cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fano media information network

እውነትን ይዘን ወደ ፊት ✍️

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
865
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
BeteAmhara (@beteamhara2007) is LIVE | TikTok

ፋኖወች ለፋሲካ ያስተላለፉት መልእክት. Check out BeteAmhara (@beteamhara2007) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from BeteAmhara (@beteamhara2007).

نمایش همه...
ለሜ/ጄ ፋኖ ውባንተ አባተ የተዘፈነ || አይረሳም ጀግና || ደርብ ይርሳው ቦቼ|| New Ethiopian Music June 2024 (Official Video)

▶Make sure to subscribe to ዘውባንተ 24 Zewubante 24 . and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads 👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free ▶እንደዚህ እና ሌሎችም ቪዲዮች እንዲደርሶ Subscribe ያድርጉ ▶Thanks for Watching #አቡነ_ማትያስ #አቡነ_አብርሃም#አቡነ_ጴጥሮስ #አቡነ_ኤርምያስ #አቡነ_መርቆሬዎስ #አቡነ_ጎርጎሬዎስ#አቡነ_ፊሊጶስ #ቅድስት_ክርስቶስ_ሰምራ#ደብረ_አሚን #አቡነ_ተክለሃይማኖት #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ገብርኤል #ቅዱስ_ሩፋኤል #ቅዱስ_ራጉኤል #ቅዱስ_ፋኑኤል #ቅዱስ_ዑራኤል #ቅዱስ_ላሊበላ #ቅዱስ_ነአኩቶለአብ #አቡነ_ተክለሃይማኖት #አቡነ_ገብረመንፈስ_ቅዱስ #አቡነ_አሮን #ቅዱስ_ቂርቆስ #ቅዱስ_ጳውሎስ #ቅዱስ_ጴጥሮስ #ወረብ #መዝሙር #ኦርቶዶክስ #ቦሌ #መድኃኔዓለም #ሰዓታት #ቅዳሴ #ማኅበረ_ቅዱሳን #mahbere_kidusan #kidasie #merkato #st_raguel #bole #medhaniealem #ማኅሌተ_ጽጌ #መንበረ_ፓትርያርክ  #tekle_haymanot ▶Make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads 👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free ▶እንደዚህ እና ሌሎችም ቪዲዮች እንዲደርሶ Subscribe ያድርጉ ▶Thanks for Watching Ethiopia: Voa amharic news|DW Amharic Daily News | የዕለቱ ዜና | , 2021 Ethiopia Amharic News | Ethiopia Breaking News | Ethiopia Latest News | Ethiopia News Now | Ethiopia news 2020 | Ethiopia Zena | Amharic News | Ethiopa Daily News | Ethiopia News | Zehabesha News | Eritrea News | Amhara | Eritrean News | Demsti weyane | Tigray tv | Mekele | Mekelle | TPLF | Abiy Ahmed | Gebremichae | ታዬ ደንዳ | ሮዳስ ታደሰ | Eritrea | Axum | Raya | Zehabesha | Abel Birhanu | Tana Tube TT | Andafta Media | Mereja Today | Hiber Radio | Ethio Forum | ኢትዮ ፎረም | Zena Tube | Wello Tube | Feta Daily | EthioTimes| Ethiopian News in Amharic 2020 | Tigrai Media House | Getachew Reda | Debretsion | Tigray | Isaias Afwerki | Birhanu Jula | Abebaw Tadesse | Ethiopia | Shukshukta | ESAT News | Ethiopian News | Amharic Movie | Jawar Mohammed | Zehabesha | Yoni Magna | Zemedkun Bekele | GG Kiya | ደብረጺዮን | ዘመድኩን በቀለ | GERD | Trump | Amhara | Tamagn Beyene | Mereja today | TIGRIGNA | ሰበር ዜና | ESAT Daily News | Abel Birhanu | ethio 360 | Awaze News | Oromia | ህወሀት | Lema Megeresa | Ethio 360 Media | ESAT | ESAT eletawi | Min ale zare | ሰበር መረጃዎች | Fana Television | አስቴር በዳኔ | Alemneh Wase | BeZehabesha | አለምነህ ዋሴ | በዘ-ሐበሻ | Tigray News | ጥብቅ መረጃ | ዳንኤል ክብረት | ህወሓት | መቀለ | ትግራይ | Daniel Kibret | AmharicTV | Ethiopian full movie 2020 | Ethiopian Movie 2020 | Zena Tigrigna | Tigrigna News ▶Make sure to subscribe to ኢትዮ ገበታ Ethio Chart. and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads 👉Subscribe To My Channel HERE: It's Free ▶እንደዚህ እና ሌሎችም ቪዲዮች እንዲደርሶ Subscribe ያድርጉ ▶Thanks for Watching #Ethiopia #Sudan #VOAAmharic #Tigray #BBCAmharicNews #ቢቢሲ_አማረኛ_ዜና #ኢትዮ_ገበታ #EthioChart #EritreanNews #amharicNews #DWAmharicNews #ጀርመን_ድምፅ #ኢትዮ_ገበታ #ጀርመን_ድምፅ_አማረኛ_ዜና #BenishangulGumuz #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #Ethiopianews #EthiopiaNews #Eritrean #Tigrignanews #EritreanNews #amharicNews #ethiopianmusic #አማረኛ_ዜና #Amharic #AxumTube #Andafta #EthioForum #DWAmharic #አማረኛዜና #VOAAmharicNews #ZehabeshaNews #AlemnehWase #ZenaTube #Andafta #Ethio360 #ZareMenAle #Ethiopia #Addisababa #Ethiopianpoltics #Ethiopian #AbiyAhmed #EthiopianElection #habesha ethiopian news

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ፋኖ በጎንደር ጥሪውን ያስተላልፋል
نمایش همه...
👍 5👎 1
نمایش همه...
ሰበር ዜና -:🛑"5ሽ ሰራዊት ጨርሸም ቢሆን እደመስሳለሁ//"ሸራተን ስለወልቃይት የሚሸረበው ሴራ//ወታደሩ እንዲወጣ ተወሰነ #Adrash_Media

ሰበር ዜና | አስደንጋጭ መረጃ | Ethiopian News And Business 2023 Adrash Media #ethio360 #abelbirhanu #anchormedia Adrash Media is News informer for Ethiopian Business and sociopolitical concerns medium between a brand and its target audience. It helps communicate advertising messages to your customers channel. For any info

https://www.adrashmedia.com

#adrash_media #ethiopian_news #Ethiopianews #Ethiopia #ፋኖ ሚድያ-Fano Media Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Dessie Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | #Ethiopianews #Ethiopia Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora |news | ethiopian today news Fano Media | Fano media News | ፋኖ ሚድያ - Fano media | feta daily news | abel birhanu | ethio 360 | mereja tv | #Ethiopianews #Ethiopia #EthiopiaNews #FetaDailyNews #EthiopianAirlines #AbiyAhmedAli #TeweledeGebremariam #EUonEthiopia #SileshiBekeleTigrai #generalAbebaw #Tadesse #ABiyDessie #Ahmed #GeneralTilayeAsefe #Mekelle #Amhara #fano #Ethiopianews #Ethiopia #Ethiopianews #Eritreanews #Sudannews #Debretsion #Gebremichael #AmharaRegionalstate #Tplf #SudanYenus #MelesZenawi #AzebMesfin #TayeDendea #Tigraynews #Metekel #Sebehat Nega #Tigrai #Army #JawarMohammed #Eritreanews #fetadailynews #fetadaily #fanomedia #ፋኖሚድያfanomedia#ethio360 #abelbirhanu #merejatv # #abelbirhanu #derenews #Zehabesha #MnAddisMereja #EthioAddisMereja #EthioMerejaMediaOfficial #fetadaily #ethio360media #fasilohd #enatmedia #ሮሰDanny #NaodTube #Andafta #haddismedia #andegnamedia #fetadailynews #bereketmedia #Almazextra #adeydrama #abrelohd /በስንቱ/ Besintu EP 43 ብዙዎችን ያስቆጣዉ የ Ebs መቅደስ ደበሳይ ንግግር እና ሰላም ተስፋዬ ሰርግ ላይ ሌላ ታሪክ / ድንቅ ልጆች - በስንቱ | Seifu on EBS Adey Drama part season አደይ ድራማ ክፍል Abol TV Adey drama #ethiopianmovie #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #ethiopian news #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopinvesting #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2023 full movie this week,ethiopian news today 2023,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog…

1
ቀን 21/9/2016 ዓ.ም ከ:    አማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ፤ ጉዳዩ:   የምህረት አዋጁ ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን ስለማሳወቅ፤ ለ:       የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት፦  አድማ ብተና  ሚሊሻ  ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)  መከላከያ ሰራዊት  ፌዴራል ፖሊስ  መረጃና ደህንነት አካላት  ለታችኛው የአገዛዙ መዋቅር አካላት በሙሉ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር ለጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ያወጣው የምህረት አዋጅ ከግንቦት 6 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ.ም የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የምህረት አዋጁ ጠቀሜታ ላቀ ያለ ሆኖ በመገኘቱ ሳቢያ ለተጨማሪ 15 ቀናት ማለትም ከዛሬ ግንቦት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ ከዚህ ቀደም እንደሚታወቀው የአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት በአማራ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት አውጆ ህዝብ እየጨፈጨፈ፣ ቤት ንብረት እያወደመ፣ እንስሳትን እየገደለና የአማራን ህዝብ በቃላት ሊነገር የማይችል ሰቆቃ ውስጥ የጣለው የብልጽግና ሰው በላ አረመኔ አገዛዝ መሳሪያ ሆናችሁ ስታገለግሉ ቆይታችኋል፤ በገዛ ህዝባችሁ ላይም መአት አውርዳችኋል፡፡ እናንተ የምታገለግሉት ክፉና ጨካኝ አገዛዝ ጸረ አማራ እና ጸረ ኢትዮጵያ ከመሆን አልፎ እንስሳትን የሚረሽን፣ ሰብል የሚያቃጥልና የሚያበላሽ፣ እና ቤት ንብረት የሚያወድም፤ ህጻናት ሴቶችን እና እናቶችን ሚደፍር፤ የስድስት አመት ወንድ ህጻን ሳይቀር የሚደፍር አውሬ ስርአት አገልጋዮች ሆናችሁ መቆየታችሁን በዋላችሁባቸው አውደውጊያዎችም ሆነ ውጊያ ባልተደረገባቸው ሰላማዊ መንደሮች በአይናችሁ በብረቱ ተመልክታችኋል፡፡ የኦሮሙማ አፓርታይድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ ያለው ወንጀል ሰማይ ብራና፣ ባህር ቀለም ቢሆን እንኳ ተጽፎ የማያልቅ መሆኑ መቸም ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ የአማራ ህዝብ ተፈጥሮ የሰጠቸውን የመኖር መብት እንደ ወንጀል ቆጥሮ የአማራን ህዝብ ዘር የማጥፋት ወንጀል (Amhara Genocide) የሚፈጽም እና ህዝባችንን ለስደት፣ ለጉስቁልናና ለመጠነ ሰፊ ውድመት የዳረገውን ይህንን አውሬ አገዛዝ ያገለገለ በሙሉ የታሪክ እዳ፣ የሞራል ተጠያቂነት፣ የህሊና ክስ፣ እና የዳኝነት ፍርድ አለበት፡፡ የዚህ ጥቁር ታሪክ ተሳታፊ የሆነ በሙሉ ለማንም የማይገዛውን ኩሩ እና መንፈሰ ጠንካራ የአማራ ህዝብ እሴት የካደ እና ባርነትን ወዶና ፈቅዶ የተሸከመ አሳፋሪና ክብሩን በምስር ወጥ የለወጠ ከሀዲ በመሆኑ የትውልድ አተላ ተብሎ ይቆጠራል፡፡ ይሁንና የአማራ ፋኖ በጎንደር እነዚህ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት የአገዛዙ ታዛዦች ወይም ትእዛዝ ፈጻሚዎች መሆናቸውን ይገነዘባል፡፡ ይህንንም በመረዳት ዛሬ ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ከአሁን በፊት ከግንቦት 6 ቀን እስከ ግንቦት 21 ቀን ለ15 ቀናት እንዲቆይ ሆኖ የጸደቀው የምህረት አዋጅ ለተጨማሪ 15 ቀናት፤ ከግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲራዘም ተወስኗል፡፡ የምህረት አዋጁም የሚከተሉትን ዋና ዋና ጉዳዮች ይዟል፦ 1) የአማራ ፋኖ በጎንደርን ለመቀላቀል እና ይሄንን ሰው በላ አገዛዝ ለማስወገድ የሚደረገውን ትግል መቀላቀል ለሚፈልጉ የጸጥታ አባላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት ሙሉ ምህረት ማድረጉን ያሳውቃል፡፡ ወደ አማራ ፋኖ በጎንደር የሚገቡ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ትጥቃቸውና ደህንነታቸው ተጠብቆላቸው፤ ምንም አይነት ጥያቄ ሳይቀርብባቸው፣ አስፈላጊው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷቸው ትግሉን እንደሚቀላቀሉ ሙሉ ማስተማመኛ እንደምንሰጥ እናረጋግጣለን፡፡ 2) ወደየቤተሰባቸው መሄድ ለሚፈልጉ የጸጥታ አካላት እና የታችኛው መዋቅር አካላት የአማራ ፋኖ በጎንደር ሙሉ ጥበቃ፣ የትራንስፖርት ገንዘብና አልባሳትን የሚያቀርብላቸው ሲሆን በሰላም ወደቤተሰባቸው እንዲቀላቀሉ ለማስቻል መዋቅራዊ አሰራሩን ሙሉ በሙሉ የሚጠቀም መሆኑን ያሳውቃል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ ያለምንም እንከን ለማከናወንም የአማራ ህዝብ፤ የአማራ ፋኖ በጎንደር የሰጠውን ትእዛዝ በመፈጸም ለምህረት አዋጁ ተጠቃሚ የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት ቀና ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ እናቀርባለን፡፡ በመሆኑም የአማራ ፋኖ በጎንደር ለአድማ ብተና፣ ሚሊሻ፣ ህዝባዊ ፖሊስ (አማራ ፖሊስ)፣ መከላከያ ሰራዊት፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ መረጃና ደህንነት አባላት እንዲሁም የታችኛው መዋቅር የአገዛዙ አካላት ይሄንን የምህረት አዋጅ እድል በአስቸኳይ እንዲጠቀሙ ሲል ጥሪውን ያቀርባል፡፡ የተሰጠው ቀነገደብ ካለቀ በኋላ እድሉን ሳትጠቀሙበት ብትቀሩ ግን ለሚወሰድባችሁ እርምጃ ሀላፊነቱን ራሳችሁ የምትወስዱ ይሆናል፡፡ ይህንን የምህረት አዋጅ እንዲያስፈጽሙ ጥብቅ ትእዛዝ የተሰጣቸው የአማራ ፋኖ በጎንደር ክፍለጦሮች እና ብርጌዶች የሚከተሉት ናቸው፤ 1) ጉና ክፍለጦር 2) ራስ ደጀን ክፍለጦር 3) ዘርዓይ ክፍለጦር 4) አድዋ ክፍለጦር 5) ገብርዬ ክፍለጦር 6) ሜ/ጄ ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር 7) አጼዎቹ ክፍለጦር 8) ቴዎድሮስ ክፍለጦር 9) ተከዜ ክፍለጦር 10) ጥቁር አንበሳ ብርጌድ 11) አስቻለው ደሴ ብርጌድ 12) ነበልባሉ ብርጌድ 13) ድልበር ብርጌድ 14) ቻላቸው እንየው ብርጌድ 15) ጫንድባ ብርጌድ 16) ወንድማማቾች ብርጌድ 17) ተከዜ ተፋሰስ ናደው ብርጌድ ላለፉት 15 ቀናት የወጣውን የምህረት አዋጅ በመጠቀም በሽህዎች የሚቆጠሩ የጸጥታ አካላትና የታችኛው መዋቅር አካላት እጃቸውን ሰጥተዋል፡፡ አረመኔውን አገዛዝ መታገል የፈለጉት፤ በተለይም ሚሊሻ እና አድማ በታኝ አባላት በገፍ ወደ ፋኖ ሰራዊት ተጠቃለው አስፈላጊው ስልጠና እየተሰጣቸው ይገኛል፡፡ ወደየቤተሰቦቻቸው መሄድ የፈለጉትም እድሉ ተመቻችቶላቸው በሰላም እንዲሄዱ ተደርገዋል፡፡ አሁንም የቀራችሁት የጸጥታና የታችኛው መዋቅር አካላት በእነዚህ 15 ቀናት ውስጥ የምህረት አዋጁን እንድትጠቀሙ ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡ የምህረት አዋጁ ከተራዘመበት ግንቦት 22 እስከ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጸንቶ የሚቆይ ይሆናል፡፡ የአማራ ፋኖ በጎንደር ይህ የምህረት አዋጅ የመጨረሻ የምህረት አዋጅ መሆኑን በጥብቅ ያሳስባል፡፡ ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! አርበኛ ባዬ ቀናው፤      የአማራ ፋኖ በጎንደር ሰብሳቢ
نمایش همه...
👍 3
4_5960653950960014304.mp44.52 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.