fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

Apostle Born Ministries

Apostle Born Ministries

رفتن به کانال در Telegram

This is ABM's official Telegram channel. 🇺🇸 👉የአገልጋዮች ስልጠና እንዲሁም የዝግጅት ትምህርት መማር ለምትፈልጉ #ከUSA_ውጪ_ያላችሁ_ይሄንን_ሊንክ_በመጫን_መመዝገብ_ትችላችሁ። 👇 https://www.abmone.org በሳምንት 6ቀን ከእኛ ጋር ለመፀለይ የፀሎት መስመር የሚለውን በመጫን ይሄንን አክሰስ #ኮድ_ያስገቡ:- 33311 Apostle Born Ministries

نمایش بیشتر
1 272
مشترکین
-224 ساعت
-57 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
10.October month 10. በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና በሰው ሁሉ ፊት ትወደዳላችሁ። ሐዋ2፥47 አስ2፥17 ንጉሡም ከሴቶች ሁሉ ይልቅ አስቴርን ወደደ፥ በዓይኑም ከደናግል ሁሉ ይልቅ ሞገስንና መወደድን አገኘች፤ የመንግሥቱንም ዘውድ በራስዋ ላይ አደረገ፥ በአስጢንም ፋንታ አነገሣት። ቁ15 አስ5፥2

9.September month  9.በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና ያያችሁትን ትወርሳላችሁ። ኦሪት ዘዳግም33:23 ስለ ንፍታሌምም እንዲህ አለ፡— ንፍታሌም በሞገስ ጠግቦአል፥ የእግዚአብሔርንም በረከት ተሞልቶአል፤ ባሕሩንና ደቡቡን ይወርሳል።

photo content

8.August month:- 8. በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና አምላካችሁ ርስት ይሰጣችኋል ርስትም ይሆንላችኋል። ትንቢተ ሕዝቅኤል 44:28ርስት ይሆንላቸዋል፤ እኔ ርስታቸው ነኝ፤ በእስራኤልም ዘንድ ግዛት አትሰጡአቸው፤ እኔ ግዛታቸው ነኝ።

7.July month:- 7. በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና አምላካችሁ መንገዱን ያሳያችኋል፣ ይቀድማችኋል። ትንቢተ ሚክያስ 2:13ሰባሪው በፊታቸው ወጥቶአል፤ እነርሱም ሰብረው ወደ በሩ አልፈዋል፥ በእርሱም በኩል ወጥተዋል፤ ንጉሣቸውም በፊታቸው አልፎአል፥ እግዚአብሔርም በራሳቸው ላይ ነው። ትንቢተ ኢሳያስ 48፥17 ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡— እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ። ኦሪት ዘጸአት33:13 አሁንም በፊትህ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆነ፥ አውቅህ ዘንድ በፊትህም ሞገስን አገኝ ዘንድ መንገድህን እባክህ አሳየኝ፤ ይህም ሕዝብ ሕዝብህ እንደ ሆነ ተመልከት፡ አለው።

photo content

6.June month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና የፈለጋችሁት ይሰጣችኋል ትበዘብዛላችሁ። ኦሪት ዘጸአት12:36 እግዚአብሔርም ለሕዝቡ በግብፃውያን ፊት የፈለጉትን እንዲሰጡአቸው ሞገስን ሰጠ። እነርሱም ግብፃውያንን በዘበዙ።

DON'T MISS IT!! you are all invited!!! #share with your friend and family's. Address 7001 New Hampshire Ave, Takoma Park, MD
DON'T MISS IT!! you are all invited!!! #share with your friend and family's. Address 7001 New Hampshire Ave, Takoma Park, MD 20912 👉ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት +1 202 423 0422 #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሲሆኑ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይደርሶታል!👇 www.abmone.org https://t.me/ABM2all https://youtube.com/c/ApostleBorn https://youtube.com/c/ApostleBorn Www.abmone.org For more inf +1 202 423 0422

-------------------- መጽሐፈ ምሳሌ 23፥25፤ አባትህና እናትህ ደስ ይበላቸው፥ አንተንም የወለደች ደስ ይበላት። ------------------- እናቶች ደስ የሚላቸው ቀኑን ሳይሆን እነር
-------------------- መጽሐፈ ምሳሌ 23፥25፤ አባትህና እናትህ ደስ ይበላቸው፥ አንተንም የወለደች ደስ ይበላት። ------------------- እናቶች ደስ የሚላቸው ቀኑን ሳይሆን እነርሱን ስናከብር ነው።Ap.Born

5.May month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና በጠላቶቻችሁ መሃል ሞገሳችሁ ይገዛል። ዘጸ11፥3 እግዚአብሔርም በግብፃውያን ፊት ለሕዝቡ ሞገስን ሰጠው። ሙሴም በፈርዖን ባሪያዎችና በሕዝቡ ፊት በግብፅ አገር እጅግ የከበረ ሰው ነበረ።

DON'T MISS IT!! you are all invited!!! #share with your friend and family's. 👉ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት +1 202 423 0422 #SUBSCRIBE በማድረ
DON'T MISS IT!! you are all invited!!! #share with your friend and family's. 👉ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት +1 202 423 0422 #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ሲሆኑ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይደርሶታል!👇 www.abmone.org https://t.me/ABM2all https://youtube.com/c/ApostleBorn https://youtube.com/c/ApostleBorn Www.abmone.org For more inf +1 202 423 0422

4.April month:- # በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና በሄዳችሁ ጊዜ ባዶ እጃችሁን አትሄዱም። ኦሪት ዘጸአት3:21 በግብፃውያንም ፊት ለዚህ ሕዝብ ሞገስን እሰጣለሁ፤ እንዲህም ይሆናል፤ በሄዳችሁ ጊዜ ባዶ እጃችሁን አትሄዱም

photo content

3.March Month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና በአለቆቻችሁ ፊት ሞገስ ይሆናል ዳን1፥9 ኦሪት ዘፍጥረት39:4 ዮሴፍም በጌታው ፊት ሞገስን አገኘ፥ እርሱንም ያገለግለው ነበር፤ በቤቱም ላይ ሾመው፥ ያለውንም ሁሉ በእጁ ሰጠው። ቁ21 Genesis 39 አማ - ዘፍጥረት 21: እግዚአብሔርም ከዮሴፍ ጋር ነበረ ምሕረትንም አበዛለት፥ በግዞት ቤቱም አለቃ ፊት ሞገስን ሰጠው።

#2.February Month:- #በፊቱ ሞገስ አግኝታችኋል እና ይቅር ተብላችኋል። ኦሪት ዘጸአት34:9-10 አቤቱ በፊትህስ ሞገስን አግኝቼ እንደ ሆነ፥ ይህ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነውና ጌታዬ በመካከላችን ይሂድ፤ ጠማማነታችንንና ኃጢአታችንንም ይቅር በለን፥ ለርስትህም ተቀበለን፡ አለ። 10: እርሱም አለው፦ “እነሆ እኔ ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤ በምድር ሁሉ፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እንደ እርሱ ያለ ከቶ ያልተደረገውን ተአምራት በሕዝብህ ሁሉ ፊት አደርጋለሁ፤ እኔም በአንተ ዘንድ የምሠራው ነገር የሚያስፈራ ነውና አንተ ያለህበት ይህ ሕዝብ ሁሉ የእግዚአብሔርን ሥራ ያያል።

rod mic
+1
rod mic

Godox Softbox Godox S85T Quick Release Umbrella Softbox - 85cm Foldable Light Diffuser (Bowens Mount) Light Box Photography
+2
Godox Softbox Godox S85T Quick Release Umbrella Softbox - 85cm Foldable Light Diffuser (Bowens Mount) Light Box Photography

✅ Memory ⏭️ Extreme pro Speed 200 & 140
✅ Memory ⏭️ Extreme pro Speed 200 & 140

Zoom H8 8-Input/12-Track Portable Handy Recorder For Podcasting,Music,and other
Zoom H8 8-Input/12-Track Portable Handy Recorder For Podcasting,Music,and other

light stand
light stand