cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Hanadi Ahmed Official

ስለእውነተኛ ፍቅር እና ስለትላልቅ እና ንፁህ ፍቅር ታሪኮችን እንዲሁም ስለፍቅር፣ትዳር እና መሰል አጀንዳዎችን የምንተዋወስበት ብርቅዬ ቻናል ነው። ቤተሰብ መሆናችሁ ምኞታችን ነው። ይቀላቀሉ Contact us on 👉 @Ewunetegnafikirrbot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 081
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-3430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Mokirut
نمایش همه...
ለመመዝገብ የሚከተሉትን step ይከተሉ በመጀመሪያ ከ playstore የሄን application ያዉርዱ👉  Download the app here: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wingloryinternational.mydailycash 1, Ethiopia የሚል መሆኑን ያረጋግጡ፣ ምንአልባት vpn እየተጠቀሙ ከሆነ የሌላ ሀገር ስም ሊያመጣ ስለሚችል  Ethiopia ብለዉ ያስተካክሉ 2, ስልክ ቁጥር የሚለው ቦታ ጋ  ዜሮን ሳይጨምሩ ከ 9 ጀምሮ ያለዉን ቁጥር ያስገቡ፣ ምንአልባት 2 ቦታ ጋ +251 የሚል ካለ ሁለተኛውን +251 ያጥፉት እና ከ 9 ጀምሮ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ 3, referral code የሚለው ቦታ ጋ ይሄን referral code ማስገባቱን እንዳይረሱ👉 1358447728 4, 4ቱም ቦታ ጋ tick ያድርጉ 5, receive referral bonus የሚለውን በመንካት ባለ 6 digit code የተላከልዎትን confirmation code ያስገቡ 🎆 🎉 congratulations ለመጀመሪያ ጊዜ ሲመዘገቡ 50 ብር መነሻ bonus ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኛሉ
نمایش همه...
MyDailyCash - Apps on Google Play

Earning money has never been so easy!

"ምንኛ ትገረማለህ?! በጣም የሚያምር የእጅ ጽሑፍ ብትመለከት የፀሐፊው ጥበብ በማሰብ መደምደምህ አይቀሬ ነው፤በአንፃሩ የችሎታ ነፅብራቆች በዙርያህ ተደርድሮ አንተ ግን ይህ አስደናቂ ፍጥረት-ዐለም ስለፈጠረው አምላክ መገንዘብ ተሳንህ።እንዲህ ከሆነና በስራዎቹ አምላክህን ማወቅ ከተሳነህ ዐይንህን ክፍቶ ልቦናህን መዝጋቱን አስበህ በስራው ተገረም።"
نمایش همه...
"ታሪክን ማወቅ ማለት  ራስን ማወቅ ነው!" የሚል ፅሁፍ የሆነ ቦታ ላይ ያነበብኩ ይመስለኛል። ኢስላማዊ ታሪኮችን ማወቅ ደግሞ ማንነታችንን በሚገባ ለማወቅ የሚረዳን ይመስለኛል።(ደግሞ ግዴታችንም ነው)። ታዲያ በዚህ ዘመን ይህንን ላለማድረግ በቂ ምክንያት ወይም ማስተባበያ አለን ብዬ አላስብም። መፅሀፍትን የማንበብ ልምዱ ባንኖረን አሊያም ባይመቸን እንኳን  ሌሎች አማራጮች ቀርበውልናል። ታዲያ ከነዚህ አማራጮች መሀል አንዱ  በትራካ መልክ የተዘጋጁ ኢስላማዊ ታሪኮችን መስማት ነው። 'ኸልዱን ቲዩብ' ኢስላማዊ ታሪኮችን ባማረ አቀራረብ ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ እያለን ነው። ሊንኩን ከታች ያስቀመጥኩላችሁን የ ዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ብዙ ኢስላማዊ ታሪኮችን ማግኘት እንደምትችሉ ስነግራችሁ በደስታ ነው።  ኢስላማዊ ታሪኮችን በመስማት እውቀትን ይቅሰሙ፣ ይዝናኑ፣ ራስዎን ይወቁ፤ ያልተሰሙ ኢስላማዊ ታሪኮችን ያዳምጡ። 👇👇👇 https://www.youtube.com/@Khaldoon_Tube https://www.youtube.com/@Khaldoon_Tube https://www.youtube.com/@Khaldoon_Tube #khaldoon #ኸልዱን
نمایش همه...
🥰♥️🥰♥️🥰♥️እወድሃለሁ🥰♥️🥰♥️🥰♥️ ♥️ሙዓዝ ረ.ዐ በአንድ ወቅት በመንገድ ላይ ይጓዛል...ከትንሽ ቆይታ ቡኃላ በህይወት ዘመኑ ሁሉ አድምጦት የማያውቀውን ውብና ማራኪ የሆነ ንግግር ከውብ አንደበት እንደሚሰማ አያውቅም ነበር... 🥰ረሱሌ ወደሱ ቀረቡና እጁን በእጃቸው ያዙት እንዲህም አሉ:– 🥰" ሙዓዝ ሆይ በአላህ ይሁንብኝ እኔ እወድሃለሁ" 🥰🤗 ♥️ሙዓዝ ሆይ ከዚህ ንግግር ቡኃላ ልብህ ምን አይነት የደስታ ጥግ ላይ ነበረች?!😍 🥀እንዴትስ ይሁን በደስታ የሰከርከው?! ♥️ዱንያ ከዚያ ንግግር ቡኃላ እንዴት ሁናልህ ይሁን?! 🥀ከዚያ ቡኃላ ያሉህንስ ሰምተህ ይሁን?! ♥️ረሱሉኮ ሰ.ዐ.ወ ይወዱሀል ሙዓዝ 🥰😍 🥀እኛንምኮ ይወዱናል…… አዎ ረሱሉና ሰ.ዐ.ወ ይወዱናል🥰 ♥️ናፍቀናቸውም በሀሳብ ተክዘዋል🥰 🥀እና ውዴታን በውዴታ አንቀይርምን !?😍🥰 ♥️የአላህ ሰላምና ወዳሴ በዚያ ፍቅሩ ልቦችን በሚያረጋጋው 🥀አይኖችም እሱን ለማየት በሚናፍቁት ወዱ ነብይﷺ ላይ ይስፈን🥰 🥀♥️🥀መልካም ጁመዐ🥀♥️🥀
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ እንስቶቻችን የምስራች ይዘንላችሁ መጥተናል በየ ቤቶቻችሁ ሆናችሁ የቁርኣን ቲላዋ ሀለቃን ለየግል በሴት ኡስታዞች ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን የአንቺን መምጣት እና መመዝገብ ብቻ ነው የሚቀረው ሲል የዑመይማ ሴቶች በሴቶች የቂርኣት ማዕከል የምስራች እያለ ያበስሮታል። እህቴ ከቤት መውጣት ስላልቻልኩ ነው፣ ልጄን ለማን ትቼ ነው፣ ስራዬ በዛ ለቂርኣት ሰዓት አልተመቸኝም የሚሉት ምክንያቶችን ለማስቀረት እና አንድም እንስት ቁርኣን ያልቀራች እንዳትሆን ተግቶ በመስራት ቀጣዩን ትውልድ የቁርኣን ትውልድ ለማድረግ ዑመይማ የሴቶች በሴቶች የቂርኣት ማዕከል የአንቺን መምጣት ብቻ ይጠባበቃል። ታዲያ ምን ትጠብቂያለሽ? ምንም የሚጠብቅብሽስ? መመዝገብ እና ቂርኣት መጀመር ብቻ ነው። የቁርኣን ደረጃዎት ከጀማሪ እስከ ያኸተመ ቢሆንም ጥራቱን እና ተጅዊዱን በጠበቀ መልኩ መቅራት እንደምትችዪ ያሳውቅሻል ዑመይማ የሴቶች በሴቶች የቂርኣት ማዕከል ። ለመመዝገብ @Umayimah_medresa_bot ማሟላት ያለብዎትን ከመዝጋቢው ያውቃሉ መልካም የቂርኣት ጊዜ
نمایش همه...
🥰🥹🥰🥹ስለየትኛው ኒዕማህ እናመስግንህ.....🥰🥹🥰🥹 🥰በዚህ ምርጥ ቀን አዲስ ጀንበርን…አዲስ ጅማሮን... ስላሳየኸንና ስላስጀመርከን…💚ወይስ… 🥰የምሽት ወንጀላችንን ደብቀህ...ዛሬን እድል ስለሰጠኸን…💚ወይስ… 🥰ለሊት ላይ ወደቅርቢቱ ሰማይ ወርደህ የቀን ወንጀላችንን ለመማር ስለምጠራን…💚ወይስ… 🥰በስንዝር ስንቀርብ እየፈጠንክ በክንድ ስለምትቀርበን…💚ወይስ… 🥰ስንጠይቅህ እምቢ ማለትን በባዶ መመለስን ስለምታፍረው…💚ወይስ… 🥰ትንሽ ተይቀንህ ብዙ ስለምትሰጠን...💚ወይስ… 🥰በአንድ መልካም ስራ አስር አጅር ስለምትከፍለን…💚ወይስ… 🥰በፈራንህ ልክ ልባችንን በፍቅረህ ስለምትሞላው…💚 …ስለይተኛው ያ ረህማን……?! 🌞ፀሀይ ከወጣችበት ምርጡ ቀን ጁመዐ 🌱የጠየቅነውን መሰጠትን የተረጋገጠልን ቀን 🌱ጀነት የተፈጠረበት ቀን 🌱የሰው ልጆች ጀነት የሚገቡበት ቀን 🌱በአንድ ሰለዋት ስማችን ሀቢቡላህ(ሰዐወ) ዘንድ የሚጠራበት ና የአላህ 10 ሰለዋት የሚወርድብን ቀን 💚🥰ለከል ሃምዱ ያ ረቢ.....ሀምደን ዩዐፊ ኒዕመሁ ወየካፊኡ መዚዳ🥹💚 💚ያ አላህ አንተን መፍራትና ማፍቀርን ወፍቀን ለልቦቻችን ከሁሉም ነገር የበለጠ ተፈቃሪ አስክትሆን🤲 💚ያ አላህ የክብር ሀገር የሆነችውን ጀነት ያለ ሂሳብና ያለ ቅድመ ቅጣት ከሚገቡት አድርገን🤲 💚ባርያም ለሰላት በቆመና አላሁአክበር ባለ ቁጥር በፍጥረታቱም ብዛት ልክ የአላህ ሰላምና ውዳሴ ባንቱ ላይ ይስፈን🤲💚           🌱💚🌱መልካም ጁመዐ🌱💚🌱
نمایش همه...
# ለሁሉም ስራ ፈላጊዎች በሙሉ!!! ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡ስራውም ከ 200 ብር ካፒታል ጀምሮ የሚሰራ ሲሆን የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችንና ክፍያዎችን በውስጡ ይይዛል፡፡በ 300 ብር ካፒታል ብቻ እስከ 23,550.00 ብር የሚያስገኝ ስራ ሲሆን ካፒታልን ባሳደጉ ቁጥር ደግሞ በዛኑ ልክ ትርፎትንም የሚያሳድግ ባሉበት ሆነው በመላዉ ኢትዬጲያ የሚሰሩት የስራ ዓይነት ነው፡፡ ከካፒታል አኳያ የሚገኝ የትርፍ መጠን :- ወርሀዊ የካፒታል መጠን....... ወርሃዊ የትርፍ መጠን 300ብር .....................23,550 ብር 400ብር......................31,400 ብር 500 ብር.....................39,250 ብር 600 ብር ....................47,100 ብር 700 ብር.....................54,950 ብር 800 ብር.....................62,800 ብር 900 ብር.....................70,650 ብር 1,000ብር….................78,500 ብር . . . . . . ይቀጥላል ይቀጥላል ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ ገቢዎትን ያሳድጉ ስለ ታማኝነቱ ስጋት አይግባዎት! ሙሉ ሃላፊነቱን እንወስዳለን። ያናግሩን👇👇👇 @Bright_life44 በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!
نمایش همه...
نمایش همه...
HABIBA MOHAMMED GIDDU GALA RAABSA OOMISHA ITIYOO TELEKOOM

ethio telecom ™ HABIBA MOHAMMED GIDDU GALA RAABSA OOMISHA ITIYOO TELEKOOM