cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎭The Art🎨 Of The Good Life

☞የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፠ ~ጥበብ ከማወቅ ማወቅ ደግሞ ከማሰብ ይጀምራል✔ #ጥበብ_ሰውን ለተፈጠረበት አላማ ማብቃት ነው ❖ ሀገር በቀል እውቀቶች< ❖ አስደናቂ አውነታዎች< ❖ መሳጭ ታሪኮች< ❖ መፅሀፍ ቅዱሳዊ አስተምሮ< ☞በአንድ ጠቅልሎ የያዘ ለነፍስና ለስጋ የሚበጁ ለዘላለማዊ ህይወትና ለዚች ምድር ቆይታ መሠረት የሚሆኑ በረካታ ሀሳቦችን ለናንተ ያደርሳል☞ @zolarss

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
የመፅሐፍት ቦንዳ

መጽሐፍትን ይግዙ፣ይሽጡ፣ይከራዩ። Contact👇🏾 0935647014 @zolaartss

ጉዞ ወደ ለውጥ! ድግስ ላይ ከቡፌው የምትፈልገውን የምግብ ዓይነት ሁሉ አንስተህ ስትጨርስ ምግቡን ፊት ለፊትህ አስቀምጠው አይንህ እንዲያየውና አፍንጫህ እንዲያሸተው ብቻ ቢደረግ አያበሳጭም? በህይወትም ብዙ የሚጠቅሙ ነገሮች አንብበህ፣ ሰምተህ፣ በአይምሮህ ሰብስበህ ግን ተግባር ላይ ካላዋልከው አሪፍ ምግብ ሳይበሉ ዝምብሎ ከማሽተት በምንም አይለይም። ወዳጄ ከምትፈልገው ያስቀረህ አለማወቅ አይደለም፤ ያወከውን አለማድረግህ ነው። ዳይ ወደ ተግባር! @zolartss
نمایش همه...
“ የተናደደውን ሰው በፍቅር ዝም አሰኘው፤  ደስተኛ ያልሆነውን ሰው በደግነት ዝም አሰኘው፤  ምስኪኑን በልግስና ዝም አሰኘው፤  ውሸታም ሰውን በእውነት ዝም ያሰኘው። ” # @zolartss
نمایش همه...
፩ አልበርት ካሙ 'የሰው ልጅ ሕይወት እንደ ሲስፈስ ነው' ይላል ሲስፈስ በጥፋቱ ምክንያት አማልክቱ ረገሙት ርግማኑ ግዙፍ አለት እየገፋ ወደተራራ እንዲወጣ ነው ተራራው ጫፍ ላይ ሲደርስ አለቱ ተመልሶ ወደታች ይምዘገዘጋል የሲስፈስ ዘላለማዊ ቅጣት ይህ ነበር ትርጉም አልባ ምልልስ ! እንደ ካሙ እሳቤ life doesn't have a meaning, but we are free to attribute it any meaning we want . . . እህሳ . . . መኖር ትርጉም አልባ ነው ትርጉም በሌለው ህልውና ውስጥ ደግሞ መኖር አስፈላጊ አይደለም ግን ግን ይላል ካሙ 'ህይወት ትርጉም ባይኖራትም፣ ትርጉም እንዲኖራት የማድረግ ምርጫ ግን አለን' ይላል በርግጥም መኖር ትርጉም አልባ ነው። ቢሆንም ሰዎች ዘመናቸው ትርጉም እንዲሰጥ አድርገዋል አንዳንዱ ዘመን የአብዮት ነው፣ አንዳንዱ የፍቅር እና የወሲብ ይሆናል፣ አንዳንዱ የእውቀትና የፈጠራ ነበር ወዘተ ወዘተ  . . . የኛ ዘመን በምንም አልታደለም ትርጉም ያለው ነገር የለም። ትውልዳችን ክንፈ ሰባራ ነው፣ ልቡ በሐዘን የደቀቀ ሆኗል ራሱን የሚያጠፋበት ጀግንነትም የለውም። ፪ ዘመን ያረጃል፣ ትውልድ ይገረጅፋል፣ ማሕበረሰብ ያርጣል። ለዚሕ ማሳያ ካለንበት ወቅት ውጪ ምሳሌ አይኖርም የሑሉም ሰው ነፍስ እርካታ አልባ ነው። ከላይ ወደታች የሚተራመሰው ስጋ ለባሽ ነፍሱ በሰቆቃ የምትቃትት ነች መኖር ያደክማል፣ ማሰብ ይሰለቻል፣ ነገ ትርጉም አልባ ነው ሞት የሰነፈ ይመስላል
نمایش همه...
ሁሉም ሲናገር ያን ጊዜ ዝም በሉ ! 【 @zolartss 】 « እናንተ ተማሪዎች ናቸሁ። አርቆና አቅርቦ የሚያይ ዓይን ፣ እያጠለለ የሚሰማ ጆሮ ፣ ያየውንና ያደመጠውን ደግሞ የሚጠይቅ በሚዛናዊነት የሚተነትን የሠለጠነ አእምሮ ያስፈልጋችኋል። ስኬታማ ሰዎች አእምሯቸውን የመቆጣጠር አቅም ያላቸው ናቸው ። ከአንደበታችሁ ይልቅ ጆሮዎቻቸሁ ክፍት መሆንን መልመድ አለባቸው ። በሰማችሁት ሳይሆን በተናገራችሁት ነገር ሰው ታስቀይማላችሁ። የልቡና ስፋት ሳይሆን የምላስ መርዘም አገር ያጠፋል። ሁሉም ሲናገር ያን ጊዜ ዝም በሉ ። በጸጥታችሁ ሰላም ይፈጠራል። ልሰማ ባይ በበዛበት ስፍራ አድማጭ ሁኑ። በዝምታ ውስጥ ያለ ያስተውላል። በልባቸው የምታስቡትን ፣ በአንደበታችሁ ፣ የምታናገሩትን በድርጊታችሁ የምትገልጹትን ለይታችሁ እወቁ ። በገዛ ጥረታችሁ ከእነዚህ ሦስት ነገሮች የምታገኙት በምክንያታዊ ስሌት ነው አስቡ ። በጉዟችሁ በስተመጨረሻ የአስተሳሰባችሁን ፣ የአነጋገራችሁን ፣ የድርጊታችሁን በፍሬ ታገኛላችሁ ። » የልቡና ስፋት ሳይሆን የምላስ መርዘም አገር ያጠፋል !
نمایش همه...
እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች ➛ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ➛ ሐሰተኛ ምላስ፥ ➛ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ ➛ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ➛ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥ ➛ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር ➛ በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ። ምሳሌ 6፥16-19 @zolartss
نمایش همه...