cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
18 562
مشترکین
-2324 ساعت
-1617 روز
-74830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የቁርአን የመጀመርያው ዱዓእ ~     በቁርኣን ውስጥ ከተጠቀሱት ዱዓኦች የመጀመርያው የሆነውን [ اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيم ]َ «ቀጥተኛውን መንገድ ምራን» የሚለውን የአላህ ቃል ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ  "هو القرآن"  «ቁርኣን ነው» በማለት ገልፀውታል። ስለዚህም አንተም ከቁርኣን ጋር ከኖርክ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ነህና ተግባራዊ የቁርኣን ሰው ለመሆን ጣር ! « ከቁርአን ጋር እንኑር !!» = https://t.me/alanisquranacademy
نمایش همه...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 6 3
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር🌸🌺
نمایش همه...
👍 4
አንች ውዳ እህቴ ባህር ማዶ ያለሽው: ግዜሽ በሚድያ በከንቱ የምታሳልፊው: የዱኒያ ግዜሽ አብቅቶ አላህን ስትገናኝው ግዜሽን በምን አሳለፍሽው ተብለሽ ስትጠየቂ: በዛ በጭቁ ቀን እናት ለልጃ በማትጠቅምበት ለምላሽ ስትሳቀቂ: አንች ውዳ እህቴ ነቃ በይ ልምከርሽ: በአላህ ትዛዝ ላይ ፅናት ይኑርሽ: አሁነው ግዜው በሂውት እዳለሽ: ግታሽ በሚውደው ላይ ተሽቀዳዳሚ ሆነሽ: በተውሂድ ላይ ፀንተሽ ከሽርክ እርቀሽ: ከጊታሽ ጋር የሚገናኝሽን ሳላትሽን በወቅቱ እየሰገድሽ : የአላህን ቃል በየቀኑ ቁርአንሽን ቀርተሽ: ከአላህ ጋር ያለሽን ግንኝነት አሳምሪ በዱአሽ : ውሎሽን ጊታሽን እያመሰገንሽ በዝክር እየበረታሽ : በተውበት ወደ አላህ እየተመለሽ: በአዱኒያም በአኽየራም ትርፍማ ትሆኒያለሽ። ✍https://t.me/alanisquranacademy
نمایش همه...
برنامج الأنيس للتجويد والقرآن الكريم

👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር 👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

👍 8
28:28
Video unavailableShow in Telegram
🌷 ጣፋጭ ቲላዋ    ተ👍🎁📚          ጋ👍             በ👍                 ዙ                     ል👍                          ኝ👍 👍ለታመመው ልቤ ለተከፋው ሆዴ 👍ለጠፋው ተስፋዬ  "ፈውሴ መፅናኛዬ 👍ተስፋ አለምላሚዬ" (ያ'አሏህ__https://t.me/alanisquranacademy
نمایش همه...
👍 14 1
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1445ኛዉ የዒደል ፊጥር በዓል  በሰላም አደረሳችሁ🌺 تَقَبَلَ اللهُ مِنَّا وَمِنْكُم عِدُكُمْ مُبَارَك🌹
نمایش همه...
👍 5
00:28
Video unavailableShow in Telegram
ረመዳን ቢያልቅም የአላህ ሐቅ በሞት እንጂ ረመዳን በመገባደዱ አያልቅም። 🎙 ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁላህhttps://t.me/alanisquranacademy
نمایش همه...
👍 7👏 1