cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Natanim motion graphics

❝በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።❞ —ኤፌሶን 1: 10 Contact ; @Passenger_l

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ምሳሌ 10: 29 ❝የእግዚአብሔር መንገድ ያለ ነውር ለሚሄድ አምባ ነው፥ ጥፋት ግን ክፋትን ለሚያደርጉ።❞ #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
መዝሙር 92 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝² በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት ³ አሥር አውታር ባለው በበገና፥ ከምስጋና ጋርም በመሰንቆ። ⁴ አቤቱ፥ በሥራህ ደስ አሰኝተኸኛልና፤ በእጅህም ሥራ ደስ ይለኛልና።❞ #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
መዝሙር 119: 105 ❝ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።❞ #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
1ኛ ጴጥሮስ 5: 7 ❝እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።❞ #Join and #share @
نمایش همه...
#singer_Hanna_Tekle #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
ዕብራውያን 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ❝¹ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ ² እርሱም የመቅደስና የእውነተኛይቱ ድንኳን አገልጋይ ነው፥ እርስዋም በሰው ሳይሆን በጌታ የተተከለች ናት።❞ #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
❝የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።❞ —ኤፌሶን 6: 17 #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
#Mattew 5: 13 ❝You are the salt of the earth. #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
#ማቴዎስ 5: 13 ❝እናንተ የምድር ጨው ናችሁ። #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...
—ማቴዎስ 5: 1 4 ❝እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።❞ #join and #share @natanim_motion_graphics
نمایش همه...