit.ly/4bi0oBJ
8 7712Loading...
03
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 42 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ የእስራኤል ጦር ባወጣው መግለጫ "ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የእስራኤል ጦር ጀቶች በጋዛ የሚገኙ ሁለት የሀማስ መሰረተልማቶችን መትተዋል" ብሏል። https://bit.ly/4cysiug
10 1320Loading...
04
የአለማችን ውድ የእግር ኳስ ቡድኖች የቢሊዮን ዶላሮች ገበያ የሚያንቀሳቅሰው እግር ኳስ ተወዳጅነቱ አለም አቀፋዊ ነው፡፡ ቡድኖች በተጫዋች ሽያጭ፣ በስፖንሰር፣ የቴሌቪዥን ውል፣ በማሊያ እና በትኬት ሽያጭ በአመት ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ፡፡ https://bit.ly/4caEtxj
10 6439Loading...
05
የአለማችን ውድ የእግር ኳስ ቡድኖች የቢሊዮን ዶላሮች ገበያ የሚያንቀሳቅሰው እግር ኳስ ተወዳጅነቱ አለም አቀፋዊ ነው፡፡ ቡድኖች በተጫዋች ሽያጭ፣ በስፖንሰር፣ የቴሌቪዥን ውል፣ በማሊያ እና በትኬት ሽያጭ በአመት ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ፡፡ https://bit.ly/4caEtxj
10Loading...
06
ቻይና በጄነራሎቿ ላይ የሙስና ዘመቻ ከፈተች ሀገሪቱ ከሙስና ጋር በተያያዘ በባለፈው አመት በመከላከያ ሚንስትሯ ላይ የሙስና ክስ መክፈቷ ይታወሳል። https://am.al-ain.com/article/china-starts-anti-corruption-campaign-army
11 8543Loading...
07
በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀጅ ተጓዥ ዜጎቿ የሞቱባት ግብጽ ጉዳዩን ለመመርመር ኮሚቴ አቋቋመች ባለፉት ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ለሀጅ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች እስከ 51 ዲግሪ ሴልሸስ በደረሰው ከባድ ሙቀት ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉ ተዘግቧል። https://am.al-ain.com/article/egypt-forms-crisis-team-as-hajji-death-toll-climbs
11 9462Loading...
08
እስራኤል በጋዛ የእግረኛ ወታደሮች እጥረት እንዳጋጠማት ተነገረ እስራኤል ከሊባኖሱ ጋር ያላት ውጥረት እየተካረረ መሄዱ ወደ ጦርነት አምርቶ ሌላ ጋዛን እንዳይፈጥር ተመድ አስጠንቅቋል። https://bit.ly/3VR2Meb
12 5086Loading...
09
በፓኪስታን ቅዱስ ቁርአን አቃጥሏል የተባለ ጎብኝ ተገደለ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጎብኝው በቁጥጥር ስር ከዋለበት ፖሊስ ጣቢያ አስወጥተው በደቦ እንደገደሉት ተገልጿል። https://bit.ly/4bfcyLm
12 84817Loading...
10
ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆን የምታገኝው ጥቅም ምንድን ነው? ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ይጀምራል። https://bit.ly/3VRphjc
12 9223Loading...
11
ሊባኖስ ሌላኛዋ ጋዛ እንዳትሆን የተመድ ዋና ጸኃፊ አስጠነቀቁ በተመድ የኢራን ተልእኮ ሄዝቦላ ራሱን እና ሊባኖስን ከእስራኤል ጥቃት የመከላከል አቅም አለው ሲል በትናንትናው እለት ተናግሯል። https://bit.ly/3KRlxIa
13 3997Loading...
12
የአሜሪካ አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ደቡብ ኮሪያ ደረሰች ዋሽንግተን “ቲወዶር ሮዝቬልት” የተሰኘችውን ግዙፍ መርከብ የላከችው የሴኡልና ፒዮንግያንግ ውጥረት ባየለበት ወቅት ነው። https://bit.ly/4ccVOWr
13 8934Loading...
13
ቻይና የታይዋንን ነጻነት የሚያቀነቅኑ ግለሰቦችን በሞት እቀጣለሁ ስትል አስፈራራች ታይዋንን እንደ ግዛቷ የምትቆጥራት ቻይና፣ የታይዋን ፕሬዝደንት ላይኢ ቺንግ-ቲ የተገንጣይ ሀሳብ አራማጅ ናቸው በማለት አልወደደቻቸውም። https://bit.ly/3zcRtUN
15 8528Loading...
14
አልኮል ሳይጠጡ ሊሰክሩ እንደሚችሉ ያውቃሉ? እንዴት ሊሆን እንደሚችል እነሆ… ተመራማሪዎች አልኮል ሳይጠጡ መስከርን “አውቶ ቢርዌሪ ሲንደረም” ይሉታል። ተጠቂዎች ላይ ሳይጠጡ የትንፋሽ ለውጥንና መንገዳደግን ጨምሮ ሌሎች የስካር ምልክቶች ይታያሉ። ዝርዝሩን ይመልከቱ፡ https://bit.ly/3XtPvtf
15 81137Loading...
15
ፑቲን ደቡብ ኮሪያን ባስጠነቀቁ ማግስት ሴኡል የሩሲያን አምባሳደር ጠራች ደቡብ ኮሪያ ሞስኮና ፒዮንግያንግ የተፈራረሙት የደህንነት ስምምነት ከፍተኛ ስጋት ደቅኖብኛል ብላለች። https://bit.ly/4ba1fEh
15 6394Loading...
16
አርመን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና ሰጠች አርመን ለፍልስጤም የነጻ ሀገርነት እውቅና መስጠቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ይህን ተከትሎ እስራኤል ምላሽ ሰጥታለች። https://bit.ly/4ervdqt
16 1924Loading...
17
ማይክሮሶፍት ባለው አጠቃላይ ዋጋ የዓለም ግዙፉ ኩባንያ ሆነ ማይክሮሶፍት ባለው አጠቃላይ ዋጋ ከዓለም ከንደኛ የሆነው የቅርብ ተቀናቃኞቹን በመብለጥ ነው። https://am.al-ain.com/article/microsoft-regain-title-world-s-valuable-company
16 0845Loading...
18
ትራምፕ ከአሜሪካ ኮሌጆች ለሚመረቁ የውጭ ሀገር ተማሪዎች ግሪን ካርድ እሰጣለሁ አሉ የአወዛጋቢው የቀድሞ ፕሬዝዳንት አስተያየት ከስደተኛ ጠል አቋማቸው የተቃረነ ነው ተብሏል። https://bit.ly/4ewMb6I
15 52228Loading...
19
ፑቲን ደቡብ ኮሪያ "ትልቅ ስህተት እየሰራች ነው” ሲሉ አስጠነቀቁ ደቡብ ኮሪያ የሩሲያና ሰሜን ኮሪያ ስምምነትን ተከትሎ ለዩክሬን መሳሪያ እሰጣለሁ ብላለች። ፑቲን “ሴኡል ለኪየቭ የጦር መሳሪያ ካቀረበች ሞስኮ የደቡብ ኮሪያን አመራርን ሊያስቀይም የሚችል ውሳኔ ትወስናለች” ብለዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4bdMTmx
15 4705Loading...
20
ከሚስቱ ውጪ ሲወሰልት የነበረው ባል አፕል ኩባንያ ለትዳሬ መፍረስ ምክንያት ሆኗል ሲል ከሰሰ ግለሰቡ ከሌሎች ሴቶች ጋር የተጻጻፋቸውን መልዕክቶች ሚስቱ እንድታገኛቸው ኩባንያው ተባብሯል ሲል ከሷል አፕል ሚስጥሬን ባለመጠበቁ ምክንያት የ20 ዓመት ትደሬ ፈርሷል በሚል ኩባንያው 5 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍለው ጠይቋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3RCbWZy
15 00128Loading...
21
ለሃጂ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን መካከል የአምስት ሰዎች ህይወት አልፏል ኢትዮጵያውያኑ ሃጃጆች ህይወታቸው ያለፈው በሙቀት ሳቢያ ሳይሆን በመኪና አደጋና በህመም ነው ብሏል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት። https://bit.ly/3REDqgZ
14 98513Loading...
22
ለሃጂ ከተጓዙ ኢትዮጵያውያን መካከል የአምስት ሰዎች ህይወት አልፏል ኢትዮጵያውያኑ ሃጃጆች ህይወታቸው ያለፈው በሙቀት ሳቢያ ሳይሆን በመኪና አደጋና በህመም ነው ብሏል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት። #Ethiopia
10Loading...
23
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ባለቤት ብሪጅት ማክሮን ጾታቸውን አስቀይረዋል ያሉ ጋዜጠኞች ላይ ክስ መሰረቱ ሁለት ጋዜጠኞች የፕሬዝዳንት ማክሮን ባለቤት በተፈጥሮ ወንድ እንደነበሩ ባደረጉት የምርመራ ዘገባ አረጋግጠናል ብለዋል በዘገባው ምክንያት ስሜ በአውሮፓ እና አሜሪካ ጠፍቷል ያሉት ቀዳማዊ እመቤቷ ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት ወስደውታል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/4c7eIOL
15 15923Loading...
24
ስፔን የ16ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮኗን ጣሊያን በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን ተቀላቀለች ጣሊያን 16ቱን ለመቀላቀል የፊታችን ሰኞ ክሮሽያን ማሸነፍ ይጠበቅባታል። https://bit.ly/4bj2Qrw
14 6063Loading...
25
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በትናንትናው እለት በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አምባሳደር ነብዩ በመግለጫው ወቅት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ አንዱ ነበር። ይህ ረቂቅ ህግ በተለይም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ ስጋት መደቀኑን፣ ኢትዮጵያ በውጭ ከሚኖሩ ዜጎቿ ጋር ያላትን ግንኙነት ሊጎዳ አይችልም? እና ዲያስፖራዎችን ኢላማ ያደረገ ይመስላል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አምባሳደር ነብዩ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3XP6Z3B
14 9029Loading...
26
በከባድ ሙቀት ህይወታቸው ያለፈ ሀጃጆች ቁጥር ከ1 ሺህ ተሻገረ አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ የተለያዩ ሀገራትን ዲፕሎማቶችን ዋቢ አድርጎ ይፋ ባደረገው አሃዝ እስከዛሬ ድረስ 1081 ሃጃጆች ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። እስካሁን በከፍተኛ ሙቀት ምክንያት የ10 ሀገራት ዜጎች ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፥ 658ቱ ግብጻውያን ናቸው። የሱዳን፣ ሴኔጋል፣ ቱኒዚያ፣ ህንድ፣ ዮርዳኖስ፣ ማሌዥያና ኢራን ዜግነት ያላቸው ሃጃጆችም ህይወታቸው ማለፉን ነው አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ያስነበበው። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4ccgZrY
14 2449Loading...
27
ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ስምምነት ላይ የደረሱባቸው ቁልፍ የትብብር ጉዳዮች ምን ምን ናቸው? ፕሬዝዳንት ፑቲን በሰሜን ኮሪያ በነበራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ መሪ ኪሚ ጆንግ ኡን ጋር የጋራ በሚያደረጓቸው የተለያዩ ጉዳዮች ላይ አብሮ ለመስራት በአይነቱ ጠንከር ያለ ሁለገብ ስትራቴጂካዊ የጋራ ትብብር ስምምነትን ተፈራርመዋል። ከስምምነቱ ነጥቦች መካከል ሀገራቱ አንዱ በሌላኛው የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ላመለግባት ሉአላዊነትን ያከበረ የጋራ ወዳጅነትን ማስቀጠል የሚያነሰው ነጥብ ቀዳሚው ነው። በአንደኛው ሀገር ላይ ጥቃት ቢከፈት ለመተጋገዝ እንዲሁም በምዕራቡ አለም የሚዘወረውን ባለአንድወገን የአለም ስርአት ለመቀየረ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/key-points-of-north-korea-russia-landmark-strategic-partnership-treaty
13 7534Loading...
28
እስራኤል በሊባኖስ ላይ ጦርነት ብታውጅ የሚደርስባትን ታውቀዋለች - ናስራላህ የሊባኖሱ ሄዝቦላህ መሪ ሀሰን ናስራላህ ወደ ሊባኖስ እግረኛ ጦሬን አስገባለሁ ያለችውን እስራኤል አስጠንቅቀዋል። እስራኤል በሊባኖስ ላይ ጦርነት ካወጀች “እኛም ወደ ደቡባዊ እስራኤል የማንገባበት ምንም ህግም ሆነ ገደብ የለም” ሲሉ ተናግረዋል። ሄዝቦላህ በድሮን የቀረጸውን በደቡባዊ እስራኤል ሃይፋ የሚገኙ ወታደራዊ ስፍራዎች የሚያሳይ ቪዲዮ መልቀቁን ተከትሎ እስራኤል ወደ ሊባኖስ እግረኛ ጦሯን ለማስገባት መዘጋጀቷን አስታውቃለች። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3xAEDPz
13 6507Loading...
29
የአሜሪካዋ ሊውዚኒያ ግዛት አስርቱ ትዕዛዛት በመማሪያ ክፍሎች ውስጥ እንዲለጠፉ አዘዘች በሪፐብሊካኖች ድጋፍ የተሰጠውን ውሳኔ ህግ አድርገው የፈረሙት የግዛቷ አስተዳዳሪ ጄፍ ላንድሪ አስርቱ ትዕዛዛት “የሀገራችን እና የመንግስት መሰረት ናቸው” ብለዋል። ግዛቷ ያጸደቀችው ህግ አስርቱ ትዕዛዛት ጎላ ብለውና በቀላሉ እንዲነበቡ ተደርገው እንዲጻፉ የሚያዝ ሲሆን፥ የሚጻፉበት ፖስተር መጠንም ወርዱ 28 ሴንቲሜትር ቁመቱ ደግሞ 35.5 ሴንቲሜትር እንዲሆን ያዛል። እያንዳንዱ ትዕዛዛት በአሜሪካ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ምን ያህል ወሳኝ ድርሻ እንደነበራቸው የሚገልጡ አጫጭር ማብራሪያዎች እንዲኖራቸው ነው ህጉ ያስቀመጠው። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4csvl71
14 17417Loading...
30
በኬንያ በእባብ ተነድፈው የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩ ተነገረ በሀገሪቱ በአመት በእባብ ከሚነደፉ 20ሺህ ሰዎች 4ሺህ ያክሉ ህይወታቸው ያልፋል። ለመርዙ ማርከሻ የሚሰጠው ክትባት ውድ መሆን የብዙዎችን ህይወት እያስከፈለ ነው ተብሏል። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3z90Sgb
15 1487Loading...
31
በከባድ ሙቀት ህይወታቸው ያለፈ ሀጃጆች ቁጥር ከ1 ሺህ ተሻገረ 1081 የ10 ሀገራት ዜጎች ህይወታቸው ማለፉ የተነገረ ሲሆን፥ ከ650 በላዩ ግብጻውያን ናቸው ተብሏል። በዘንድሮው ሃጂ የተመዘገበው ጉዳት ከ2015 ወዲህ ከፍተኛው መሆኑ እየተነገረ ነው። ዝርዝሩን ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4ccgZrY
16 06020Loading...
32
የኪም የውሻ ስጦታ ለፑቲን ሰሜን ኮሪያ ከ24 አመት በኋላ በፒዮንግ ያንግ ጉብኝት ላደረጉት ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ውሻን ጨምሮ የተለያዩ ስጦታዎች ሰጥታለች። ከሩሲያ የሊሞዚን ስጦታ የተረከቡት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለፕሬዝዳት ፑቲን ልዩ ዝርያ ያለቸው ሁለት ነጭ ፑንግሳን ውሻዎች በስጦታ ሰጥተዋል። ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/watch?v=A3n4TfYJ_P4
16 14813Loading...
33
ተጠባቂው የባይደን እና የትራምፕ የምርጫ ክርክር ምን ምን ጉዳዮችን ይዟል? የ2024 የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ክርክር በሚቀጥለው ሳምንት በአትላንታ ይከናወናል። በሲኤንኤን አዘጋጅነት የሚደረገው ክርክር ከወዲሁ ከፍተኛ ትኩረትን አግኝቷል፡፡ https://bit.ly/4epSzwB
15 9834Loading...
34
ሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ ስምምነት ላይ የደረሱባቸው ቁልፍ የትብብር ጉዳዮች ምን ምን ናቸው? በከፍተኛ የአለም አቀፍ መገለል ውስጥ የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት በበርካታ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል። https://bit.ly/3xrugh2
15 7478Loading...
35
በህንድ የተመረዘ አልኮል የጠጡ 34 ሰዎች ህይወት አለፈ መጠጡን የጠጡ ከ80 በላይ ሰዎች ሆስፒታል መግባታቸውና የሟቾቹ ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችልም ተገልጿል። https://bit.ly/3XAkvrt
15 6518Loading...
36
የቦይንግ ኩባንያ 25 ቢሊዮን ዶላር እንዲቀጣ የአደጋው ሰለባዎች ቤተሰቦች ጠየቁ በኢትዮጵያ እና በኢንዶኔዥያ በተከሰቱ ሁለት የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን መከስከስ አደጋዎች 346 ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ይታወሳል። https://bit.ly/45uMo6h
15 5768Loading...
37
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3XP6Z3Bአዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል? የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3XP6Z3B
15 6278Loading...
38
እስራኤል በሊባኖስ ላይ ጦርነት ብታውጅ የሚደርስባትን ታውቀዋለች - ናስራላህ አዳዲስ የጦር መሳሪያዎችና ድሮኖችን የታጠቀው ሄዝቦላህ ለእስራኤል ማስፈራሪያ ቦታ እንደማይሰጠውም ነው የሄዝቦላህ መሪ የተናገሩት። https://bit.ly/3xAEDPz
14 3928Loading...
39
በ2024 የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች እስካሁን ምን ውጤት ተመዘገበ? አዘጋጇ ሀገር ጀርመን በ6 ነጥብ ምድቧን በመምራትጥሎ ማለፉን የተቀላቀለች የመጀመርያ ሀገር ሆናለች። https://bit.ly/3VNoYG4
14 5342Loading...
40
የሰሜን ኮሪያ ለፕሬዝዳንት ፑቲን ያዘጋጀችው ልዩ ኮንሰርት ሰሜን ኮሪያ ከ24 አመት በኋላ በፒዮንግ ያንግ ጉብኝት ላደረጉት ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ልዩ የሆነ የሙዚቃ ትርዒት ድግስ አቅርለች። ቪዲዮውን ይመልከቱ፤ https://www.youtube.com/watch?v=YZCB5ebYy5o
14 52610Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
በአዕምሮ ምጥቀት (አይኪው) ቀዳሚ የአፍሪካ ሀገራት ችግርን የመፍታት አቅም፣ የማስታወስ ችሎታ፣ ምክንያታዊነት እና የቋንቋ ክህሎት የአዕምሮ ምጥቀት መለኪያ ናቸው። የአዕምሮ ምጥቀት (አይኪው) ፈተናዎች ምዕራባውያንን ብቻ ያማከሉ ናቸው በሚል ይተቻሉ። በአዕምሮ ብሩህነት፣ ብልህነትና አስተዋይነት ከአፍሪካ የተሻለ ነጥብ ያላቸው 10 ህገራትን ይመልከቱ፦ https://bit.ly/4bbyoiV
نمایش همه...
👍 33😁 19 5
እስራኤል ከሄዝቦላ ጋር ጦርነት ውስጥ ብትገባ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች የእስራኤል ከፍተኛ ልኡክ ከአሜሪካ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪዎች ጋር በዋሽንግተን ውይይት አድርጓል። https://bit.ly/4bi0oBJ
نمایش همه...
እስራኤል ከሄዝቦላ ጋር ጦርነት ውስጥ ብትገባ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች

ወደ ሊባኖስ እና ቴልአቪቭ ልኡክ ልኮ ለማሸማገል ጥረት ሲያደርግ የነበረው የጆ ባይደን አስተዳደር ለጦርነቱ ድጋፍ አደርጋለሁ ማለቱ መነጋገርያ ሆኗል

🔥 34😁 23👍 11😱 3 1😢 1
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 42 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ የእስራኤል ጦር ባወጣው መግለጫ "ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የእስራኤል ጦር ጀቶች በጋዛ የሚገኙ ሁለት የሀማስ መሰረተልማቶችን መትተዋል" ብሏል። https://bit.ly/4cysiug
نمایش همه...
እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 42 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

ሀማስ ባወጣው መግለጫ "ወራሪዎች እና ናዚ መሪዎቻቸው ዋጋ ይከፍላሉ" ሲሉ ዝቷል

😢 61👍 27😁 6🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአለማችን ውድ የእግር ኳስ ቡድኖች የቢሊዮን ዶላሮች ገበያ የሚያንቀሳቅሰው እግር ኳስ ተወዳጅነቱ አለም አቀፋዊ ነው፡፡ ቡድኖች በተጫዋች ሽያጭ፣ በስፖንሰር፣ የቴሌቪዥን ውል፣ በማሊያ እና በትኬት ሽያጭ በአመት ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ፡፡ https://bit.ly/4caEtxj
نمایش همه...
👍 36😁 8 4🥰 2🤔 2
የአለማችን ውድ የእግር ኳስ ቡድኖች የቢሊዮን ዶላሮች ገበያ የሚያንቀሳቅሰው እግር ኳስ ተወዳጅነቱ አለም አቀፋዊ ነው፡፡ ቡድኖች በተጫዋች ሽያጭ፣ በስፖንሰር፣ የቴሌቪዥን ውል፣ በማሊያ እና በትኬት ሽያጭ በአመት ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛሉ፡፡ https://bit.ly/4caEtxj
نمایش همه...
የአለማችን ውድ የእግር ኳስ ቡድኖች

6.6 ቢሊየን ዶላር ዋጋ የወጣለት የስፔኑ ሪያል ማድሪድ ቀዳሚ ሆኗል

ቻይና በጄነራሎቿ ላይ የሙስና ዘመቻ ከፈተች ሀገሪቱ ከሙስና ጋር በተያያዘ በባለፈው አመት በመከላከያ ሚንስትሯ ላይ የሙስና ክስ መክፈቷ ይታወሳል። https://am.al-ain.com/article/china-starts-anti-corruption-campaign-army
نمایش همه...
ቻይና በጄነራሎቿ ላይ የሙስና ዘመቻ ከፈተች

ምዕራባዊያን የሙስና ዘመቻው ለሀገሪቱ መሪ ታማኝ ያልሆኑ ወታደራዊ አመራሮችን ለመቀነስ አላማ ያደረገ ነው ብለዋል

👍 30
በመቶዎች የሚቆጠሩ የሀጅ ተጓዥ ዜጎቿ የሞቱባት ግብጽ ጉዳዩን ለመመርመር ኮሚቴ አቋቋመች ባለፉት ቀናት በሳኡዲ አረቢያ ለሀጅ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች እስከ 51 ዲግሪ ሴልሸስ በደረሰው ከባድ ሙቀት ሳቢያ ህይወታቸው ማለፉ ተዘግቧል። https://am.al-ain.com/article/egypt-forms-crisis-team-as-hajji-death-toll-climbs
نمایش همه...

😁 39👍 10😢 7🤔 1
እስራኤል በጋዛ የእግረኛ ወታደሮች እጥረት እንዳጋጠማት ተነገረ እስራኤል ከሊባኖሱ ጋር ያላት ውጥረት እየተካረረ መሄዱ ወደ ጦርነት አምርቶ ሌላ ጋዛን እንዳይፈጥር ተመድ አስጠንቅቋል። https://bit.ly/3VR2Meb
نمایش همه...
እስራኤል በጋዛ የእግረኛ ወታደሮች እጥረት እንዳጋጠማት ተነገረ

ከጋዛ በተጨማሪ ሀገሪቱ ከሂዝቦላ ጋር የምትገኝበት ውጥረት የጦር ኃይሉ እንዲከፋፈል አድርጓል

🤩 51👍 26 16😁 12👏 7😢 1
በፓኪስታን ቅዱስ ቁርአን አቃጥሏል የተባለ ጎብኝ ተገደለ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ጎብኝው በቁጥጥር ስር ከዋለበት ፖሊስ ጣቢያ አስወጥተው በደቦ እንደገደሉት ተገልጿል። https://bit.ly/4bfcyLm
نمایش همه...
በፓኪስታን ቅዱስ ቁርአን አቃጥሏል የተባለ ጎብኝ ተገደለ

ፖሊስ በደቦ ግድያው የተሳተፉትን ሰዎች በቁጥጥር ስር አላዋለም ተብሏል

👏 158😢 41👍 20😁 13 5🤔 2
ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆን የምታገኝው ጥቅም ምንድን ነው? ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ይጀምራል። https://bit.ly/3VRphjc
نمایش همه...
ዩክሬን የአውሮፓ ህብረት አባል ብትሆን የምታገኝው ጥቅም ምንድን ነው?

ሀገሪቱ የአውሮፓ ህብረት አባል ለመሆን የምታደርገው ድርድር በሚቀጥለው ሳምንት ይጀምራል

👍 21😁 14
وارد شوید و به اطلاعات مفصل دسترسی پیدا کنید

ما این گنجینه ها را پس از تأیید هویت به شما نشان خواهیم داد. ما وعده می‌دهیم که سریع است!