cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Habesha is inside me 😍😘😍😘❤️

Always happy

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
180
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አንተ የትኛው ነህ? ምረጥ! በዚህ አለም ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፤ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያዊ ደስታቸውን ያስቀድሙና ዘላለም ይለፋሉ፤ ሁለተኞቹ ግን ነገን አስበው ለጊዜው ይለፉና ዘላለም ያርፋሉ። ህይወት ምርጫ ናት፤ ነገ የሚያኮራህን ውሳኔ አሁኑኑ ወስን! ተነስና እሰራዋለው ያልከውን ስራ! አደርገዋለው ያልከውን አድርግ! ወዳጄ ለዛሬ ደስታ ብለህ ነገህን አታበላሽ! ዳይ ተነስ! https://t.me/Mandness_is_freedom ━━━━⸙https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃
نمایش همه...
Habesha is inside me 😍😘😍😘❤️

Always happy

Photo unavailableShow in Telegram
.................. #ሰላሜን_መልሱ.................... . . . ይነጋል ያልኩት ቀን ላይነጋ እየመሸ፣ ትኩስ ልጅነቴ ጥሎኝ እየሸሸ። ስተለቸገርኩኝ ሰሚ በማጣቴ፣ እስኪበላኝ ድረስ አቅፎኛል ጠላቴ። . . ኧረ በማርያም! ስሙኝ በከራማው፣ እዩኝ 'ባርባራቱ። በምታምኑት አምላክ ተለመኑኝ በ'ርሱ፣ ገዳይ ጦር አልሻም፤ የእሳት ጎርፍ አልሻም ሰላሜን መልሱ። በልጅነቴ እንባ፤ በአይኖቼ አብራክ፤ ስለማመናችሁ "ይሁን" በሉኝ ይብቃ፣ ከመኖር ይግባችሁ ሞት የመጋ'ት ሲቃ። "ከነገሮች ሁሉ በፊት "ሰው" መሆን ይቅደም!!" ሰላም ለአለማችን!! ሰላም ለሀገራችን!!! 💚💛❤️ https://t.me/Mandness_is_freedom ━━━━⸙https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃
نمایش همه...
.................. #ሰላሜን_መልሱ.................... . . . ይነጋል ያልኩት ቀን ላይነጋ እየመሸ፣ ትኩስ ልጅነቴ ጥሎኝ እየሸሸ። ስተለቸገርኩኝ ሰሚ በማጣቴ፣ እስኪበላኝ ድረስ አቅፎኛል ጠላቴ። . . ኧረ በማርያም! ስሙኝ በከራማው፣ እዩኝ 'ባርባራቱ። በምታምኑት አምላክ ተለመኑኝ በ'ርሱ፣ ገዳይ ጦር አልሻም፤ የእሳት ጎርፍ አልሻም ሰላሜን መልሱ። በልጅነቴ እንባ፤ በአይኖቼ አብራክ፤ ስለማመናችሁ "ይሁን" በሉኝ ይብቃ፣ ከመኖር ይግባችሁ ሞት የመጋ'ት ሲቃ። "ከነገሮች ሁሉ በፊት "ሰው" መሆን ይቅደም!!" ሰላም ለአለማችን!! ሰላም ለሀገራችን!!! 💚💛❤️ https://t.me/Mandness_is_freedom ━━━━⸙https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃
نمایش همه...
Habesha is inside me 😍😘😍😘❤️

Always happy

የቃላት ሀይል! ቃላት አጥንት የላቸውም ግን አጥንት ይሰብራሉ፤ መልካም ከሆኑ ደግሞ አጥንት ያለመልማሉ፤ ለሰዎችም ሆነ ለራስህ የምትናገረው መልካም ብቻ መሆን አለበት፤ "እኔ ድንቅ ነኝ! ልዩ ነኝ! የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነኝ" ስትል ታላቁ ማንነትህ ተኝቶ እንዳረፈደ አንበሳ ይነሳል። በቃላት ብቻ ተዓምር መስራት ትችላለህ፤ ሂትለር አለምን ያጋደለው በቃላት ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ ነብዩ መሀመድ፣ ጉተማ ቡድሀ ለአለም ፍቅርን የሰበኩት፣ እምነት የመሰረቱት በቃላት ሀይል ነው። ቃላት ህይወትህን ገሀነምም ገነትም ማድረግ ይችላሉ፤ ለራስህና ለምትወዳቸው ምርጡን ብቻ ተናገር ምክንያቱም በህይወትህ የሚገለጠው በአንደበትህ የዘራኸው ነው። https://t.me/Mandness_is_freedom ━━━━⸙https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak ⸙━━━━ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
Habesha is inside me 😍😘😍😘❤️

Always happy

♥️የኔ........ ስልሽ💞 የኔ ፍቅር ስልሽ እንባ ያረገዘዉ ይሄ አይኔ ይደርቃል፣ መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡ የኔ ውድ ስልሽ እርካሹ ስሜ ባንቺ ይወደዳል፣ ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡ የኔ ቆንጆ ስልሽ .............ጨለማዬ ነግቶ፣ በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣ ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣ መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብባል፡፡ የኔ ፍቅር ስልሽ ስሜት ይፀነሳል፣ የኔ ውድ ስልሽ ፍቅር ይወለዳል፡፡ የግሌ አድርጌሽ የኔ ብቻ ስልሽ መሞቴን ረስቼ ይኼው በነፃነት መኖር ጀመርኩልሽ፡፡ ይሄን ቻናል አና ግሮዑፕ @join ሲያደርጉ የተለያዩ ግጥሞች ያገኛሉ 👇👇 https://t.me/Mandness_is_freedom ━━━━⸙https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃
نمایش همه...
Habesha is inside me 😍😘😍😘❤️

Always happy

♥️የኔ........ ስልሽ💞 የኔ ፍቅር ስልሽ እንባ ያረገዘዉ ይሄ አይኔ ይደርቃል፣ መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡ የኔ ውድ ስልሽ እርካሹ ስሜ ባንቺ ይወደዳል፣ ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡ የኔ ቆንጆ ስልሽ .............ጨለማዬ ነግቶ፣ በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣ ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣ መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብባል፡፡ የኔ ፍቅር ስልሽ ስሜት ይፀነሳል፣ የኔ ውድ ስልሽ ፍቅር ይወለዳል፡፡ የግሌ አድርጌሽ የኔ ብቻ ስልሽ መሞቴን ረስቼ ይኼው በነፃነት መኖር ጀመርኩልሽ፡፡ ✍️ ክበር ተመስገን ━━━━⸙ ⸙━━━━ ▃▅▆██▆▅▃▃▅▆██▆▅▃ https://t.me/Ethiopia_lezelalem_tsak
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
@link @link
نمایش همه...
@link
نمایش همه...
📲የስልካችሁን ስም ንኩ ከዛ ስለ ስለ ስልካችሁ ድብቅ ሚስጥር ታያላችሁ 😳😮 ።📱 ╭━━━━━━━╮ ┃ ● ══ ▪ ┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃ 🔘 ┃ ╰━━━━━━━╯
نمایش همه...
Samsung
Iphone
Tecno
Infinix
Asus
Itel
ሌሎች ስልኮች
Ke gize behuwala😏 🖤🥀🖤🥀🖤🥀🖤🥀
نمایش همه...