cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

YEH-SHU-AH TUBE -የሽዋ Tube

#YEHSHUAHTUBE ❝Now unto the King eternal, immortal, invisible, the only wise God, be honour and glory for ever and ever. Amen.❞ —1 Timothy 1: 17 For any comment & Recommendations 👇👇👇👇👇 👉 @samjann35 @Yehshuah35👈 join as 👑✝ ተወዳቹሃል✝ 👑

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
546
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

♥️#በኢየሱስ_መታዘዝ_ጸድቀናል♥️ =========================== ✍️ዳግም የተወለድን ሁላችንም አንዱ የክርስቶስ ጽድቅ ተቆጥሮልናል ✍️<<በአንዱ አዳም አለመታዘዘ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ (በኢየሱስ) መታዘዝ ጻድቃን ይሆናሉ፡፡>> (ሮሜ 5፥ 19) ✍️ኃጢአተኞች የተባልነው በሰራነው ሳይሆን አዳም በሰራው እንደ ሆነ ጻድቃን የተባልነውም በሰራነው ሳይሆን በክርስቶስ ሥራ ነው፡፡ ✍️ሰው ሀጥያተኛ የተባለው ሀጥያቶችን ስለሰራ ሳይሆን ከአዳም በተካፈለው የሀጥያት ተፈጥሮ ምክንያት ነው። እንደዚሁም አንድ ሰው(አማኝ) በሚሰራቸው የጽድቅ ስራዎቹ ሳይሆን በክርስቶስ ስራ የእግዚአብሔር ጽድቅ ሆኗል። ✍️ሥራችን ኀጢአተኞች ካላደረገን ሥራችን ጻድቃን ሊያደርገን አይችልም ፡፡ ስለዚህ በአንዱ አዳም ሃጢያተኞች ሆነናል ብለን ለመናገር ካላፈርን በአንዱ በክርስቶስ ጻድቅ ነን ማለት እውነት እንጅ ከንቱ ድፍረት አይደለም ፡፡ (ሮሜ 5፡12-21) ✍️ኤፌሶን 2 (Ephesians) 18፤ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። በክርስቶስ ላላችሁ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። የወንጌል እውነት አገልግሎት ጂማ Gospel Truth Ministry Jimma. https://video.fadd1-1.fna.fbcdn.net/v/t39.30808-6/278759931_5007244122724461_4559380954198273940_n.jpg?stp=dst-jpg_s600x600&_nc_cat=108&ccb=1-5&_nc_sid=8bfeb9&_nc_ohc=BrRWKjXBeSQAX_drMZJ&tn=8LaMlOH-PIguCXe3&_nc_ht=video.fadd1-1.fna&oh=00_AT8NU5RyBJVDI2Ht137-cOmbXruJfLQuhDLySkWT1U-9rw&oe=62674410
نمایش همه...

09 Melihke.mp326.82 MB
10 Fetari.mp36.73 MB
08 Timelekaleh.mp325.39 MB
07 Kindachu Aylala.mp325.43 MB
06 Etamenihalew.mp326.71 MB
05 Belay Yalewun.mp328.17 MB
04 Bemedine.mp326.22 MB
02 Tileyaleh.mp326.99 MB
03 Edilegna.mp326.75 MB