cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 243
مشترکین
+124 ساعت
+97 روز
+1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ምድርን በእግሩ በቀደምት ህዝቦች ውስጥ አንድ የሀገር አስተዳዳሪ ንጉስ ነበር።ከእለታት አንድ ቀን ይህ ንጉስ ለአንድ የሀገሪቱ ዜጋ ስጦታ ሊሰጠው አስጠራው።ሰውዬውም ቀረበ፣ ንጉሱም እንዲህ አለው "በእግርህ ተጉዘህ የደረስከውን የመሬት ክፍል ሁሉ ላንተ እሰጥሃለሁ"አለው። ግለሰቡም እጅግ ተደሰተ፣ሰፊ መሬት ለማግኘት ቋመጠ፣የተገባለትን የስጦታ ቃል ኪዳን ለማግኘት በችኮላ እና በፈንጠዝያ የእግር ጉዞውን ጀመረ። እግጅ በጣም ረዥም ጉዞን ተጓዘ፣ግና እጅግ ደክሞ ስለነበር አረፍ አለና ቃል የተገባለትን መሬት ለመውሰድ ወደ ንጉሱ መመለስ አሰበ።ግና ሀሳቡን ቀየረ፣ ወደ ፊት ብዙ ርቀቶችን መጓዝ እንደሚችልም ተሰማው። ጉዞውን ቀጠለ፣ብዙ ርቀቶችንም ተጓዘ፣ድካም ሲሰማው የሚሰጠውን የመሬት ስፋት እያስታወሰ ወደ ንጉሱ ለመመለስ አሰበ፣ግና አሁንም ከዚህ በተሻለ ርቀትን ተጉዞ ሌላ ሰፊ መሬትን ማግኘት እንደሚችል ተሰማው ፣ጉዞውን ቀጠለ! ረዥም ርቀትንም ተጓዘ! ከዚያም ወደ ንጉሱ መመለስን አሰበ፣የነፍስያ ነገር አሁንም ከዚያ የበለጠ ጭማሪ ለማግኘት በመመኘት ጉዞውን ቀጠለ ይህ ሰው ለብዙ ቀናቶች እና ሌሊቶች በመጓዝ ረጅም ርቀትን ሄደ ።ግና ምን ያደርጋል ወደ ንጉሱ ሳይመለስ በዛው ጠፍቶ ቀረ።አንዳንዶች በድካም እንደሞተ ይናገራሉ።መመለሻው መንገድ እንደጠፋበትም የሚናገሩ አሉ።ምንም ሳይዝ ያለማትን ደስታ ሳይጎናፀፍ በባዶ ቀረ። ውድ ዋጋ ያላትን የመብቃቃት ድልብ አበላሸ፣መብቃቃት(አል-ቀናዓህ) የማይጠፋ ድልብ(ሀብት ነው) "የተብቃቃ ይጠግባል፣ በትንሽ ያልጠገበ በብዙም አይጠግብም" አዎ ዱንያ ይሄው ናት።እንሮጣለን ግና ምኑም ሳይጨበጥ ጥለናት እንሄዳለን። አላህ ከዱንያም ከአኼራም ክስረት ይጠብቀን!!! ምንጭ :-قصص القصيرة (የተወሰደ) 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
attach 📎

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
   🇸🇦የትኛው ትውልድ ይሆን ለኢስላም የበላይነት ሚቆመው የትኛውስ መሪ❓ 👌የጠላቶቻችንን አስተሳሰብ እና አመለካከታቸውን ከልባችን እስካላስወጣን ድረስ የነሱ የበላይ አንሆንም❗️❗️❗️    💫አለባበሳችን፣ አመጋገባችን፣ ፀጉር አቆራረጣችን ፣አነጋገራችን አጠቃላይ አኗኗራችን እነሱ የሰሩትን በማስተጋባት ከሆነ ከወዴት በኩል ነው የነሱ ጥላቻ እኛ ዘንድ ያለው: እንድንል ያስገድደናል።  የነብዩን ሱና እያንቋሸሹ ኋላ ቀር አድርገው እያሰቡ በክራቫት መታነቅን እንደዘመናዊነት እየቆጠሩ ❗️ሴቶችን መሸፈን ነፃነት መንፈግ ነው እያሉ። በሁሉ ነገር እነሱን መምሰል መፈለግ ቢቻል ቆዳም ቢቀየር መቀየር የሚፈልጉ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።    💫ነጮቹ ስራቸውን ሰርተዋል የሙስሊም  መሪዎች ግን ወትሮውኑ በነሱ የተበላሸ አመለካከት የተለከፉ ስለሆኑ ጭራሽ ሀገራቸውን አውሮፓ ማድረግ ነው ሚፈልጉት:  እንደው ጥሩ ጥሩውን ወስደው ሊላውን ቢተውትስ ከነ ብልሽታቸው ሁሉንም ነገር ሀገራቸው አስገቡ ከመሪ እስከ ተመሪ አውሮፓዊያኖችን የመመሳሰል አባዜ ከተጠናወተው የትኛው ትውልድ ይሆን ለኢስላም የበላይነት የሚቆመው❓ 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
📮 ከ 4 አመት በፊት የተደረገ ታሪክ የማይረሳው ሙሀደራ ጤንነት {አፊያ} ትልቅ ፀጋ ነው። 📌 በሚል ርዕስ ስለ ሞት እና ኮሮና በሰፊው የተዳሰሰበት ገሳጭ እና መሳጭ የሆነ በደመጥ ያለበት ሙሀደራ። 🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በታላቁ ሱና መስጂድ {ካራ} አ.አ 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
ጤንነት {አፊያ} ትልቅ ፀጋ ነው.mp34.89 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ምንኛ አሳሳቢ ኑዛዜ ነው ‏قال الإمام القُرطُبِّي رحمَده الله: ☞እኚህ ታላቁ ኢማም አቡ አብዲላህ ሙሀመድ ቢን አህመድ አል_ቁርጡቢይ እንደዚህ ይላሉ "ويرحمُ اللهُ السَّلف الصَّالح؛ فَلقد بالَغوا في وصيةِ كلِّ ذِي عقلٍ رَاجحٍ فقالوا: مهمَا كنتَ لاعِبًا بشيءٍ فإِيَّاكَ أن تلعَبَ بِدينِك. እነዚያ ደጋግ የነበሩ ቀደምቶች الله ይዘንላቸውና በእርግጥም ንፁህ የተሻለ አመለካከት ላለው ለሆነ ሰው ከፍተኛ ወስያን አስተላልፈዋል ይሉ ነበር በየትኛውም ነገር የምትጫወት ብትሆን በዲንህ ግን ፈፅሞ ከመጫወት ተጠንቀቅ [📕الجَامع لأحكَامِ القُرآن (١١/٢٥)] 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የነገው የኔም ያንተም መጨረሻ أينَ نُمرودُ وكنعانُ ومنْ مَلَكَ الأرضَ وولَّى وعَزَلْ أين عادٌ أين فرعونُ ومن رفعَ الأهرامَ من يسمعْ يَخَلْ أينَ من سادوا وشادوا وبَنَوا هَلَكَ الكلُّ ولم تُغنِ القُلَلْ أينَ أربابُ الحِجَا أهلُ النُّهى أينَ أهلُ العلمِ والقومُ الأوَلْ سيُعيدُ الله كلاً منهمُ وسيَجزي فاعلاً ما قد فَعَلْ #Share 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
👍 1
🛤️ድልድይ ሆነህ ወደ 🔥እሳት ልትወረወር ፉደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦ {ሰዎችን ወደ አላህ አመላክተሃቸው አንተ ግን ከመንገዱ ከሚጠፉ ሰዎች ከመኾን ተጠንቀቅ። ለሰዎች ወደ ጀነት መሸጋገሪያ ድልድይ ኾነህ በመጨረሻም ወደ ጀሀነም እሳት ከመወርወር ሁሌም በአላህ ተጠበቅ} سير أعلام النبلاء (٢٩١/٦). 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
👍 3
ተንቢሕ መብራት በሚሄ ጊዜ አብዛኛው ሙስሊም ዘንድ የተስፋፈው ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን إِنَّا لله وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون ማለት ፈፅሞ መረጃ የሌለው ተግባር ነው። عَن عِكْرِمَة رضي الله عنه قَالَ: طفئ سراج النَّبِي صلى الله عَلَيْهِ وَسلم فَقَالَ : «إِنَّا لله وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُون». ይህንን ሀዲስ መረጃ አድርገው ሚተገብሩት ቢኖሩም ሀዲሱ ደኢፍ በመሆኑ አይሰራበትም ከ ሸይኽ አቡ አማር የወሰድኩት ነው። 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
👍 2
አንዳንዶች በምድር ላይ የሰው ልጅ ትልቁ ፈተና ሞት ነው ይላሉ። ጉዳዩ እነርሱ እንደሚሉት አይደለም። በሕይወት እያለ የሰው ልጅ ትልቁ ፈተና የቀልብ ድርቀትና ከአላህ ፍራቻ መራቆት ነው። 👉🏿@tewihd
نمایش همه...
👍 1
ነብያቶች የሄዱበትን የዳእዋ አካሄድ የተወ ቀጥተኛውን መንገድ ትቷል። ❉ﻗﺎﻝاﻟﻌﻼﻣﺔأحمدالنجمي-رَﺣِﻤَﮧُاللهُ-: فمن ترك هذا المنهج الواضح الذي مشى عليه جميع الأنبياء في دعوتهم فقد ترك الصراط المستقيم. ❒الموردالعذﺏالزلال❪٨٣❫. ታላቁ አሊም አህመድ የህያ አነጅሚ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ አሉ፦ "ነብያቶች በሙሉ በደእዋቸው የሄዱበትን ይህን ትልቅ ግልፅ የሆነን መንሃጅ የተወ በርግጥም ትክክለኛውን ጎዳና ተረቷል" አሉ። አል መውሪዱ አል አዝቡ አዚላል (83) 👇🏻👇🏻🤝👇👇 @tewihd @tewihd
نمایش همه...
የት ነው ያሉት በዲን ስም የሚበሉት ⁉️ ዩሱፍ ብን ዘከሪያ الله ይዘንለት እንዲህ አለ ሙሀመድ ብን ዩሱፍ ይህ ሰው ከአንድ ዳቦ ጋጋሪ ወይም ባለሱቅ ጋር ብቻ አይገበያይም ነበር ምክንያቱም ካወቁኝ በነፃ ሊሰጡኝ ስለሚችሉ እናም በዲናቸው ከሚበሉ ሰዎች እንዳልሆን ይላል። በአሁን ሰዓት እንዲህ አይነት ሰው ይገኝ ይሆን الله أعلم. 📚صفة الصفوة( 2/286) لا نشتري التين— بالدين በዲን ስም በለስ አንገዛም ኢብራሂም ብን አድሀም በአንድ በለስ( ቲን) ነጋዴ በኩል አለፈ: እንዲህም አለው አንተ ልጅ ሆይ ከዚህ ቲን ሽጥልኝ አለው: ልጁም አልሸጥልህም አለው: ወደ ሻጩ ዘንድ አንድ ሰውዬ መጣና እንዲህ አለው: ይህን በለስ ለዚህ ሰው ሽጥለት እሱ ኢብራሂም ብን አድሀም ነው አለው ። ልጁም ሄደና የፈለከውን ውሰድ አለው: ኢብራሂምም እንዲህ ሲል መለሰለት لا نشتري التين — بالدين. በዲን ስም በለስን አንይዝም( አንገዛም) 👇👇👇🏻👇🏻 https://telegram.me/tewihd
نمایش همه...
አስ–ሱናህ

ይህ ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። 💎እዲሁም የኡለማዎች አጫጭር ፈትዋዎች ይለቀቁበታል إن شاء الله ስተቴ በቁርአን በሀዲስ ላረመኝ الله ይዘንለት።

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.